ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 478
Subscribers
+824 hours
+657 days
+91030 days
Posts Archive
ደቡብ ወሎ ዞን ከደሴ ከተማ በቅርብ ርቀት የሚገኙ አከባቢዎችን ጨምሮ 11 ወረዳዎች በፋኖ ነፃ ወጥተዋል።
ከወልድያ ጋሼና ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ ከወልድያ ጀምሮ አላገዶ፣ አፍሪኬር፣ ቃሊም፣ ስሪንቃ፣ ሰቀላ፣ በቅሎ ማነቂያ፣ደቦት፣ ድልብ፣ ቀበሮ ሜዳ፣ አሁን ተገኝ፣ ሐሙሲት፣ ከእስታይሽ እስከ ጋሼና ምላሽ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።
ከወልድያ ደሴ ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ ከወልድያ ጀምሮ ሰምቦ፣ ስሪንቃ፣ መርሳ፣ ውርጌሳ፣ ገንፎ ጨፌ፣ መሀል አምባ፣ ሊብሶ፣ ውጫሌ ከሐይቅ በቅርብ ርቀት እስከሚገኘው ጃሪ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በሰሜን ወሎ ዞን ስር የሚገኙ በርካታ ወረዳዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሰጥ ናቸው።
ለመላው አማራ ትክክለኛውን መሬት ላይ ያለውን መረጃ በማድረስ ግንባር ቀደም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ያድርጉ ሸርና ጆን በማድረግ አስታያይቶን ያስቀምጡልን!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ በጠላት ላይ የሰራው ኦፕሬሽን በቢዲዮ ተቀርጾ እንዲህ ለታሪክ ተቀምጧል።
በጉራጊ ህዝባዊ አመፅ ተቀስቅሷል!
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ዛሬ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ወጣቶች ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር ባደረጉት ግጭት ሰዎች ሳይቆስሉና ሳይሞቱ እንዳልቀረ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ ፡፡
ወጣቶቹ ዛሬ ከፖሊስ ጋር የተጋጩት “ የሲናኖ ሴራ “ የተባለው ባህላዊ የሽምግልና ሥረዓት የባለቤትነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ በተከሠተ አለመግባባት ነው ተብሏል ፡፡
ወጣቶቹ የከተማዋን ጎዳናዎች በድንጋይ እና በጎማ ዘግተው መዋላቸውን የአይን እማኖች ተናግረዋል ፡፡ በከተማው እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት ድረስ የተኩስ እሩምታ ይሰማ እንደነበር የጠቀሱት ነዋሪዎቹ የአምቡላንሶች ምልልስም በርቀት ተሰምቷል ብለዋል ፡፡
በከተማው መረጋጋት ባለመስፈኑ ምን ያህል ሰዎች እንደተጎዱ ለማወቅ አስቸጋሪ መሆኑንም ነዋሪዎቹ ተናግረዋል ፡፡
“ ሲናኖ ሴራ “ የተባለው ባህላዊ የሽምግልና ሥረዓት በመስቃን እና በዶቢ የቤተ ጉራጌ ማህበረሰቦች መካከል የባለቤትነት ይገባኛል ጥያቄ ሲነሳ መቆየቱ ይታወቃል ፡፡
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ በጠላት ላይ የሰራው ኦፕሬሽን በቢዲዮ ተቀርጾ እንዲህ ለታሪክ ተቀምጧል። ይህን ቬዴዮ ከትግል ሚዳ ይዥላችሁ ልመጣ በዝግጅት ላይ ነኝ እዉነቱ በማየት የእናንተን አስተያይት የምታስቀምጡ ይሆናል። እስከዛው ሸርና ጆይን በማድረግ የተለመደ ትብብራችሁ እንዳይለየኝ በትህትና እጠይቃለሁ!!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ለአማራ_ትግል_ሚዲያዎች_በሙሉ‼️
የአገዛዙ የሚዲያ ሚሊሻዎች የመረጃ ማዛባት እንዲሰሩ ትዛዝ ተሰጧቸው ወደ ስራ ገብተዋል። መረጃ ማዛባት አላማው እስከ ዛሬ ያገኘናቸው ድሎች ሚዲያውን በመቆጣጠራቸውና ሊያስተባብሏቸው ባለመቻላቸው የተዛባ (የውሸት የተፈበረከ) የድል ፎቶ በማሰራጨት በሌላኛው ክንፋቸው ደግሞ ያን መረጃ ስህተት እንደሆነ በማስረጃ በማጋለጥ የእስከ ዛሬ የምናሰራጨው የድል መረጃ ውሸት እንደሆነ ፖሮፓጋንዳ ለመስራት በተጠንቀቅ የቆመ ሲሆን ፍኖተ- አማራ እንዳረጋገጠችው ከ3 አመት በፊት ሲሰራጭ የነበረ የታንክ ምስል ኤዲቲንግ ተጨምሮበት የሚዲያ ሚሊሻዎች ዛሬ እንደተማረከ ያሰራጩ ሲሆን የኛ (የአማራ ሚዲያዎች) ያንን ሲያሰራጩ አይተናል እናም ያልተረጋገጠ መረጃ ባለማሰራጨት ህዝባችንን ከማደናገር እንዲሁም በሚዲያ ሚሊሻው ሴራ ከመውደቅ እንጠንቀቅ ስትል ፍኖተ-አማራ መልዕክቷን ታስተላልፋለች‼️
ጥንቃቄ አይለየን‼️
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
🔥#ለአብይ_አህመድ_ወንበር_የተከፈለ_ውድ_ዋጋ‼️
የአንድ እብድ ወንበር ለማስጠበቅ በመሪዎቾ ድንፋታ ትጥቅም ቀበቶም አስፈታዎለሁ በማለት እየፎከረ የገባው ሆነ ታፍሶ የገባው ወጣት በመላው አማራ ምድር በዬጥሻው ወድቆ የአሞራና የአውሬ ቀለብ እየሆነ ነው።
ይህ በምስሉ የምታዩት የጁላ ወታደር በዚህ 5 ቀን ውስጥ #በዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (#አባ_ናደው) ወሎ ምድር ላይ በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ ከአፈር ከተደባለቁት ውስጥ በጥቂቱ በምስል የቀሩ ናቸው። እጅ የሰጡ እድለኞች ህይዎታቸው ተርፏል እምቢ ያሉት ከአፈር ተደባልቀዋል። ስለሆነም ይህ እንዳይሆን ከውጊያ በፊት እጅ በመስጠትና የፋኖን የምህረት ጥሪዎችን በመቀበል ህይወታችሁን እንድታድኑ ጥሪ እናቀርባለን።
በነገራችን ላይ የአሳምነው ልጅ ግንባርህን ብሎ እንዲህ ትጥቅ ያስፈታል እንጂ ትጥቁን አይፈታም።
ግልባጭ - ለአብይ አህመድ
ለምርኮኛው ጁላ
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (#አባ_ናደው)‼️
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ነፃ ባጣቸው የሰሜን እና የደቡብ ወሎ ዞን እና ወረዳ ከተሞች ላይ ሰፊ ህዝባዊ ውይይቶች በማድረግ የከረፋውን የብአዴን መዋቀር እየናደ የራሱን መዋቀር እየዘረጋ ይገኛል፡፡
ዛሬ በቀን 18/01/2016 ዓም በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ውጫሌ ከተማ ከነዋሪው ጋር ህዝባዊ ውይይት በማድረግ ማህበረሰባዊ የቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል፡፡
በውይይቱ የተነሱ ኮር ሃሳቦች
1 የትግሉ መነሻ ምክኒያቶች ምን ነበሩ?
* ትግሉ አሁን ያለበት ጠቅላላ ሁኔታ
* ትግሉ ያመጣው መልካም አጋጣሚ
* የትግሉ ተግዳሮቶች
* የትግሉ የቀጣይ አቅጣጫ
2 መንግሥት አሁን ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ
* በወታደራዊ ቁመና
* በፖለቲካ ተቀባይነት
* የዲፕሎማሲ አቅም እና ሌሎችም
3 በራስ አስተዳደር እና በፀጥታ ጉዳይ
* የሃገር ሽማግሌዎች የሰላም ኮሚቴዎች የቅሬ እና የእድር እንዲሁም የእምነት አባቶች ማና
* የህዝብ እና የኛ ግኑኝነት ምን መሆን አለበት
* ከጠላት ጋር በጥቅምም ሆነ በፆታዊ ግኑኝነት እያደረጉ ባሉ ሰዎች ጉዳይ
4 ይህን ትግል እንዴት የራሳችሁ እንደሆነ አምናችሁ ኮትኩታችሁ ታሳድጉታለችሁ?
በሚሉ አንኳር ጉዳዮች ተነስተው ሰፊ ውይይት በማድረግ ህዝብ ላይ የነበረን የተዛባ አረዳድ እና ስሁት እሳቤ ለማጥራት ተመኩሯል፡፡
በውይይቱም ህዝቡ ደስተኛ እንደነበር እና እስከዛሬም ዘግይታችሃል በማለት ቁጭቱን በአደባባይ ገልፆል፡፡
በቀጣይም ሰፊ ውይይቶች እንዲደረግ እየጠየቁ ቀጠናውን እናንተ በመያዛችሁ ሰላም አግኝተናል ከመሳቀቅ ድነናል ሲሉ መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ምክትል ሰብሳቢ እና የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ለሕዝብ ታምኖ መታገል የበለጠ ክብርና ሞገስ እንዳለው በተግባር ማስረዳት ይጠበቅብናል!
<< ..ፖለቲካ ቁማር ሳይሆን ጥበብ ነው፡፡ ጥበብ መሆኑን ዘንግተው በፖለቲካው ለሚቆምሩ ድኩማን ፣ እውነትን ሁሌ ስለምንይዝ እንበልጣለን እንጅ አናንስም። እንሸንፋለን እንጅ ፣ አንሸነፍም፡፡ ለሴራ ፖለቲካ እጅ አንሰጥም፡፡ ከመሽኮርመም ፖለቲካ ወጥተን ለአማራ ህዝብ ህይወታችንን ጭምር ለመስጠት ዝግጁ ነን!!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ዜና!
5ተኛ ቀኑን የያዘው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ ድል ታጅቦ እንደቀጠለ ነው።
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር እና መብረቅ ክፍለ ጦር የተውጣጡ አሃዶች ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር አሃድ ጋር በመቀናጀት ትናንት ለዛሬ ሌሊት በመካነሰላም ግንባር የጠላትን ኃይል በመደምሰስ፣ በማቁሰል፣ በመበተን እና በመማረክ ከጥቅም ውጭ አድርገው መካነሰላም ከተማን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አውለዋል::
በኦፕሬሽኑ የአድማ ብተና 23ተኛ ክፍለ ጦር በርካታ ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን የመካነሰላም ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅ/ቤት አመራር የሆነው አቶ ሰይድ አብዬን ጨምሮ ሌሎች ባንዳዎች እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል:: በድምሩ ከ45 ያላነሰ ጠላት የተደመሰሰ ሲሆን በርካቶች ቆስለዋል::
ውጊያው ሲጀመር ራሱን ለመከላከል አስቦ በአየር ማረፊያ፣ በለገአማራ ወንዝ እና በከተማይቱ መሀል በቡድን መሳሪያ የታገዘ ውጊያ የከፈተው ጠላት የጀግኖችን ክንድ ቀምሶ ከጥቅም ውጭ ሆኗል::
መካነሰላም ከተማ ውስጥ የሚገኘው የቦረና ማረሚያ ቤትን በመክበብ ፋኖ ባደረገው ትንቅንቅ በርካታ እስረኞችን ማስለቀቅም ተችሏል::
በዚሁ በመካነሰላም ግንባር ከትናንትት በስቲያ የኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጥላሁን ፈንታው ብርጌድ ኮሎኔል ሀብታሙ አሰፋን ጨምሮ ሌሎች 3 ባንዳዎችን መማረኩም ይታወሳል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 18/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (#አባ_ናደው)‼️
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ነፃ ባጣቸው የሰሜን እና የደቡብ ወሎ ዞን እና ወረዳ ከተሞች ላይ ሰፊ ህዝባዊ ውይይቶች በማድረግ የከረፋውን የብአዴን መዋቀር እየናደ የራሱን መዋቀር እየዘረጋ ይገኛል፡፡
ዛሬ በቀን 18/01/2016 ዓም በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ውጫሌ ከተማ ከነዋሪው ጋር ህዝባዊ ውይይት በማድረግ ማህበረሰባዊ የቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል፡፡
በውይይቱ የተነሱ ኮር ሃሳቦች
1 የትግሉ መነሻ ምክኒያቶች ምን ነበሩ?
* ትግሉ አሁን ያለበት ጠቅላላ ሁኔታ
* ትግሉ ያመጣው መልካም አጋጣሚ
* የትግሉ ተግዳሮቶች
* የትግሉ የቀጣይ አቅጣጫ
2 መንግሥት አሁን ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ
* በወታደራዊ ቁመና
* በፖለቲካ ተቀባይነት
* የዲፕሎማሲ አቅም እና ሌሎችም
3 በራስ አስተዳደር እና በፀጥታ ጉዳይ
* የሃገር ሽማግሌዎች የሰላም ኮሚቴዎች የቅሬ እና የእድር እንዲሁም የእምነት አባቶች ማና
* የህዝብ እና የኛ ግኑኝነት ምን መሆን አለበት
* ከጠላት ጋር በጥቅምም ሆነ በፆታዊ ግኑኝነት እያደረጉ ባሉ ሰዎች ጉዳይ
4 ይህን ትግል እንዴት የራሳችሁ እንደሆነ አምናችሁ ኮትኩታችሁ ታሳድጉታለችሁ?
በሚሉ አንኳር ጉዳዮች ተነስተው ሰፊ ውይይት በማድረግ ህዝብ ላይ የነበረን የተዛባ አረዳድ እና ስሁት እሳቤ ለማጥራት ተመኩሯል፡፡
በውይይቱም ህዝቡ ደስተኛ እንደነበር እና እስከዛሬም ዘግይታችሃል በማለት ቁጭቱን በአደባባይ ገልፆል፡፡
በቀጣይም ሰፊ ውይይቶች እንዲደረግ እየጠየቁ ቀጠናውን እናንተ በመያዛችሁ ሰላም አግኝተናል ከመሳቀቅ ድነናል ሲሉ መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ምክትል ሰብሳቢ እና የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የጎንደሬ በጋሻው ከፍለ ጦር ምክትል ሻለቃውን ጨምሮ ጠላትን ደመሰሰ ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አካል የሆችው ቃኘው ብርጌድ ዛሬ መስከረም 18 /2018 ዓ/ም ከጠዳ ከተማ በመውጣት በዙሪያው ያሉ አርሶአደሮችን ቤት ለቤት በመቀስቀስ ሁላችሁም ፋኖ ናችሁ ፋኖ ልጅም አላችሁ ምረሽ መግባትና ማስገባት አለባችሁ እያለ ሲደሰኩር ቆንጆዎቹ ምክትል ሻለቃውን ጨምሮ አምስቱን ወደ ላይኛው ላይመለሱ በመቀንደሽ ሸኝቷቸዋል።
ህብረተሰቡን ለማወናበድ የመጣው የብርሃኑ ጁላ ወንበዴ ሙትና ቁስለኛውን ይዞ በወጣበት እግሩ እየፈረጠጠ ወደ መገጭ ግድብ ተመልሶ ገብቷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 18/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ለሕዝብ ታምኖ መታገል የበለጠ ክብርና ሞገስ እንዳለው በተግባር ማስረዳት ይጠበቅብናል!
<< ..ፖለቲካ ቁማር ሳይሆን ጥበብ ነው፡፡ ጥበብ መሆኑን ዘንግተው በፖለቲካው ለሚቆምሩ ድኩማን ፣ እውነትን ሁሌ ስለምንይዝ እንበልጣለን እንጅ አናንስም። እንሸንፋለን እንጅ ፣ አንሸነፍም፡፡ ለሴራ ፖለቲካ እጅ አንሰጥም፡፡ ከመሽኮርመም ፖለቲካ ወጥተን ለአማራ ህዝብ ህይወታችንን ጭምር ለመስጠት ዝግጁ ነን! >> ይህ ወንድማችን ዮሐንስ ቧያለው ከ5 አመት በፊት ከአማራ ባለሀብቶች ጋር በነበረው ውይይት የተናገረው ንግግር ነው።
ጆን በስርአቱ ውስጥ ሆነው ''ህዝባችንን አንረሳም!'' ሲሉ ፥ በህዝብ ላይ የሚደርሰውን ግፍና መከራ በድፍረት በመሞገት ብሎም በሰላ ትችታቸው ከምናውቃቸው በጣት ከሚቆጠሩ አመራርና ፖለቲከኞች መካከል በመጀመሪያው ረድፍ የሚቀመጥ ነው።
''ሠውን ይበልጥ የምታውቀው ስትቀርበው ነው'' እንደሚባለው ፣ በመጥፎ የታሪክ አጋጣሚ ''አዋሽ አርባ'' በተሰኘው ምድራዊ ሲኦል አብረን ባሳለፍናቸው የመከራ ጊዜያት ውስጥ ፣ ጆን በሚዲያ ከምናውቀውም በላይ ቆራጥ ፣ ቆፍጣና ፣ ከሰው ጋር ተግባቢ ፣ የተረጋጋ ስብእና ያለው ፣ አስተዋይ ፣ ሁለንተናዊ የመረዳት አቅሙና ፖለቲካዊ እውቀቱ የሚያስደምም ፣ ከምንም በላይ ደግሞ ላመነበት ነገር ሞትንም ቢሆን ፊትለፊት የሚጋፈጥ ፅኑ ሰው መሆኑን ፣ አብረነው የነበርነው ሁሉ የምንመሰክረው ሀቅ ነው።
ጆን የዛሬ አሳሪዎቹን ሁሉ የፖለቲካ ሀሁ ያስተማረ ፣ ትልቅ አቅም ፣ ስምና ስልጣን የነበረው ሰው ነው። እንደማንኛውም የስርአቱ ካድሬ የፖለቲካ ቁማር መጫወቻ ካርድ ሆኖ እያገለገለ ፣ የሚያየውና የሚሰማውን ግፍ ባላየ እያለፈ ፣ አድርባይና ተላላኪ ሆኖ ፣ የአገዛዙን ፖለቲካዊ ድራማ እያዳመቀ ቢቀጥል ኖሮ ፣ በግሉ ምንም የማይጓደልበት ፣ የጠየቀው የሚደረግለት ፣ ያዘዘው የሚፈፀምለት ሰው ሆኖ መኖር ይችል ነበር።
ነገርግን የሱ ስብእና ፈፅሞ ይሄን አይፈቅድም። በዚህ አውድ የማይገለፁ በርካታ ውጣውረዶችንም አልፏል ፣ አሳሪዎቹን ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቆ ተንበርካኪ አለመሆኑንና ከህዝቡ ጥያቄና ትግል ጎን ተሰልፎ ለሚመጣበት ፣ ሞትንም ቢሆን በፀጋ ለመቀበል ቁርጠኛ መሆኑን በመንገር ተስፋቸውን አስቆርጧቸዋል።
የበቀል በትራቸውን በይፋ ማሳረፍ በጀመሩ ማግስት በተደጋጋሚ ህክምና እየከለከሉ ፣ ከህክምና እያቋረጡ ፣ ወደአዋሽ አርባ ኮንሰንትሬሽን ካምፕ በመውሰድ ለወራት እንዲሰቃይ ፣ እንዲጎሳቆል ፣ ህመሙ ተባብሶ ህይወቱ አደጋ ላይ እንዲወድቅ ፣ ....በማድረግ የሰው ልጅ ይፈፅመዋል የማይባል የግፍ ዶፍ ቢያዘንቡበትም ፣ እርሱ ግን አካሉ ቢጎሳቆል ህመሙ ቢያሰቃየውም እንኳ ፣ ከአለት የጠነከረ ሞራሉን ሊሰብሩት አልቻሉም ፣ ከአቋሙ አንድ ኢንች እንኳ ዝንፍ ሊልላቸው አልፈቀደም።
መንፈሰ ጠንካራው ጆን ፣ ልቦለዳዊ የወንጀል ታርጋ ተለጥፎበት ፣ ከህመሙ ጋር እየታገለና ተደጋጋሚ ቀዶ ህክምና እየተደረገለት ከሌሎች እልፍ ወንድም እህቶቻችን ጋር በቂሊንጦ ወህኒ ቤት ታስሮ ስለህዝቡ መሪር መስዋዕትነትን እየተቀበለ ይገኛል!
ታዲያ! ይህ ''ህዝቤ እየተሰቃየና ክብሩ ተገፎ ባለበት ፣ ግላዊ ድሎትና ምቾት ምኔም አይደለም!'' ብሎ ስለህዝቡ መከራን እየተቀበለ ያለ ወንድማችንን በሁለንተናዊ መልኩ አጋርነታችንን ልናሳየው ይገባል!
ለአሳሪዎቹ ፦ ለግፍ ሰሪዎች ከመታመን ይልቅ ለሕዝብ ታምኖ መታገል ፣ የበለጠ ክብርና ሞገስ እንዳለው በተግባር ማስረዳት ይጠበቅብናል!
በአገዛዙ እስር ቤቶች በግፍ ታስረው ፣ ስለህዝባቸው መሪር መስዋዕትነት እየከፈሉ ያሉ ወንድም እህቶቻችንን ለአፍታም ልንዘነጋቸው አይገባም!
ከአፋብኃ ጋር ወደፊት ወዳጀ
ሰበር ዜና‼
የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ #ሻምበል_ባሻ_መሀመድ_ሰይድ_የሱፍ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ በ030 ቀበሌ አጥንት መስበሪያ ላይ ከብልፅግና ሰራዊት ጋር ተሰልፎ ሲዋጋ በፋኖ ተገድሏል።
ብልጽግናዎች “በጀግንነት ኑሮ በጀግንነት የተሰዋ” በሚል የስላቅ ለቅሶ እያለቀሱ ነው! መባል የነበረበት፣ ለሆዱ ኖሮ፣ ለሆዱ ሞተ ነው!
