en
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
2 966
Subscribers
+424 hours
+127 days
+38830 days
Posts Archive
አፋብን  ቴዎድሮስ ዕዝ  109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር አዘና ከተማ የመሸገውን የሚሊሻ ስብስብ ላይ ድል ተቀዳጀ!! ============================                                       ግንቦት 4/9/2018/ዓ.ም እንደ ንስር እራሱ አድሶ የመጣው የ109ኛ ኮር አህድ የሆነው 88ኛ ክ/ጦር ዛሬ የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን አዘና ከተማን ከንጋቱ 12:30 የተቆጣጠር ሲሆን ቀንደኛ የብልፅግና አመራሩን ወደ ላይ ተ*ሸ*ኝ*ቷ*ል። በጀግኖቹ  88ኛ ክ/ጦር በሁለቱ ሻለቆች ጥምረት የተሰራው ድንቅ ኦፕሬሽን ጠላትን አንገት አስደፍቷል። ከሞት የተረፈው የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻ፣ፓሊስና ፋራ ኮማንዶ  እግር አውጪኝ የፈረጠጠ ሲሆን ጀግኖቹ የምድር አናብስቱ ስብስብ የበላይነትን በማሳየት ከ30 በላይ የህሊና እና የፖለቲካ እስረኞችን በማስለቀቅ ጠላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዷል።      በአውደ- ውጊያ የተገኙ ድሎች! 1.አቢ ሙሉነህ የአዘና ከተማ/ሊቀመንበር/          2.በስም ያልታወቁ 11 ሚሊሻና አድማ ብተና  የ*ሞ*ቱ 3.ከ 10 በላይ ከባድና ቀላል ቁስለኛ 4.ከ30  በላይ የህሊና እስረኞች 3ቱ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸውን ጨምሮ  ማስለቀቅ ተችሏል አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!! ክፋት ለማንም፤በጎነት ለሁሉም!!!! አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ህ/ግንኙነት

የአፋብን ዕዞች በተለያዩ ግንባሮች ውጊያ በማድረግ አስደናቂ ጀብድ ሲፈፅሙ ውለዋል! በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ስር የሚንቀሳቀሱ ልዩ ልዩ ዕዞች ዛሬ ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ባከናወኑት መጠነ-ሰፊ እና የተቀናጀ ወታደራዊ ኦፕሬሽን፣ በወሎ ቤ-አማራ፣ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት እና በጎጃም ግንባሮች ደማቅ ድል አስመዝገወበዋል። በዚህ መብረቃዊ እርምጃ ወግዲ፣ ጎረንጂ እና አዘና ከተሞች ከአገዛዙ ነፃ የወጡ ሲሆን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞችንም ማስለቀቅ ተችሏል። በወሎ ቤ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ስር የሚገኘው 105ኛ ኮር ከ45ኛ እና 29ኛ ክፍለ ጦር ሻለቆች ጋር በመተባበር በወሰደው እርምጃ፣ በወግዲ እና ጎረንጂ ከተሞች የሰፈሩ ሦስት የአገዛዙ መከላከያ ሻለቆች ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶባቸዋል። በዚህ ውጊያ 2 ብሬን መትረየሶች፣ 33 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች እና በርካታ ተኳሾችን መማረክ የተቻለ ሲሆን፣ የአገዛዙ ካቢኔ ወረዳውን ጥሎ ሸሽቷል። አገዛዙ በደረሰበት ሽንፈት በመበሳጨት በከተሞቹ ላይ በፈጸመው የድሮን ድብደባ የወረዳው አስተዳደር ሕንፃ እና የፖሊስ ጣቢያ ሲወድሙ፣ ከ10 በላይ ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸውንም የወሎ ቤተ-አማራ ምኒሊክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ይፋ አድርጓል። በሸዋ የሚንቀሳቀሰው የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በበኩሉ፣ በደብረ ብርሃን ዙሪያ በምትገኘው አንጨቆረር ከተማ እና በመንዝ ግንባሮች ስኬታማ ኦፕሬሽን አከናውኗል። የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር ነጎድጓድ ክፍለ ጦር በፈጸመው የከተማ ውስጥ ጥቃት አንድ ዋና ሻምበል አዛዥን ጨምሮ በርካታ የጠላት ኃይሎችን ማርኳል፤ ደምስሷል። በተመሳሳይ በመንዝ አውራጃ ህዝብን ለመዝረፍ በተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ የአፄ አምደ ፅዮን ኮር የምኒልክ ክፍለ ጦር አሃዶች ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ ችለዋል። ሸሽቶ የወጣው የአገዛዙ ሰራዊት በመንዝ ላሎ ወረዳ በአርሶ አደሮች እና በሞተር ስራ ላይ በተሰማሩ ወጣቶች ላይ ከፍተኛ የገንዘብ ዝርፊያ መፈጸሙም ታውቋል። በጎጃም ግንባር የሚንቀሳቀሰው የቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 88ኛ ክፍለ ጦር፣ የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን አዘና ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል። በጥቃቱ የአዘና ከተማ ሊቀመንበር፣ የሚሊሻ አዛዡ እና ምክትሉ እንዲሁም 11 የሚሊሻ እና የአድማ ብተና አባላት ተደምስሰዋል። በተጨማሪም ሦስት የሞት ፍርድ የተፈረደባቸውን ጨምሮ ከ30 በላይ የሕሊና እና የፖለቲካ እስረኞች በጀግናው የፋኖ ሰራዊታችን መፈታታቸው ተረጋግጧል። እነዚህ የተቀናጁ ድሎች የአፋብን ወታደራዊ አቅም እና የአገዛዙን መዋቅር የማፍረስ ጉዞ ወደ ላቀ ደረጃ መሸጋገሩን የሚያሳዩ ናቸው። አርበኛ አበበ ሙላቱ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ወታደራዊ ቃል አቀባይ ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም።

የመከላከያው አመራር ከፋኖ ተኩሥ ለማምለጥ ሢል ከግንዱ ፓትሮሉን አጋጭቶ እሡም ህይወቱ አልፏል ጀግኖቹ ይችላሉ እመለስበታለሁ ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር
የመከላከያው አመራር ከፋኖ ተኩሥ ለማምለጥ ሢል ከግንዱ ፓትሮሉን አጋጭቶ እሡም ህይወቱ አልፏል ጀግኖቹ ይችላሉ እመለስበታለሁ ሸር ሸር ሸር ሸር ሸር

የአድዋ ክፍለ ጦር ብቁና ስልጡን የሆነውን የ11ኛ ዙር እግረኛ የፋኖ ሰራዊት አስመረቀ! (ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የበላይ ዘለቀ ዕዝ ስር የሚንቀሳቀሰው ግዙፉ የአድዋ ክፍለ ጦር፣ በሁለንተናዊ ዘርፍ የሰለጠነና ብቁ የሆነ የ11ኛ ዙር እግረኛ የፋኖ ሰራዊቱን በደማቅ ሁኔታ ማስመረቁ ተሰማ። ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደው በዚህ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ የአፋብን የፖሊት ቢሮ የስልጠና መምሪያ ኃላፊ፣ የበላይ ዘለቀ ዕዝ አመራሮች፣ የመይሳው ካሳ (፪ኛ) ኮር አመራሮች እና የአድዋ ክፍለ ጦር ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። በአርበኛ ተመስገን ወለላው የወታደራዊ አዛዥነት የሚመራው ይህ ክፍለ ጦር፣ ከዚህ ቀደም ካከናወናቸው ስልጠናዎች በተሻለና በላቀ መንገድ፣ ወታደራዊ መርህንና የዕዝ ሰንሰለትን የጠበቀ ስልጡን ሰራዊት ማፍራቱ ተገልጿል። ይህ አዲስ የተመረቀው የ11ኛ ዙር ሰራዊት የአማራን ሕዝብ የህልውና አደጋዎች በቆራጥነት ለመመከትና የብልጽግናን አገዛዝ ሥርዓት በሁለንተናዊ መልኩ ለመጋፈጥ በሚያስችል ቁመና ላይ የሚገኝ መሆኑ በምረቃው ወቅት ተመልክቷል። የምረቃ ፕሮግራሙን በማስተባበርና በመምራት ረገድ የአድዋ ክፍለ ጦር የሕዝብ ግንኙነት አርበኛ ዳንኤል አቡሃይ እና ሌሎች የክፍለ ጦሩ አመራሮች ከፍተኛ ሚና መጫወታቸው ተነግሯል። ይህ ከፍተኛ ቁጥር ያለውና በዘመናዊ ወታደራዊ ሳይንስ የሰለጠነ ኃይል ወደ ክፍለ ጦሩ አሃድ መቀላቀል፣ በአማራ ክልል እየተካሄደ ላለው የነፃነት ተጋድሎ ተጨማሪ አቅም እንደሚፈጥርና የአገዛዙን የጭቆና መዋቅር ለማፍረስ የሚደረገውን ጉዞ እንደሚያፋጥነው ተመልክቷል። "ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!" በሚል መሪ ቃል የተጠናቀቀው ይህ የምረቃ መርሃ-ግብር፣ አፋብን ይበልጥ የተደራጀና የተቀናጀ ወታደራዊ ኃይል እየገነባ መሆኑን ዳግም ያረጋገጠ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል።

ወደ በ201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ከጠላት ወደ ፋኖ የተቀላቀሉ   ከህዳር 10 _ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ==============+============= ..........በድምሩ =79  ➺መከላከያ =43➺ሚሊሻ=18 ➺ፓሊስ=3 ➺አድማ ብተና =01➺ፓራ ኮማንዶ=14 ..........ግንቦት 04/2018 ዓ.ም 1.ዳንኤል ፈይሳ.............መከላከያ 2.ጫላ  ጉታ.............መከላከያ 3.አደም ፈረደ.........መከላከያ 4.ላምነው መከታ.......መከላከያ 5.ኤለያስ ጫሌ.....መከላከያ 6.መኳንት መላኩ........መከላከያ 7.ም አስርአለቃ አብድማርቆስ...መከላከያ 8.ራቡማ ነጋ.............መከለከያ 9.አብድ አህመድ..........መከላከያ 10.ወንድ ሀብቴ..........መከለከያ 11.ልንገረው ዘውድ.....መከላከያ 12.አሸናፊ አሰፋ .............መከላከያ 13.ልንገረው ዘውድ..........መከላከያ 14.አሸናፊ አሰፋ......መከላከያ 15.ወርቅነህ አባተ........መከላከያ 16. ይታያል እኛምአየን......ሚሊሻ 17. ብርሌው ጌትነት .....መከላከያ 18. በዳሶ ሁሴን.........መከለከያ 19. እያሱ ተስፋ........መካከያ 20. ሞአስ ጋሊ ......መከላካያ 21.ጀንበሩ ንጉስ ......ፓሊስ 22.ብርሀኑ ነገሰ.......ሚሊሻ 23.ሲሳይ ታደሰ.........መከላከያ 24.መለሰ ደርቤ.........መከላከያ 25.ጀንበሩ ንጉሴ.......ፓሊስ 26.ብርሀኑ ነገሰ.......... ሚሊሻ 27.ዋሌ አለማየሁ ....ሚሊሻ 28.ዳዊት ሙቀት ....መከላከያ 30.አበባው ምንይበል....አድማብተና 31.አየለ ሙናየ.......ሚሊሻ 32.ሚካኤሉ ደሴ........ መከላከያ 33. ጌታሰው ግዛ....ፓራኮማንዶ 34.ሙክታር አህመድ....መከላከያ 35.ሁነኛው አጥናፉ ...ፓራ ኮማንዶ 36. ስመኘው ገረመው...ፓራ ኮማንዶ 37.ከፋለ አለወኝ.......ሚሊሻ 38.አሸነፍ ማኔ....ሚሊሻ 39.ይችላል አበበ...ሚሊሻ 40.ሸጋው ባብየ ......መከላከያ 41.ቄስ አሰራደ አምሳሉ.....ሚሊሻ 42.ባምላክ አወቀ......ሚሊሻ 43.ነፃው ተስፋየ...ፓራ ኮማንዶ 44. ተከታይ በላይ.....ፓራ ኮማንዶ 45.ገረመው መኮኑን.....ሚሊሻ 46.የሽዋስ ሙናየ..ሚሊሻ 47.ወንድማለም ደመስ.....ፓራኮማንዶ 48.ሲሳይ ማረጉ...መከላከያ 49.ጌታው አንበርብር....መከላከያ 50.ሀይለማርያመ ከፋለ...መከላከያ 51. አስር አለቃ ቴዲ ጌታቸው...መከላከያ 52,ም/አ/ዓለቃ አብዱ ማርቆስ.መከላከያ 53, ገብሬ በሌ.......  ሚሊሻ 54, ምስጋናው በለጠ....መከላከያ 55, ክንድነው መርሻ ...ፖራኮማንዶ 56, ደጀንአብርሃም .....ፖራኮማንዶ 57,አትንኩት ተስፋ......ፖራኮማንዶ 58.አስር አለቃ ታዴ ጌታቸው.መከላከያ 59.ንጉሱ ዳምጤ .....መከላከያ 60.ፀዳሉ ውቤ......መከላከያ 61.50አለቃ ደመቀ ጌቱ ....ሚሊሻ 62.ይገርማል ጌትነት .....ሚሊሻ 63.ኮ/ል መለሠ አያሌው ...ፓሊስ 64.ዘርጋ ዳንኤል....መከላከያ 65.ዮሴፍ አበበ.....መከላከያ 66.አትንኩት ተስፋ......ፓራኮማንዶ 67.ሙለሰው ስራው...ፓራ ኮማንዶ 68.ላቃቸው ማአዛ......ፓራ ኮማንዶ 69 አስርአለቃ ደሳለኝ አባይ ..መከላከያ 70.አስርአለቃ ሰለሞን አለምነው .መከላከያ 71.አብዲ ጊዛ...........መከላከያ 72.ነጋ ጋሸው..........ፓራ ኮማንዶ 73.ጌትነት ውቤ .......ሚሊሻ 74.መንግስቱ ይዘንጋው....ሚሊሻ 75.ዳግም አለሙ.......መከላከያ. 76.ሀብታሙ ንጉሴ ...ፓራ ኮማንዶ 77.በላይ በዙ........መከላከያ 78.አብርሀም በየነ....መከላከያ 79.ንሮዝማንናስር.....መከላከያ   ይቀጥላል ገና ተቋሙን በዉጊያ ሳይሆን በስቦ ማስከዳት እያፈራረስነው እንገኛለን። አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት #የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የአማራይቱ ልጅ አዲስ አበባ ይሰማል እንዲያው በሞቴ ሸር እና ጆይን በማድርግ አድርሱልኝማ የአማራ ልጅ ፋኖ አፋብን ወደ ፊት እየገሰገሰ እየመጣ ነው ሽር ሸር ሸር ሸር

ወደ በ201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ከጠላት ወደ ፋኖ የተቀላቀሉ ከህዳር 10 _ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ==============+============= ..........በድምሩ =79 ➺መከላከያ =43➺ሚሊሻ=18 ➺ፓሊስ=3 ➺አድማ ብተና =01➺ፓራ ኮማንዶ=14 ..........ግንቦት 04/2018 ዓ.ም 1.ዳንኤል ፈይሳ.............መከላከያ 2.ጫላ ጉታ.............መከላከያ 3.አደም ፈረደ.........መከላከያ 4.ላምነው መከታ.......መከላከያ 5.ኤለያስ ጫሌ.....መከላከያ 6.መኳንት መላኩ........መከላከያ 7.ም አስርአለቃ አብድማርቆስ...መከላከያ 8.ራቡማ ነጋ.............መከለከያ 9.አብድ አህመድ..........መከላከያ 10.ወንድ ሀብቴ..........መከለከያ 11.ልንገረው ዘውድ.....መከላከያ 12.አሸናፊ አሰፋ .............መከላከያ 13.ልንገረው ዘውድ..........መከላከያ 14.አሸናፊ አሰፋ......መከላከያ 15.ወርቅነህ አባተ........መከላከያ 16. ይታያል እኛምአየን......ሚሊሻ 17. ብርሌው ጌትነት .....መከላከያ 18. በዳሶ ሁሴን.........መከለከያ 19. እያሱ ተስፋ........መካከያ 20. ሞአስ ጋሊ ......መከላካያ 21.ጀንበሩ ንጉስ ......ፓሊስ 22.ብርሀኑ ነገሰ.......ሚሊሻ 23.ሲሳይ ታደሰ.........መከላከያ 24.መለሰ ደርቤ.........መከላከያ 25.ጀንበሩ ንጉሴ.......ፓሊስ 26.ብርሀኑ ነገሰ.......... ሚሊሻ 27.ዋሌ አለማየሁ ....ሚሊሻ 28.ዳዊት ሙቀት ....መከላከያ 30.አበባው ምንይበል....አድማብተና 31.አየለ ሙናየ.......ሚሊሻ 32.ሚካኤሉ ደሴ........ መከላከያ 33. ጌታሰው ግዛ....ፓራኮማንዶ 34.ሙክታር አህመድ....መከላከያ 35.ሁነኛው አጥናፉ ...ፓራ ኮማንዶ 36. ስመኘው ገረመው...ፓራ ኮማንዶ 37.ከፋለ አለወኝ.......ሚሊሻ 38.አሸነፍ ማኔ....ሚሊሻ 39.ይችላል አበበ...ሚሊሻ 40.ሸጋው ባብየ ......መከላከያ 41.ቄስ አሰራደ አምሳሉ.....ሚሊሻ 42.ባምላክ አወቀ......ሚሊሻ 43.ነፃው ተስፋየ...ፓራ ኮማንዶ 44. ተከታይ በላይ.....ፓራ ኮማንዶ 45.ገረመው መኮኑን.....ሚሊሻ 46.የሽዋስ ሙናየ..ሚሊሻ 47.ወንድማለም ደመስ.....ፓራኮማንዶ 48.ሲሳይ ማረጉ...መከላከያ 49.ጌታው አንበርብር....መከላከያ 50.ሀይለማርያመ ከፋለ...መከላከያ 51. አስር አለቃ ቴዲ ጌታቸው...መከላከያ 52,ም/አ/ዓለቃ አብዱ ማርቆስ.መከላከያ 53, ገብሬ በሌ....... ሚሊሻ 54, ምስጋናው በለጠ....መከላከያ 55, ክንድነው መርሻ ...ፖራኮማንዶ 56, ደጀንአብርሃም .....ፖራኮማንዶ 57,አትንኩት ተስፋ......ፖራኮማንዶ 58.አስር አለቃ ታዴ ጌታቸው.መከላከያ 59.ንጉሱ ዳምጤ .....መከላከያ 60.ፀዳሉ ውቤ......መከላከያ 61.50አለቃ ደመቀ ጌቱ ....ሚሊሻ 62.ይገርማል ጌትነት .....ሚሊሻ 63.ኮ/ል መለሠ አያሌው ...ፓሊስ 64.ዘርጋ ዳንኤል....መከላከያ 65.ዮሴፍ አበበ.....መከላከያ 66.አትንኩት ተስፋ......ፓራኮማንዶ 67.ሙለሰው ስራው...ፓራ ኮማንዶ 68.ላቃቸው ማአዛ......ፓራ ኮማንዶ 69 አስርአለቃ ደሳለኝ አባይ ..መከላከያ 70.አስርአለቃ ሰለሞን አለምነው .መከላከያ 71.አብዲ ጊዛ...........መከላከያ 72.ነጋ ጋሸው..........ፓራ ኮማንዶ 73.ጌትነት ውቤ .......ሚሊሻ 74.መንግስቱ ይዘንጋው....ሚሊሻ 75.ዳግም አለሙ.......መከላከያ. 76.ሀብታሙ ንጉሴ ...ፓራ ኮማንዶ 77.በላይ በዙ........መከላከያ 78.አብርሀም በየነ....መከላከያ 79.ንሮዝማንናስር.....መከላከያ ይቀጥላል ገና ተቋሙን በዉጊያ ሳይሆን በስቦ ማስከዳት እያፈራረስነው እንገኛለን። አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት