en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
4 411
Subscribers
-724 hours
+137 days
+1 18630 days
Posts Archive
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አሃዶች ገነቴ ከተማን ተቆጣጠሩ:: ንጉስ ሚካኤል ኮር የዘመቻ አባ ናደው የተሳኩ ድሎችን በማስቀጠል ታላቅ ተጋድሎ እያደረገ ሲሆን ዛሬ ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም የኮሩ አሃዶች ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ ገነቴ ከተማን ተቆጣጥረዋል:: ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጥቅምት 5/2018 አ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ  ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/     

#ገነቴ_ከተማ_ገቢ_ሆነች‼️ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አሃዶች ገነቴ ከተማን ተቆጣጠሩ:: ንጉስ ሚካኤል ኮር የዘመቻ አባ ናደው የተሳኩ ድሎችን በማስቀጠል ታላቅ ተጋድሎ እያደረገ ሲሆን ዛሬ ጥቅምት 5/2018 ዓ.ም የኮሩ አሃዶች ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ ገነቴ ከተማን ተቆጣጥረዋል:: ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) 05/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ  ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/     

#የማንነት ጥቃት ነው፣ የተፈፀመብን‼️ ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሪን ምክንያት በማድረግ በርካታ ነጋዴዎች ታስረዋል‼️ በደመወዝ ጭማሪ ሰበብ ዋጋ ጨመራችኋል የተባሉ ነጋዴዎች ላይ ጅምላ የእስር እና ፈቃድ
#የማንነት ጥቃት ነው፣ የተፈፀመብን‼️ ነጋዴዎች የዋጋ ጭማሪን ምክንያት በማድረግ በርካታ ነጋዴዎች ታስረዋል‼️ በደመወዝ ጭማሪ ሰበብ ዋጋ ጨመራችኋል የተባሉ ነጋዴዎች ላይ ጅምላ የእስር እና ፈቃድ የማገድ እርምጃ:- 🎯የታሰሩ ነጋዴዎች-865 🎯ንግድ ፈቃዳቸው የተሰረዘ-576 🎯ንግድ ፈቃዳቸው የታገደ- 1,263 🎯ሱቃቸውን የታሸገ- 33,020 🎯የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው- 29,588 ናቸው። ተብሏል። አንዳንድ ነጋዴዎቹ እንደሚሉት ደግሞ እርምጃው ፖለቲካዊ እና የማንነት ጥቃት ነው፣ ለብልፅግና የካድሬ መዋጮ የከለከሉት ናቸው፣ ተለቅመው ተመዝግበው ጥርስ ተነክሶባቸው የታገዱት ይላሉ። ከመርካቶ ዋጋ ጨማሪዎች እና አከፋፋዮችን መቆጣጠር ሲቻል ችርቻሮ አከፋፋዮችን በማንነትም እየለዩ እና እያደኑ ማሸግ ተገቢ አይደለም ብለዋል። #የነጋዴዎች ድምፅ

አረንዛው ዳሞት ብርጌድ የጅጋ የልምዳር ቀበሌ(ጅጋ ቀጠና) ወጣቶች ጋር ውይይት አደረገ። -------------------------------------- የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ፭ኛ ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️ በጅጋ የልምዳር ቀበሌ ወጣቶች በዛሬው ዕለት 05/02/2018 ዓ.ም . ትምህርት የተሰጠ ሲሆን በዚህም የአማራ ታሪክ፣ አማራነት(የአማራ ብሄርተኝነት)፣መረጃና ደህንነት፣ትግሉ የደረሰበት ደረጃ፣የጠላት ዓቅም ፣ የወጣቱ ሀላፊነት፣ የትግሉ ፈተና፣ የትግሉ አላማ ና ግብ በተመለከተ ትምህርት ተሰጥቷል።  በዚህም ከወጣቶች ጥያቄ ተነስቶ ሰፊ ውይይት ተደርጓል ። በመጨረሻም የወጣቶች አደረጃጀት በመፍጠር የተጠናቀቀ ሲሆን ስልጠናውንም የሰጡት አንዳርጌ ጌትነት የአረንዛው ዳሞት ብርጌዱ የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ ፤የጅጋ ከተማ አስተዳድር የወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ ዘሪሁን ወልዴ(ኮራ) የጅጋ ከተማ አስተዳድር ፋይናንስ ሀላፊ የደሜ ተስፌ ና የጅጋ የልምዳር ቀበሌ አመራሮች ናቸው ። አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ፍሥሓ አደራው አዲስ ትውልድ ! አዲስ ተስፋ ! አዲስ አስተሳሰብ

“አማራ ብላ በክንዶቿ ላይ የተነቀሰቸውን በጩቤ ቆዳዋን ገፈፉት” ----------------------------------------------------------- ፋኒት ባለም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ  አባል እና የኮማንዶ ተመራቂ ስትሆን በዕለተ እሁድ ጥቅምት 2ቀን 2018 ዓ.ም ከጓደኞቿ ጋር ሁነው የጠላትን እንቅስቃሴ በመከታተል ላይ እያሉ በድንገት ከጠላት ጋር ፊትለፊት ይገናኛሉ። በዚህም ቦታው ከለላ የሌለበት በመሆኑ የጠላትና የእነ ባለም የጦር መሳሪያ ባለመመጠጣን ጠላት የያዘውን ብሬንና ዲሽቃ ያዘንበብቸዋል። በዚህም አስክሬኗ ሳይነሳ በያዘው ዲሽቃ እየተኮሰ ይደርስባታል። ነገር ግን ልጅቱ በዚህች አጭር ዕድሜዋ ለአማራነት፣ ለሰውነት፣ ለሕልውናዋና ለሃይማኖቷ ስትል የልጅነት የአፍላነት ዕድሜዋን እንደጓደኞቿ በመዝናናት በጨዋታ ሳይሆን በዱር በገደሉ እየተዋደቀች በክብር ቀና አረፈች። ጠላት የያዘው ኃይል እጅግ ብዙ ስለነበር አስክሬኑን በደረሰበት ጊዜ እጅግ በሚዘገንን ከሀይማኖት ፣ከሰብዓዊነት ፣ ከህሌና ፣ ከዓለምአቀፍ ሕግ በወጣ መልኩ እንኳን ለካራ ለጩቢ ለጥፊ በሚያሳሳ ገላዋ ላይ ቄራ እንደተጣለ ስጋ ጩቤያቸው እየመዘዙ እንደ ዱር አራዊት ጥርሳቸውን እያገጠጡ ትናንት በሀሰት ትርክት ተጽፈው እንዳነበብናቸው የታሪክና የልብወለድ መጽሐፍት ኋላም ሀውልት እንደቆመላቸው እንደነ አኖሌ ነገ ለህዝብ ጠባሳ ጥሎ የሚያልፍ ፣ በታሪክ የማይረሳ ነገር ተፈጸመ ። ይህም የኾነው በወለጋ ፣ በአርሲ አይደለም። ይህን ያደረጉም ከሰውነት የወረዱ አውሬ  እንዳንላቸው አውሬ እንኳ ራሱን መሰል የማያጠፋ ሲሆን በምንም ማይወከሉ ደማዊ ሮቦቶች የተጫኑትን የጥላቻ ጥግ በአስከሬን ላይ አሳይተውናል። ይሄ ማለት አንድ ሰው ጠላት የሚባለው በሕይወት እያለ በተሸከመው ሃሳብ አለመግባባት ሊሆን ይችላል። በዚህም የተለያዬ ስም ተሰጦ ተፈርጆ በብሔር ፣ በቋንቋ ፣ በቀለም የተለዬ ተደርጎ ጦር ተማዞ ይገጥማል ከዚያም አንዱ ከሞተ ጠላትነት ያበቃል ዘሩ ፣ ቀለሙ ይቀርና አንድ የሚያደርገን ሞት ነው። ስለዚህ ሰው ከሞተ ጠላትነቱ ያበቃል። በየትኛውም ዓለም አስክሬን ክቡር ነው ። ነገር ግን የኾነው ይኽ አይደለም።😥 በመጀመሪያ የለበሰችውን ልብስ ቀዳደው ከአራቋቷት በኋላ ገና እንቡጥ በሆኑ ገላዎቿ ላይ ካራቸውን መዘው እንደ ፋሲካ በግ መሸለት ጀምሩ ፤ በዚህም የጥላቻቸው ዐይን የሚከፈተው አማራ ከሚለው ስማችን ነውና አማራ ብላ በክንዶቿ ላይ የተነቀሰችውን ንቅሳት በያዙት ጩቤ ከቆዳዋ ገፈፉት ይህም ሳያንስ ፣ የሕይወት ምልክት የሆነውን ጡት ቆርጠው ጥለው ማሀል አስፓልት ላይ ጣሏት 😥 ! ይህ የሚሆነው ፋኖ በውጊያ የማረካቸውን የጠላት ኃይል ለዓለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት እያስረከ በሚገኝበት ፣ የተማኩ ቁስለኞችን ህክምና በሚሰጥበት ጊዜ ነው። ነገር ግን የብልጽግና ስርዓት አስጠባቂ ሰራዊቶች በማሕበረሰቡ መሀል እየኖረ በተገባ ውጊያ አድርገው በሚደርስባቸው ሽንፈት አንገት የሚደፋ ፣የሚሸማቀቅ ስልብ ስነ-ልቦና ለመፍጠር በሚያደርገው የአገዛዙ የፕሮፓጋንዳ ስራ ነው። ነገር ግን በዚህ አንገቱን የሚደፋ ሳይሆን ሰይፉን የሚያነሳ፣ ክላሹን የሚያነግት ለህልውናው የሚኖር አማራ እንጂ !! እኛ ግን እንላለን ቢያንስ እኩል በሚያደርገን ሞታችን ላይ ክብር እንስጥ። በሀገራችን ሃይማኖታዊ ሆነ ሰብአዊ የሕሌና ሕጎች እንኳ የሚጣረስ አረማዊ ባሕሪ እንውጣ ። ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም !! ፍሥሓ አደራው ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ  ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/     

"ንጉስ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም!" የሚለው የታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ ድንቅ ቃል  በብልፅግና ወንጌል ዶሴ ውስጥ  አይታወቅም ‼️ ላለፉት ሁለት አመታት መሰከረም ሰላሳ፣ጥቅምት፣ህዳር ፣ታህሳስ ወዘተ ሰላሳ የአመቱን ወራቶች እየጠራ   እናጠናቅቀዋለን፣ጨረሰናዋል ፣ ጃውሳውን እናጠፈዋለን ፣በዋሻና ገዳም ብቻ የተደበቀውን ጥቂት አመራር መለቃቀም ይቀረናል ፣አስር ፐርሰንት ብቻ ቀረን ፣ክልሉን ለክልሉ የፀጥታ ሀይል እናስረክባለን ፥አስረክበናል  ኧረ ስንቱ .. የሚለው ተረት ተረት የተለመደ ከሆነ ሰነባበተ። ያልጠቀሰው ወር ቢኖር አስራ ሶስተኛዋ ወር  ጳግሜ ብቻ ነው።በቀጣይ ጊዜ "ዘመቻ ጳግሜ ሰላሳ ብሎ ሊያውጅ ይችላል¡¡" የተለየ አዲስ እንቅስቃሴ ማድረግ የሚችል ባይሆንም ፤ጠብ የሚል ነገር ባያገኝም ቅሉ ፦ከሰሞኑ ደግሞ አለኝ የሚለውን የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት የኦሮሙማው አገዛዝ የክልል ልዩ ሀይል ጨምሮ መጠነ ሰፊ ወረራ እያካሄደ ነው ። መማረክ ግብሩ ያደረገ አመራር ሰራዊቱም መማረክና ነውና በሁሉም አውደ ግንባሮች እየተማረኩ ነው።እየተደመሰሱ ነው፣ከፍተኛ ስንቅና ትጥቅ ለወገን ሀይል እያስረከቡ ነው ። በታንክ፣መድፍ፣ዙ-23፣ሞርታር ፣ድሮን እና መሰል ከባድ የጦር መሳሪያዎቾ ጋጋታ የሚገታ ሰራዊት ፈፅሞ የለንም ።ታሪክን ወደ ኃላ ብንመለከት በፋሽስት ጣሊያን ወረራ ወቅት የጦር መሳሪያ ብልጫ ፣የሩብላው ጋጋታ ቀደምት አባቶቻችን አባኮሰትር  በላይ ዘለቀ፣አሞራው ውብነህ  አላስደነበራቸው ። ከያኒው በግጥም ሰንኝ እንዲህ አደል ያለው፦ ኧረ ተው አምጡልኝ በሌን ከዲማው ጊዮርጊስ የአባ ኮስትር በላይ ገድሉ አንጀት ነው የሚያርስ ነጋሪት ሲጎሰም ክተት ሲል ሲነፋ  ገንባው አለሁል ይለው ነበር ያ ጎጄ ጋሜው። ሩብላ ቢበር ጣሊያን ፣በጭስ ቦንብ ቢያስቸግር ተናነቀው በሌ በአልቤን በምንሽር!!! አይ አተኳኳስ እናቴዋ......... ፤ አሞራው ካሞራው ተብሎስ አይደል! በሌሎች አገሮች  ታሪክም ተመሳሳይ ነው ።የቅርብ ጊዜውን ታሪክ ብንመለከት ታላቋ አሜሪካ በሆሊውድ ፊልም  ላይ  ብቻ ያሸነፈችው ፣በተግባር ግን የተሸነፈችበት የቬትናም ጦርነት ነው  (በነገራችን ላይ የሆሊውድ የፊልም ባለሙያዎች በዚህ ጦርነት ዙሪያ ፦  Deer Hunter, we were soldier , casualties of war,Full metal jacket ,War in Vietnam  የመሳሰሉ በርካታ ፊልሞችን ሽንፈታቸውን ለማስተባበል  ሰርተዋል ) ፤  በአፍጋኒስታን ተራሮችና ኮረብቶች   ከታሊባን ጋር  የነበረው ጦርነት መቋጫው የሚታወቅ ነው ።ትንሽ ቀደም ካሉት የዓለም ታሪክ  ደግሞ ታላቁ የሮማ ጦር ጀርመን መቆጣጠር ያልቻለው ፤ አዶልፍ ሂትለር በሩሲያ ምድር የገጠመውን ውረደት ከታሪክ ማንበብ  ንጉስ በስራዊት ብዛት አይድንም ፣አያሸንፍም የሚለውን ብሂል አስረጅ ነው ። የማሸነፊያ ቁልፉ ጥርት ያለ አላማ ነው ።ህዝባዊ አላማ፣ለህልውና ፣ለፍትህ፣ለነፃነት እና ለእኩልነት የሚደረግ ትግል መሆኑ ላይ ነው ።የእኛ አላማ ግልፅ ነው እንዳለው መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ የህልውና አደጋ ላይ የወደቀ ማህበረሰብ ልጆች ነንና በምናውቀው ምድር፣በምናውቀው ጫካ፣ወንዝና ሸንተረር ለህልውናችን አደጋ የሆነውን ወራሪ ሰራዊት እንደ አመጣጡ እናስተናግደዋል ። ምክንያቱንም ለድል የተኳለ አዲስ ትውልድ ነውና ጠላትን አሸንፈነዋል ።ድሉን አሳምሮ መቋጨት ይቀረናል።ለዚህ ደግሞ ሁሉም በያለበት፥ በተሰማራበት   ለወጣንለት ቅዱስ አላማ በታማኝነት፣በቅንነት እንታገል። ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! Hailemichael Bayeh

የኢትዮጵያ ሠላም ሚኒስትር በተለያዩ የአማራ ስራ አጥ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ከዚህ ቀደም ባወጣው የስራ ቅጥር ደካሞችን የመረዳት በሚል ኦላይን መመዝገቡ ይታወቃል። ሆኖም አብይ አህመድና መሰሎቹ ከተለያዩ ቦታዎች የአማራ ተወላጅ ልጆች ገዘባቸውን ከስክሰው በተመደቡበት በወሎ ዩኒቨርስቲ ለስሶሰት ቀን ምግብና ውሃ እንዳያገኙ በማድረግ እየተሰቃዩ ይገኛሉ። እነዚህ ከአርባ በላይ የሆኑ ልጆች የድረሱልን ጥሪ እያቀረቡ ይገኛል ልጆቹ አሁንም ቢሆን ሥራ አለ እያለ ከመተማ ወሎ ደረስ ኑ ተመልምላቹኃል በማለት በያዙት ስልክ ሚሴጂ በመላክ ከስንት በርሃ አቋርጠው የመጡ ወድሞቻችን እና እሕቶቻችን እየተሰቃዩ እንደሚገኙ ነው የተናገሩት። አገዛዙ በአንድም ሆነ በሌላ የአማራን ሕዝብ ገንዘብ ለኪሳራ እያደረገ ይገኛል። ልጆቹ ወደ ትውልድ ቦታቸው የሚመለሱበት ገንዘብ ስላጡ የድረሱልኝ ጥሪ እያሰሙ ይገኛሉ ። ሙሉ መረጃውን ሲደረሰኝ እልካለሁ ወሎም ከጎንደር እና ከጎጃም የመጡ ናቸው ብለዋል።

ደህናችሁን አድራችሁ ነው ? እኛጋ የደስታው ስካር አለቀቀንም ገና ! ሸዋ ይቀጥላላ መሪዎቻችን !!
ደህናችሁን አድራችሁ ነው ? እኛጋ የደስታው ስካር አለቀቀንም ገና ! ሸዋ ይቀጥላላ መሪዎቻችን !!

ደስ የሚል  የምስራች ዜና:- "አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ =================================== "እንኳን ደስ አለን አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ብርጌድ ወደ ክፍለ ጦር አደረጃጀት አደገ!! "የቀድሞው ከሰም ክፍለጦር መስራች እና የጀርባ አጥንት ብርጌድ የነበረው ኃክለማርያም ማሞ ብርጌድ አስፈላጊውን መስፈርቶች በማሟላት ወደ ክፍለጦር ደረጃ ማደጉን ዛሬ በሁለተኛ አመት የትግል በዓሉ ላይ በይፋ በህዝብ ፊት አውጇል። "የአፋብኃ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር በዛሬ ዕለት ማለትም መስከረም 24 2018 አስከፊውን እና ጨፍጫፊውን የብልፅግና ሰራዊት ለመፋለም ወደ ጫካ የወረዱበትን ሁለተኛ አመት ባከበሩበት ወቅት የብርጌዱን ወደ ክፍለጦር አደረጃጀት ማደግ በይፋ አውጀዋል። ላለፉት ሁለት አመት በብርጌድ የአደረጃጀት ደረጃ ሲታገል የበረው የዛሬው አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር በጦርነት ልምድ በሰው ኃይል እና በቁሳቁስ እራሱን በማብቃት ነው ለዚህ ከፍተኛ ስኬት የበቃው። "አፋብኃ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር በስሩ አራት ብርጌዶች እና ሶስት ተወርዋሪ ሻለቃዎችን ይዞ ሲመሰረት አርበኛ እሸቱ ተክለሚካኤልን የክፍለጦሩ ዋና መሪ አድርጎ አስቀምጧል። ይህ ግዙፍ ክፍለጦር የከሰም ሀገረማርያም ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ የወረዳውን መንግስ መቀመጫ ከተማ ጨምሮ ከጥቂት  ከተሞች በስተቀር አብዛኛውን  በቁጥጥሩ ስር ያዋለ ክፍለጦር ነው።  ከወረዳውም ውጪም ቀድሞ የከሰም ወረዳ አካል የነበሩት አሁን ያለ ህዝብ ፍቃድ በክልል አራት  ጊምቢቹ ወራዳ ውስጥ ከሚገኙ በርካታ ቀበሌዎች የአፋብኃ ኃይለማርያም ክፍለጦር እጅ ይገኛሉ። "በመጨረሻም የኃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ወደ ክፍለጦር ማደጉን በይፋ ለህዝብ ያወጀ ሲሆን ለዚህ ለመድረስም ውስጣዊ ፈተናዎችን በማለፍ ውጤታማ የክፍለ ጦር አደረጃጀት እንዲሰራ ቀን ከለሊት ለደከሙ አባላት እና ከፍተኛ አመራሮቹ እና ለህዝቡ እንኳን ደስ አላችሁ።

➾ዋርካው ምሬ ወዳጆ የጎንደር ወንድሞቻችን ወደ አንድነት መምጣታቸውን አስመልክቶ አጭር የደስታ መግለጫ አስተላልፏል‼ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአ
➾ዋርካው ምሬ ወዳጆ የጎንደር ወንድሞቻችን ወደ አንድነት መምጣታቸውን አስመልክቶ  አጭር የደስታ መግለጫ አስተላልፏል‼ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን እና ፊስቡክ  ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9xG/     

Audio from Dave Dawit

➾ዋርካው ምሬ ወዳጆ የጎንደር ወንድሞቻችን ወደ አንድነት መምጣታቸውን አስመልክቶ አጭር የደስታ መግለጫ አስተላልፏል‼
+1
➾ዋርካው ምሬ ወዳጆ የጎንደር ወንድሞቻችን ወደ አንድነት መምጣታቸውን አስመልክቶ  አጭር የደስታ መግለጫ አስተላልፏል‼

በሁለት ወንድማማች የተኩስ ልውውጥ ራሱን የሚያረካ ድኩማን ያሳረረ ድንቅ ውሳኔ ነው። የዘመነ መሳፍንት አገዛዝን አፍርሶ አንዲት ሃገር የፈጠረልን የመይሳው ካሳ (አፄቴዎድሮስ) ልጆች "ጠላታቸውን መተ
በሁለት ወንድማማች የተኩስ ልውውጥ ራሱን የሚያረካ ድኩማን ያሳረረ ድንቅ ውሳኔ ነው። የዘመነ መሳፍንት አገዛዝን አፍርሶ አንዲት ሃገር የፈጠረልን የመይሳው ካሳ (አፄቴዎድሮስ) ልጆች "ጠላታቸውን መተው ጣሉ" ሲባል እንጅ "ተመታተው ወደቁ" መባል የኛ ዘመን ውርደት ነው። ኮርተንባችኋል እና ምስጋናየ ይድረሳችሁ።  ቀጣይ በሚኖሩ ቀሪ ስራዎችም ከጎናችሁ ነን!! ©አርበኛ ዝናቡ ልንገረው ደለለ

ክላውስዊትዝ የተባለ ስመ ጥር ጄኔራል ከናፖሊዮን ጋር በተደረገው ጦርነት በታሪክ እጅግ ጎበዝና አደገኛ የጦር መሪ ከሆኑት አንዱ ነበር። እናም ለጦርነት ያለውን አመለካከት የቀየሩትን “ጀግና ወታደሮች
ክላውስዊትዝ የተባለ ስመ ጥር ጄኔራል ከናፖሊዮን ጋር በተደረገው ጦርነት በታሪክ እጅግ ጎበዝና አደገኛ የጦር መሪ ከሆኑት አንዱ ነበር። እናም ለጦርነት ያለውን አመለካከት የቀየሩትን “ጀግና ወታደሮች ሲሞቱ፣ ድንቅ እቅዶች ሲከሽፉ፣ የፖለቲካ መሪዎች የሞኝነት ውሳኔ ሲያደርጉ አይቶ ባሳተመው አንድ ድንቅ የሆነ “Why do nations really go to war, and what makes a war smart or stupid?” የሚለው መፃፅፉ ላይ ብዙ ነገሮችን ይተነትናል። እናም መዋሀድ አለባቸው ብሎ ከሚጠቅሳቸው The Trinity (Three Forces) Inside Every War ውስጥ አንደኛው “The Army & Commanders” ናቸው በማለት ይጠቅሳል። ፤ የጦር ፊታውራሪዎች “አደጋን፣ እድልንና እርግጠኛ አለመሆንን” ይጋፈጣሉ። በምንመራው ሰራዊትና በሚመራን ህዝባችን መካከል ያሉ ትልቁ ድልድዮች መሪዎቻችን ናቸው። መሪዎች የገጠመንን ጊዜያዊ (በትዕግስትና ውይይት ማለፍ የሚችሉ) ተግዳሮቶችን ለነገ በማሳደርና የወገን ሀይል ርብርብ ዋነኛው ጠላት ላይ ብቻ እንዲሆን በማድረግ የአርዓያነትም ሆነ ውሳኔ ሰጭነት ሚና ይጠበቅባቸዋል። ፤ የጎንደር አማራ ወንድሞቻችን ዛሬ ያሳዩት ህብረት ለብዙዎቻችን የስጋትና ሀዘን ድባብን የገፈፈ ጥሩ ጅምር ነው። አንድነትን የማይታፈር ቀይ መስመር በማድረግ ቀጠናዊ አንድነታቹህንም ሆነ የአማራ አንድነትን ያስጠበቀ መስመር ላይ በአስፈሪ ግርማ ሞገሳቹህ እንደምትከሰቱ ተስፋ አለኝ! ፤ በቅን ልብ ብቻ ለዚህ አንድነት መሳካት የደከማችሁ ወገንና ደጀን ህዝባችን እንኳን ደስ አላችሁ! ©አርበኛ ማን ችሎት እሱባለው

ጠላትን አንገት ያስደፋ ወገንንም ያኮራና ትልቅ አቅም የፈጠረ ተግባር ነው። ለዚህ መልካም ተግባር ለተባበራችው ሁሉ ወንድማዊ አክብሮቴ ይድረሳችው!!🙏 [ ኮሎኔል ሙላቴ ሲሳይ ] !
ጠላትን አንገት ያስደፋ ወገንንም ያኮራና ትልቅ አቅም የፈጠረ ተግባር ነው። ለዚህ መልካም ተግባር ለተባበራችው ሁሉ ወንድማዊ አክብሮቴ ይድረሳችው!!🙏 [ ኮሎኔል ሙላቴ ሲሳይ ] !