ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 312
Subscribers
+17324 hours
+2467 days
+1 36830 days
Posts Archive
#ሰበር_የድል_ዜና‼️
#64ኛ_ክፍለ_ጦር_በሸበል_በረንታ_ወረዳ__በደፈጣ_ጥቃት_ወረጎ_እና_አካባቢው_ቀበሌ_ታሪክ_ሰረቷል።
ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር በሸበል በረንታ ወረዳ ማህበረሰቡን በመልሶ ማደራጀት የሰለጠየ ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል በማደራጀት እና በመገንባት በረካታ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።
64ኛ ክፍለ ጦር በሸበል በረንታ ወረዳ እያደራጀ ባለው ግዙፍ ኃይል ስጋት ውስጥ የገባው የአገዛዙ ተቅበዝባዥ ኃይል በቀጠናው የሚገኘው የፋኖ አባላትን ለማጥቃት በየዕዱኃ ከተማ መሽጎ ከሚገኘውን የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ጨለማን ተገን በማድረግ በቁጥቋጥ ቀበሌ የፋኖ አባላትን ለማጥቃት ምክሮ ሳይሳካለት ቀረቷል።
በቁጥቋጥ ቀበሌ የገባውን የአገዛዙ አረመኔ ሰራዊትን ድጋፉ ለማድረግ ከየዕዱውኃ ከተማ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 2:30 ተጨማሪ ኃይል በመያዝ በጉዞ ላይ የነበሩ በአንድ ፖትሮል እና በአንድ ላንድ ክሎዘር አመራር እና አባላት የጫነ ተሽከረካሪ በጉዞ ላይ እንዳሉ #በወረጓ እና አካባቢው ቀበሌ ልዩ ቦታው #ደረቅ_ወንዝ በተባለ ቦታ #64ኛ_ክፍለ_ጦር_5ኛ_ሬጅመንት በወሰደው የደፈጣ ጥቃት በፖትሮል ላይ የነበሩ የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት አመራር እና አባላት ሙት እና ቁስለኛ አድርጓል።
በሸበል በረንታ የዕዱውኃ ከተማ ወደ ቁጥቋጥ ሲንቀሳቀስ በነበረው የጠላት ኃይል ላይ በተሰራው የደፈጣ ጥቃት ከተደመሰሱት የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት አባላት ውስጥ:-
➤ሻምበል ሰለሞን የሻለቃ (ሬጅመንት )አዛዡ እና አንድ ጋንታ መሪ ፓትሮል ላይ እንዳሉ ተመተው የሞቱ
➤1ሚሊሻ እና 4 የመከላከያ አባላት ከባድ ቁስለኛ ሆነው ሆስፒታል የገቡ
➤ሆሲፒታል ከገቡት አምስቱ ቁስለኞች ውስጥ ሚሊሻውን ጨምሮ 2ቱ የመከላከያ አባላት መሞታቸውን አረጋግጠናል። የቀሩትም የመትረፍ እድል እንደሌላቸው ከውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን ተሰምቷል።
➤አንድ ፖትሮል እና አንድ ላንድ ክሎዘር ተሽከረካሪ በደፈጣ ጥቃቱ ከጥቅም ውጭ ሆነዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም
ፋኖ ይበልጣል ጌቴ
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት
+1
♦በእነ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ቧያለው የክስ መዝገበ ላይ ከመጋረጃ የመሰከረው ግለሰብ ማነው?
በእነ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ ከመጋረጃ ጀርባ የመሰከረው ግለሰብ መቶ አለቃ አሰፋ አድማሱ መሆኑ ተረጋገጠ። ግለሰቡ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቋሪት ወረዳ ተወላጅ ሲሆን እስከ 2016 ዓ.ም ታህሳስ አጋማሽ ድረስ በገረመው ወንዳወቅ ብርጌድ የፋኖ አባል ነበር።
ግለሰቡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊና የቀድሞው የባህርዳር ከንቲባ ድረስ ሳህሉ የቅርብ ዘመድ ሲሆን ከዚሁ ባለስልጣንም ሽልማት ተቀብሏል። ከዚህ በተጨማሪም በእስር ላይ ከሚገኙት የምክር ቤት አባሉ ከአቶ ክርስቲያን ታደለ ጋር የቅርብ ዘመድም መሆኑ ተገልጿል። አቶ ክርስቲያን ታደለ ምርጫ ሲወዳደሩ ምርጫውን አሸንፈው የምክርቤት አባል እንዲሆኑ ቅስቀሳ ሲያደርግ ነበር።
ይሁን እንጅ ግለሰቡ ጥቅም ፈላጊ በመሆን በመንግስትም በታጋዮቹም ዘንድ ለመመስገን ጥረት ያደርግ እንደነበር የቅርብ ማስረጃዎች አሉ። በዚህም በቋሪት፣ በፍኖተ ሰላምና በባህርዳር ቤትና ሌላ ንብረት ያለው ሲሆን በአሁኑ ወቅት ፋኖን በመክዳት ከመንግስትና ከብልጽግና ፓርቲ ጋር እየሰራ ይገኛል።
በነገራችን ላይ ግለሰቡ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ የተለየ ጥበቃ እየተደረገለት ይገኛል።
ግለሰቡ ለፍትሕ ሚኒስቴር ቃል በገባኸውና እኛ ባልንህ መሰረት አልመሰከርክም፤ ይህንን ያደረከው ደግሞ ከተከሳሾች ጋር ተደራድረህ ነው የሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት እንደሆነ የዐቃቤ ሕግና የደህንነት ምንጮች አረጋግጠዋል።
ከመጋረጃ ጀርባ የመሰከረው ይህ ግለሰብ ሊታሰርና ክስ ሊመሰረትበት እንደሚችልም ተገልጿል።
♦በእነ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ቧያለው የክስ መዝገበ ላይ ከመጋረጃ የመሰከረው ግለሰብ ማነው?
በእነ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ ከመጋረጃ ጀርባ የመሰከረው ግለሰብ መቶ አለቃ አሰፋ አድማሱ መሆኑ ተረጋገጠ። ግለሰቡ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቋሪት ወረዳ ተወላጅ ሲሆን እስከ 2016 ዓ.ም ታህሳስ አጋማሽ ድረስ በገረመው ወንዳወቅ ብርጌድ የፋኖ አባል ነበር።
ግለሰቡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊና የቀድሞው የባህርዳር ከንቲባ ድረስ ሳህሉ የቅርብ ዘመድ ሲሆን ከዚሁ ባለስልጣንም ሽልማት ተቀብሏል። ከዚህ በተጨማሪም በእስር ላይ ከሚገኙት የምክር ቤት አባሉ ከአቶ ክርስቲያን ታደለ ጋር የቅርብ ዘመድም መሆኑ ተገልጿል። አቶ ክርስቲያን ታደለ ምርጫ ሲወዳደሩ ምርጫውን አሸንፈው የምክርቤት አባል እንዲሆኑ ቅስቀሳ ሲያደርግ ነበር።
ይሁን እንጅ ግለሰቡ ጥቅም ፈላጊ በመሆን በመንግስትም በታጋዮቹም ዘንድ ለመመስገን ጥረት ያደርግ እንደነበር የቅርብ ማስረጃዎች አሉ። በዚህም በቋሪት፣ በፍኖተ ሰላምና በባህርዳር ቤትና ሌላ ንብረት ያለው ሲሆን በአሁኑ ወቅት ፋኖን በመክዳት ከመንግስትና ከብልጽግና ፓርቲ ጋር እየሰራ ይገኛል።
በነገራችን ላይ ግለሰቡ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ የተለየ ጥበቃ እየተደረገለት ይገኛል።
ግለሰቡ ለፍትሕ ሚኒስቴር ቃል በገባኸውና እኛ ባልንህ መሰረት አልመሰከርክም፤ ይህንን ያደረከው ደግሞ ከተከሳሾች ጋር ተደራድረህ ነው የሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት እንደሆነ የዐቃቤ ሕግና የደህንነት ምንጮች አረጋግጠዋል።
ከመጋረጃ ጀርባ የመሰከረው ይህ ግለሰብ ሊታሰርና ክስ ሊመሰረትበት እንደሚችልም ተገልጿል።
_ “አሁን ለይቷል በል መልሰኝ” _
“አንድ ዓይነ ሥውር ይኖር በነበረበት አንድ አገር ከዕለታት በአንዱ ቀን ኡ!ኡ! ተባለ፡፡ ዓይነ ሥውሩም ጩኸቱ ወደ መጣበት አቅጣጫ በደንብ አንቅቶ ሲያዳምጥ ኡ!ኡ! የሰው ያለህ! እየተባለ ሲጮህኽ ሰማ፡፡ በዚህን ጊዜ ልብሴን አቅርቡልኝ፣ ከዘራዮንም ስጡኝ ብሎ መሪውን ጠርቶ ውሰደኝ ሲል ሚስቱ ሰማች፤ “እርስዎ ደካማ ዓይነ ሥውር ነዎት ወዴት ሊሄዱ ነው? ምንስ ሊያደርጉ ነው? ይልቅ አርፈው ይቀመጡ፡፡” አለችው፡፡ ዓይነ ሥውሩም፣” አገሬ እኮ የሰው ያለህ እያለች ነው፡፡ ሞኝ ነሽ እንዴ? እሄዳለሁ!” ብሎ ብዙ ርቀት ከሄደ በኋላ እንደገና “ኡ!ኡ! የጎበዝ ያለህ!” እየተባለ ሲጮህ ሰማ፡፡ በዚህ ጊዜ “አሁን ለይቷል በል መልሰኝ” ብሎ ተመለሰ ይባላል፡፡” በማለት አገርንና ወገንን ለመመከት የሚችል ጥቂትም ቢሆን አቅም ያላቸው ሁሉ የጉልበታቸውን ማነስና መብዛት ከግምት ሳያስገቡ ለጥሪው ምላሽ መስጠት እንዳለባቸው በምሳሌ አስተምሯል፡፡
ምንጭ፡- አባቴና እምነቱ (የአለቃ አያሌው ታምሩ የሕይወት ታሪክ)
#በሥምረት አያሌው ታምሩ
ለ25 ሰዓት የቀጠለው አውደ ውጊያ ተጠናቀቀ ፤
ማቻክል- አማኑኤል :-
እርባብ ጠለዛሞ፣
ገሞና ደገሞ፤ የአረመኔውን ሰራዊት #ሲያጭ*ደው ውሎ አድሮ አበራይቶ #መል*ሶታል።
የአማራ ህዝብ ጦርነት ዘርጉ መሆኑን አይተንበታል ። ▶️ ከጌደብ ወንዝ እስከ ተምጫ ወንዝ ድረስ ተጠምጥሞ ምሽግ የያዘው የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር የበላይ ዘለቀ ሻለቆች ከአባት ፋኖዎች እና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር #በመናበብ መፈናፈኛ ያጣው ጡት፤ ብልት #ቆራ*ጩ ሰራዊት በርካታው #ተደም*ስሷል። ገሚሱም ቁስሉን እያንጠለጠለ #ፈርጥ*ጧል።
▶️ ከመከላከል ወደ ማጥቃት የተቀየሩት የበላይ ዘለቀ ሻለቆች ቀጠናውን ለመዝረፍ የመጣውን ሃይል መልሰው አታንበሳ/ወተበት ሚካኤል እና አንስላላ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ #ሲቁለጨለጭ አድሮ በጥዋቱ ወደመጣበት አማኑኤል ከተማ #ተመ*ልሷል።
▶️ በዚህ ወረራ የተሳተፋችሁ ጥቁር አማራዊያን ስማችሁ በጥቁር #መዝገብ ላይ አስፍረን ለታሪክ የምናስቀምጠው ይሆናል።
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ፤
ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም
"የሸዋ"ልጆች ለልዩነት የሚሆን ጭላጭል እንኳን እንዳያሳይ አድርገው በራቸውን ዘግተዋል።
የቻለ ዳግም ልዩነት እንዳይኖር ይስራ!
ያልቻለ አርፎ በመቀመጥ ቢተባበር እንደ ትልቅ ውለታ ይቆጠርለታል።
ዶ/ር አብደላ እድሪስ አብዱ
ለህዝብ ደህንነት ሲባል መንገድ ዝግ መሆኑን ስለማሳወቅ‼️
═════════❁✿ ❁══════============
አፋብሓ ቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀጨናዎች የህዝብን ደንነት ለመጠበቅ ሲባል መንገድ የተዘጋ ስለመሆኑ ማሳወቅ፣
በሆዱ ተገዝቶ የአብይ አህመድ አሊን ወንበር ለመጠበቅ የሚዝረከረከው የጠላት ሀይል ፋኖን ዘራፊ ነው ለማስባል ፋኖ መሣይ ብልጽግናዎችን በማደራጀት ሹፌሮቻችንን እና ህዝባችንን እያገላታ መሆኑን ደርሰንበታል።
በመሆኑም ህዝባችንን እና ሹፌሮቻችንን ከነዚህ ወንበዴዎች ዘረፋና ግድያ መከላከል ያመች ዘንድ ከነገ 13/04/2018 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መንገዶች ማለትም፦
1.ከባህር ዳር ጭንባ ቁንዝላ ደለጎ
2.ከዱርቤቴ ዝህብስት ወገዳ
3.ከዱርቤቴ ሀሙሲት ማማላ
4.ከዱርቤቴ _ቀደምት ላሊበላ ልሁዲ መንገዶች
ዝግ እንደሆኑ ማሳወቅ እንወዳለን ።ህዝባችንም በነዚህ ዘራፊ አካላት ላይ እርምጃ ወስደን ፣በማስተካከል በፍጥነት ክፍት ስለምናደርግ፣ እንደወትሮው ሁሉ በትግስት እንድትጠብቁን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
ማሳስቢያ፦ ይህንን መልክት ጥሶ እገዳ በተጣለባቸው መንገዶች ሲንቀሳቀስ ለሚደርስበት ማንኛውም ችግር ኃላፊነቱን እራሱ ባለቤቱ የሚወስድ መሆኑን በድጋሜ እናሳውቃለን።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ‼️
የፋብሀ ምዕ/አ/ቀ/ቴዎድሮስ-ዕዝ
የ105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት
የ88ኛ 2ኛ ሻለቃ💪
***//
ታህሳስ 12/2018 የአብይ አህመድ መሩ የብል.ግና ጨ.ፍ..ጫ#ፊ ሠራዊት በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109 ኮር 88ኛ ክ/ጦር ቀጠና እኩይ የጥፋት ተልዕኮን አንግቦ ለመንቀሳቀስ ከ4 ጊዜ በላይ በተደጋጋሚ ሞክሯል። ዛሬም እንዲሁ ለ5ኛ ጊዜ በ2 አቅጣጫ ከወምበርማዋ ሽንዲ ከተማ ከንጋቱ 10 ሠዓት ጀምሮ ወደ አንከሻ ጓጉሳ ድንጉሻ ቀበሌ እና ከአዮ ጓጉሳዋ አዘና ከተማ ወደ ችባችባሳ ቀበሌ ከርፋዱ አራት ሠዓት ጀምሮ በተናበበ ሁኔታ 2ኛ ሻለቃን እና በቀጠናው የሚንቀሳቀሱ የፋኖ አባላትን ለማፈን ተንቀሳቅሷል።
በተደጋጋሚ ጠላት ላይ የበላይነት የምትቀዳጀዋ 2ኛ ሻለቃ ወደ ድንጉሻ የሚንቀሳቀሰውን መንገድ ዘግታ በመያዝ እና ጠላት የተዛባ መረጃ እንዲኖረው በማድረግ ወደ ችባችባሳ የተንቀሳቀሰን ጠላት በደፈጣ አርግፋዋለች። የተረፉትን እስከ አዘና ከተማ አሯሩጣ አስገብታዋለኝ።
#እስካሁን በደረሰን መረጃ ከ9 በላይ ቅጥረኛ ሠራዊቱ ወደ ማይመለሱበት የተሸኙ ሲሆን ከ13 በላይ ማቁሰል ተችሏል።
#ሻለቃዋ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም ግብር እሰበስባለሁ ብሎ ከሽንዲ ወጦ የነበረን ጠላት ስቦ በመምታት ስልት ጠላት ላይ ድል የተቀናጀች መሆኑ የሚታወስ ነው።
ከንጋቱ 11:00 ሰዓት የጀመረው ትንቅንቅ እስከ ምሽቱ 1:00 እንደቀጠለ ነው።
ታህሳስ : 12/ 2018 ዓ/ም
የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር በላይ ዘለቀ ሻለቆች
ከአማኑኤል ከተማ በሁለት አቅጣጫ ወደ ደብረቀለሞ /ደጋ ቀጠና/ የተንቀሳቀሰው #የአራ*ሙቻው ሰራዊት በማቻክል ህዝብ እና በበላይ ዘለቀ ሻለቃ ዋጋውን አግኝቶ ወደ መጣበት አማኑኤል ከተማ ተመልሷል።
የማቻክሉ በላይ ዘለቀ ሻለቃ በሌላ አውደ ውጊያ አማኑኤል ከተማ በመግባት በጠላት ላይ የስነልቦና ፣አካላዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ማድረስ የተቻለ ሲሆን በርካታ የአረመኔው ሰራዊት #ተደም*ስሷል።
የተረፈው አታንበሳ/ወተበት ሚካኤል ቤተክርስቲያን ገብቶ ለማምለጥ ቢሞክርም #የማቻክል ተርቦች ተስበው #እየቀ*ጠቀጡት ነው።
አውደ ውጊያው አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ድል ለአማራ ፋኖ!
አዲስ ትውልድ ፤አዲስ አስተሳሰብ ፤አዲስ ተስፋ፤
ታህሳስ 12/ 2018 ዓ/ም
የአፋብኃ ምዕ/ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦ ህዝብ ግንኙነት፤
ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ከ54 በላይ የአገዛዙን ሰራዊት በመደምሰስ ከ71 በላይ በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፉ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ባደረገው ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በጠላት ላይ የበላይነትን በመቀዳጀት ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ።
የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም ከሌሊት ጀምሮ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ለማፈን በሚል በአራት አቅጣጫ ማለትም ከእንጃፋት በዝጊት አዲስ አለም አቅጣጫ፣ከጥጉ ቀበሌ በድፍቋ ፈረስ መጋለቢያ አቅጣጫ፣ከብልባላ መዛርድ በፀዳ ወንዝ አቅጣጫ እና ከላሊበላ በጉርዱ በር ዳጉሶች አቅጣጫ የመጣውን ኃይል ቀድመው መረጃው የደረሳቸው ነበልባሎቹ ወሳኝ ቦታዎችን በመያዝ ከንጋቱ 12:30 ሰዓት እስከ ቀኑ 8:30 ሰዓት ድረስ በየመጣበት አቅጣጫ የጠላትን ኃይል ሲያራግፉት ውለዋል።
በክንደ ነበልባሎቹ የአሳምነው ልጆች የተገረፈው የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት አዲስ አለም ከምትባል ጥንስስ ከተማ ላይ ከ54 በላይ ሲደመሰስ ከ71 በላይ ቁስለኛውን በየሸጡና ሸለቆው እየለቀመ ውሏል።
በተያያዘ መረጃ ጄኔራል ኃይሉ ከበዴ ክፍለ ጦር ለማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር ደጀንነቱን በማሳየት የደረሰ ሲሆን በድፍቋ አቅጣጫ የመጣውን የብልፅግና ሰራዊት መሃል በመቁረጥ መግቢያ መውጫ እንዳያገኝ በማድረግ ከ20 በላይ በመደምሰስና ከ32 በላይ ቁስለኛ በማድረግ የጄኔራሉ ልጆች ታላቅ ጀብዱ ተጎናፅፈዋል።
በመጨረሻም አንድነት ኃይል ነው የሚለውን መርህ በመከተል ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርና ጄኔራል ኃይሉ ከበዴ ክፍለ ጦር በጋራና በመናበብ የጠላትን ኃይል አንገት ያስደፉበት ጥምረት ለሌሎችም አርኣያ የሆነ ቅንጅት ነው ሲሉ የክፍለ ጦር አመራሮች መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም
አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ 18 የጠላት ኃይል በመደምሰስ ድል ተጎናፀፉ::
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ ሸዋንግዛው ካሣ ሻለቃ ትናንት ታህሳስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ድል ቀንቶታል::
የጠላት ኃይልን ጭኖ ከአማራ ሳይንት ተነስቶ ወደ ለጋምቦ ወረዳ ለመግባት ሲጓዝ የነበረ ኤፍኤስአር ተሽከርካሪ ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ቡሶ ጊዮርጊስ የተባለ አካባቢ ላይ ሲደርስ የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ ሸዋንግዛው ካሣ ሻለቃ ኃይል በሰነዘረው ጥቃት 14 የአድማ ብተና አባላት ሲቆስሉ 4 የሚሆኑት በውጊያ መሀል ተደምስሰዋል:: ይህ በውል የታወቀው አሀዝ ሲሆን የተጎጅዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ይገመታል::
የጠላት ኃይል በትናንትናው እለት ቁስለኛውን ለማንሳት ቢረባረብም እነ ሞት አይፈሬ የብረት አጥር ሆነው አላስጠጋው ስላሉ ባለፉት 24 ሰዓታት ቁስለኞቹን ለማንሳት ከየአቅጣጫው ያለ የሌለ ኃይሉን ጨምሮ መጥቶ እንደነበርም ነው ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ይማም ሁሴን ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት ያስታወቀው::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ.ም
#አስቸኳይና_አፈትላኪ_መረጃ‼️
የጠላት ኃይል ምርጫን አስመልክቶ በመላው አማራ እስከ ታች (ቀበሌ ድረስ) የሰላም ቀጠና መፍጠር ይፈልጋል። ይህም የሚሆነው ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ሰላም ነው ምርጫም ለማድረግ አስቻይ ሁኔታዎች አሉ ለሚል ፕሮፓጋንዳ ያመቸው ዘንድ ነው። ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ ያለ የለለ ኃይሉን በአየር ኃይል በመታገዝ ወረራ እየሞከረ ይገኛል።
ለንስር አማራ ከአገዛዙ ሰዎች የደረሳት መረጃ እንደሚያመለክተው #ከታህሳስ_15 ጀምሮ #ጮቄ_ለበሱን ቀጠና ይዞ እስከ ቢቸና ደብረወርቅ ያለውን ቀጠና #በእግረኛ፣ #በሜካናይዝድና #በአየር_ሀይል የተቀናጀ ሙሉ ኦፕሬሽን ለመስራት ዝግጅቱን ጨርሶ የመጨረሻዋን #ፊሽካ እየተጠባበቀ ይገኛል። ስለሆነም በዚህ ቀጠና የምትንቀሳቀሱ አመራሮችና አባላት የስንቅ ፣ የትጥቅ ፣የስነልቦና እንዲሁም የሚያስፈልገው ሁሉ ዝግጅት እንድታደርጉ ማህበረሰቡም ከወዲሁ ዝግጁ እንዲሆን የንስር አማራ ወታደራዊ ምንጮች መልዕክት አስተላልፈዋል‼️
#ማሳሰቢያ፦ መረጃው ሾልኮ ስለወጣ ዘመቻውን ቀድመው ሊጀምሩ ስለሚችሉ በተጠንቀቅ እንጠብቅ፣ ከተጠቀሰው ቀጠና ውጭ ያላችሁ መላው የአማራ ቀጠናም ከወዲሁ ዝግጁ ይሁን‼️
12/ዐ4/2018 ዓ.ም
#አገዛዙ_በእምነት_ተቋማት_ውስጥ_ሀይማኖታዊ እሴት በመጣስ ቅድስ ቤተክርስትያን ገብቶ ካህናት እና የዕምነት ተከታዩችን በመደብደብ ዘረፋ ፍፅሞ ሄዶል!!
ታህሳስ/12/2018 ዓ.ም
ተስፋ የቆረጠው የብልፅግና አገዛዝ በምስራቅ ጎጃም ዞን እነማይ ወረዳ ደብረ ገነት ጎተራ ቀበሌ እራሱን የወረዳ አስተዳደር ብሎ የሚጠራ #ባንዳ_ተሾመ_ሞላ የሚመራ ሁለት እግር አሳማ በዕምነት ተቋማት ቅድስት ቤተክርስቲያን በመገሰባት ሊሳለሙ የመጡትን ምዕመናን ለስብሰባ ትፈለጋላቹህ በማለት አዛውንቶችን እና እናቶችን በመሳደብ እና በመገፍተር የእሆዴድ ብል*ግና ገዳይ ቡድን የተሰጠውን የአማራን ህዝብ የማጥፋት ተልዕኮ በመቀበል የዕምነቱ ተከታዩችን ሲያሸማቅቅ፣ ሲያሸብር፣ ሲዝት መዋሉን የተለመደው ድስኩሩን ሲያራምድ ውሏል።
በኦሮሙማ የኦዴድ ብል*ግና ገዳይ ቡድን አስፈፃሚ አካላት በዛሬው እለት ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም ደብረ ገነት ጎተራ ቀበሌ አስገድደው የሰበሰቡት ማህበረሰብን #ከፋኖ ጋር እባካቹህ አስታርቁን በማለት የሽንፈታቸውን ጥግ አስገድደው ስብሰባ ላሳተፉት ማህበረሰብ በፍረሀት አሰምተዋል።
የትግላችን የጀርባ አጥንት የሆነው በአይን ጥቅሻ የሚግባባው ህዝባችን በአስገድዶ በዱላ እና እንተንገራገረ በተገኘበት ስብሰባው #ዝምታን_መርጦ ዝምታ ባፈነው የንቀት ሳቅ አሳፍሮ አይንህን ለአፈር ብሎ አሳፍሮ ሰዶታል።
በህዝባችን ዝምታና ህዝብ አንቅሮ እንደተፋው በሁል የተረዳው #ባንዳ_ተሾመ_ሞላ የአገዛዙ ተላላኪ ሁለት እግር አሳማ የተለመደው #የውሻ ስርቆቱን እና ወራዳ ተግባሩን ፈጽሞ የንጹንን ንብረትና ቤት ቁልፍ በመስበር 8(ስምንት) ኩንታል ጤፍ እና በቤት ውስጥ የዕለት ፍጆታ የተዘጋጄ ሽሮ እና 12 ኪሎ በርበሬ፣ ጨው፣ ዱቄትእና ድጅኖ መቆፈሪያ፣ ዘነዘና የመሳሰሉ የቤት ቁሳቁሶችን ሙሉ በሙሉ ዘርፎ ወደ መሸጊያው ቢቸና ከተማ ጭኖ ሄዶል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
ታህሳስ12/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር የእነማይ ወረዳ ጊ/መንግስት ሚዲያ ክፍል ሃላፊ
#የአባት_አረበኞች_ጦር_የብልፅግናን_ሰራዊት_አንገት #አስደፍቶ_መልሶታል።‼️
በጎንቻ ሲሶ እነብሴ ወረዳ ዛሬ ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ/ም ከግንደወይን ከተማ የቡችር እና የቁራ አራስማ ቀበሌዎች ላይ ትጥቅ አስወርጀ ግብር እሰበስባለሁ በማለት በርካታ መከላከያ፣ ምኒሻና ፖሊስ በማሰለፍ በሌሊት ተንቀሳቅሶ በየቡችር ቀበሌ ሚካዔል ቤተክርስቲያን እና የቁራ አቦ ቤተክርስቲያን ህዝቡን በግድ ሰብስቦ በሬውን ሽጦ የገዛውን መሳሪያ ለማስውረድ እና ግብር ለመሰብሰብ ደፋ ቀና ሲል ቢያረፍድም የ74ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሬጅመንት የቡችር ሚካዔል የከተመውን የብልፅግና ሰራዊት እንዲሁም የአራስማ ቀጠና የገበሬው ጦር ደግሞ የቁራ አቦ ዙሪያ በመስፈር የተደረገውን ሙከራ ጀግኖች በክንድቻው ሲያዝረከርኩት ያረፈዱ ሲሆን በየጥሻው ሙትና ቁስለኞችን በመያዝ ወደምጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ እንዲመለስ አድርገውታል ።
በዚህ አውደ ውጊያም የገበሬው ጦር ተጋድሎ መንግስት ህዝቡ ይደግፈኛል እያለ የሚሰራውን የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ገደል የከተተ ሆኗል።
#አዲስትውልድ_አዲስአስተሳሰብ_አዲስተስፋ
ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም
የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
#የአባት_አረበኞች_ጦር_የብልፅግናን_ሰራዊት_አንገት #አስደፍቶ_መልሶታል።‼️
በጎንቻ ሲሶ እነብሴ ወረዳ ዛሬ ታህሳስ 12 ቀን 2018 ዓ/ም ከግንደወይን ከተማ የቡችር እና የቁራ አራስማ ቀበሌዎች ላይ ትጥቅ አስወርጀ ግብር እሰበስባለሁ በማለት በርካታ መከላከያ፣ ምኒሻና ፖሊስ በማሰለፍ በሌሊት ተንቀሳቅሶ በየቡችር ቀበሌ ሚካዔል ቤተክርስቲያን እና የቁራ አቦ ቤተክርስቲያን ህዝቡን በግድ ሰብስቦ በሬውን ሽጦ የገዛውን መሳሪያ ለማስውረድ እና ግብር ለመሰብሰብ ደፋ ቀና ሲል ቢያረፍድም የ74ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሬጅመንት የቡችር ሚካዔል የከተመውን የብልፅግና ሰራዊት እንዲሁም የአራስማ ቀጠና የገበሬው ጦር ደግሞ የቁራ አቦ ዙሪያ በመስፈር የተደረገውን ሙከራ ጀግኖች በክንድቻው ሲያዝረከርኩት ያረፈዱ ሲሆን በየጥሻው ሙትና ቁስለኞችን በመያዝ ወደምጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ እንዲመለስ አድርገውታል ።
በዚህ አውደ ውጊያም የገበሬው ጦር ተጋድሎ መንግስት ህዝቡ ይደግፈኛል እያለ የሚሰራውን የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ገደል የከተተ ሆኗል።
#አዲስትውልድ_አዲስአስተሳሰብ_አዲስተስፋ
ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም
የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
*የአማራ ፋኖ ቤሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክፍለ ጦር የሥራ ግምገማና ጥልቅ ተሃድሶ በማድረግ የአመራር ሪፎርም አደረገ።
በቀን 08/04/18 እና 09/04/2018 ዓ.ም ሁለት የቀን የፈጀ የሥራ ግምገማ በማድረግ የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባልና የአሳምነው እዝ ከፍተኛ አመራር አርበኛ ፖሮፌሰር ማርከው መንግሥቴና የአፋብሃ ደቡብ አማራ አሳምነው እዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ዋና ሰብሳቢ መቶ አለቃ ይላቅ ብርሃኔ, የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አረበኛ ደጉ ተሥፋዬና የሲቪል አሥተዳደር ጉዳዮች ኃላፊ አርበኛ እንዳልካቸው ግርማና ሃምሳ አለቃ ጎሽመው ኃይሌ የከሰም ኮር ወታደራዊ ዋና አዛዥ በተገኙበት የአመራር ሪፎርምና ምደባ ይፋ አድርገዋል።
የነበልባል ክ/ጦር አመራሮችም
1ኛ.አርበኛ ሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ___የነበልባል ክፍለ ጦር ዋና ሰብሳቢ
2ኛ.አርበኛ መለሰ ውቤ ___ የነበልባል ከ/ጦር የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ
3ኛ.አስር አለቃ ሸዋቀና ኡርጌሳ የነበልባል ከ/ጦር የሲቪል አሥተዳደር ጉዳዮች ኃላፊ
4ኛ.አርበኛ በላይሁን አድማሱ___ የነበልባል ከ/ጦር ወታደራዊ ዋና አዛዥ
5ኛ.አርበኛ እምሽ በጋሻው____የነበልባል ክ/ጦር ም/አዛዥ ለኦፕሬሽናል
6ኛ.አስር አለቃ ስመኝ አለማየሁ___የነበልባል ክ/ጦር ም/አዛዥ ለአሥተዳደር
7ኛ.አርበኛ ደሴ ሞገሴ___የነበልባል ክ/ጦር ም/አዛዥ ለሎጀስቲክ
8ኛ.አርበኛ ይላቅ ደረጀ___የነበልባል ክ/ጦር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
9ኛ.አርበኛ ሀብታሙ በለጠ___የነበልባል ክ/ጦር ፋይናስ ኃላፊ
10ኛ.አርበኛ ሞገስ ገበየሁ____የነበልባል ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ
11ኛ.አርበኛ ሸጋው ንጉሴየነበልባል ክ/ጦር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ
12ኛ.ሃምሳ አለቃ መክት ደበበ___ የነበልባል ክ/ጦር ም/ዘመቻ
13ኛ.አርበኛ በላይ ወልዴ___ የነበልባል ክ/ጦር ት/ት እና ስልጠና ኃላፊ
14ኛ.አርበኛ ሰለሞን ታየ___የነበልባል ክ/ጦር አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ
15.ሀይልዬ ደመቀወታደራዊ ስልጠናና ክህሎት ኃላፊ
16ኛ.አርበኛ ፀጋዬ የሻው_ፐርሶኔል
17ኛ.አርበኛ መርሻ ታዬ_ የነበልባል ክፍለ ጦር ፀኃፊ
18ኛ.መረጃና ደህንነት-----____?
19ኛ.አርበኝት ቃልዬ ነገሰ___ሴቶችና ማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊ
20ኛ.አርበኛ ክፍሉ ኬሌቻ___ህክምና ቡድን ኃላፊ
21ኛ.አርበኛ ዋሴ አሰፋፈጠራና ቴክኖሎጂ ኃላፊ
22ኛ.አርበኛ እንግዳ ሰብስቤሚዲያና ሪፖርተር
23ኛ.ኦፕሬተር--------?
24ኛ.አርበኛ ውቤ የሺጥላ_መረጃና መሀንዲስ
በኦዲትና ቁጥጥር
1ኛ.አርበኛ ዮሴፍ ግዛው___የነበልባል ክ/ጦር ኦዲትና ቁጥጥር ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ ማሙሽ መካሻ___ምክትል ኦዲትና ቁጥጥር
3ኛ.አርበኛ ላቀ በለጠ___ኦዲትና ቁጥጥር
በወታደራዊ ህግ ክፍል
1ኛ.አርበኛ ወርቅሸት ለማ ወታደራዊ ህግ ክፍል ሀላፊ
2ኛ.መቶ አለቃ አዛለ መኩሪያ_ህግ ክፍል
3ኛ.አርበኛ ስለሺ ሀ/ገብረኤል_ህግ ክፍል
ሃብት አሰባሳቢዎች
1ኛ.አርበኛ ፀደቀ አለማየሁ_ሀብት አሰባሳቢ ሀላፊ
2ኛ.አርበኛ መለሰ ሀይሉም/ሀብት አሰባሳቢ
በኦርዲናንሥና ንብረት
1ኛ.አርበኛ ኤፍሬም በዛብህ___ኦርዲናንስ ሀላፊ
2ኛ.አርበኛ ሽመልስ ገ/አምላክ___ም/ኦርዲናንስ
3ኛ.አርበኛ ውብሸት ብርሀነ___ንብረት ክፍል ለኦርዲናንስ
4ኛ.አርበኛ ዘውዱ ደምረው___ንብረት ክፍል ለኦርዲናንስ
ግዥዎች
1ኛ.አርበኛ እረታ ዘውዱግዥ ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ ማሙሽ ጉዴታግዥ
3ኛ.አርበኛ ዳምጠው ጣሰው___ግዥ
4ኛ.አርበኛ ደሴው___ግዥ
በሰላምና ደህንነት
1ኛ.ዋና ሳጅን ሰይፈ ተስፋ__የህዝብ ደህንነትና ፀጥታ
ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ ሲሳይ ተሰፋ___ም/የህዝብ ደህንነትና ፀጥታ ኃላፊ
በፋይናንሥ
1ኛ.አርበኛ አማረብህ ሙሉጌታ_ም/ፋይናንስ ሀላፊ
2ኛ.አርበኛ ብረሀኑ በላቸው_ሒሳብ ሰራተኛ ለፋይናንስ
3ኛ.አርበኛ ምስክር የተሻ(ፈረንጁ)_ፀሐፊ ለፋይናንስ
በቀለብና አልባሳት
1ኛ.አርበኛ ብሩክ ገ/ስላሴ(አቢቲ)_ቀለብና እደላ ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ አክሊል የተሻ_ቀለብና አልባሳት
3ኛ.አርበኛ ፍቃዱ መኮነን_ቀለብና አልባሳት
በጦር መሳሪያ ጥገና
1ኛ.አርበኛ ደርሰህ ተስፋ_ ጦር መሳሪያ ጥገና ክፍል ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ ጥላየ የሺጌታ_ ጥገና
ትራንሥፖርት ሥምሪት
1ኛ.አርበኛ አበባየሁ ነገሰ_ትራንስፖርትና ስምሪት ሀላፊ
2ኛ.አርበኛ ተካበ መስፍን_ም/ትራንስፖርትና ስምሪት
ህግ አገልግሎት
1ኛ.አርበኛ ሽመክት ሙሉጌታ_ህግ አገልግሎት ኃላፊ
2ኛ.አርበኛ ጀማነህ ጎበና_ህግ አገልግሎት
3ኛ.አርበኛ ገዳ ሲሳይ_ህግ አገልግሎት
4ኛ.አርበኛ መንግስቱ ደመቀ_ህግ አገልግሎት
5ኛ.አርበኛ ላቀው ቦሰት_ህግ አገልግሎት
6ኛ.አርበኛ ሲሳይ ማሞ_ህግ አገልግሎት መሆናቸውን ይፋ አድርጓል።
💪ድል ለአማራ ፋኖ!!!
💪ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
🙏ክብርና ሞገሥ ለትግሉ ሰማዕታት!!
የነበልባል ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ክፍል።
ታህሳሥ 12/04/2018 ዓ.ም*
