en
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
2 956
Subscribers
+424 hours
+147 days
+38830 days
Posts Archive
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር፣55ኛና 66ኛ ክ/ጦር በሁሉም ቀጠናዎች በሞርተተር የታገዘ ውጊያ ትንቅንቁ ቀጥሏል።በዚህ ኦፕሬሽን የተማረከ የሰው ሀይል፣ሪዲዮና የነፍስ ወከፍ መ
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር፣55ኛና 66ኛ ክ/ጦር በሁሉም ቀጠናዎች በሞርተተር የታገዘ ውጊያ ትንቅንቁ ቀጥሏል።በዚህ ኦፕሬሽን የተማረከ የሰው ሀይል፣ሪዲዮና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እንዲሁም ተተኳሾችን ጨምሮ ተማርኳል። ውጊያ እየተካሄደባቸው ቦታዎች ሰከላ ፣ቲሊሊ፣እንጂባራ፣አ/ቅዳም፣ ይስማላ፣ዱ/ቤቴ፣ዲላሞ ፣ዳንግ፣ወርቅ ሜዳ፣ ጃዊ ናቸው። ሳንካራ ከተማ ሙሉ በሙሉ በ55ኛ ክፍለጦር ቁጥጥር ስር ገብታለች የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በሦስቱም ክፍለ ጦሮች 77ኛ፣88ኛ እና 99ኛ ክ/ጦር ሆዳንሽ ሸንበቁማ፣ሽንዲ፣እሁዲት ፣ ጁሜራ እና ደንበጫ ላይ ከአገዛዙ ሀይል ጋር እልህ አስጨራሽ የእጅ በእጅ ው
+3
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በሦስቱም ክፍለ ጦሮች 77ኛ፣88ኛ እና 99ኛ ክ/ጦር ሆዳንሽ ሸንበቁማ፣ሽንዲ፣እሁዲት ፣ ጁሜራ እና ደንበጫ ላይ ከአገዛዙ ሀይል ጋር እልህ አስጨራሽ የእጅ በእጅ ውጊያ እያደረገ ነው። ግንቦት 24/2018 አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ህ/ግንኙነት

#ጎንደር_ጠቅላይ_ግዛት_በላይ_ዕዝ💪 ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በእብናት፣ ጓሀላ፣ አንበሳሜ፣ ሀሙሲት፣ ማክሰኝት፣ አርባያ፣ ወረታ፣ ማሰሮ፣ አርብ ገበያ፣ አንዳ ቤት፣ ስማዳ፣ ጃንሱማ፣ አብ
#ጎንደር_ጠቅላይ_ግዛት_በላይ_ዕዝ💪 ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በእብናት፣ ጓሀላ፣ አንበሳሜ፣ ሀሙሲት፣ ማክሰኝት፣ አርባያ፣ ወረታ፣ ማሰሮ፣ አርብ ገበያ፣ አንዳ ቤት፣ ስማዳ፣  ጃንሱማ፣ አብርሃጅራ፣  ደብረ ታቦር፣ እስቴ፣ ሻውራ፣ አዲስ ዘመን፣ ሚካኤል ደብር፣ ሽንፋ፣ ነጋዴ ባህር፣ ሳሊ፣ ክምር ድንጋይ፣  ቅራቅር እና ሌሎችም ከተሞች ላይ ከባድ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። የወገን ሰራዊት በምርኮ ተንበሽብሿል። ትንቅንቁ ይቀጥላል...‼️ 24/ዐ9/2018 ዓ.ም

ለጠላት ምህረት የለንም! ኮማንደር ምስጋናው ሽፈራው የ2ኛ ሻለቃ ሻምበል አዛዥ ጨምሮ በርካታ የሰራዊት አባል ተደምስሷል። 206ኛ ኮር ትንቅንቁን በሉማሜ ከተማና ወጀል ከተማ አጠናክሮ ቀጥሏል። የአፋ
+1
ለጠላት ምህረት የለንም! ኮማንደር ምስጋናው ሽፈራው የ2ኛ ሻለቃ ሻምበል አዛዥ ጨምሮ በርካታ የሰራዊት አባል ተደምስሷል። 206ኛ ኮር ትንቅንቁን በሉማሜ ከተማና ወጀል ከተማ አጠናክሮ ቀጥሏል። የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ቴወድሮስ ዕዝ ሞጣ፣ ግንደ ወይን፣ ፈለገ ብርሃን፣ መርጡለ ማርያም፣ ደብረ ወርቅ፣ ብቸና፣ ወይራ፣ የትመን፣ የእድውሀ፣ ሰከላ፣ አዲስ ቅዳም፣ ሽንዲ፣ ዳንግላ፣ ጃዊ፣ ይስማላ፣ አዴት፣ ወርቅ ሜዳ፣ የቦ
ቴወድሮስ ዕዝ ሞጣ፣ ግንደ ወይን፣ ፈለገ ብርሃን፣ መርጡለ ማርያም፣ ደብረ ወርቅ፣ ብቸና፣ ወይራ፣ የትመን፣ የእድውሀ፣ ሰከላ፣ አዲስ ቅዳም፣ ሽንዲ፣ ዳንግላ፣ ጃዊ፣ ይስማላ፣ አዴት፣ ወርቅ ሜዳ፣ የቦቅላ፣ ቲሊሊ፣ ደ/ማርቆስ ዙሪያ-እነራታ፣ ረቡዕ ገበያ፣ የጁቤ-ኮርክ በአገዛዙ ኃይል እና በወገን ሰራዊት መካከል ውጊያ እየተደረገ ነው። ሰከላ ላይ ሶስት ምሽጎችን ማስለቀቅ ተችሏል። ኮርክ ላይ ብሬንን ጨምሮ በርካታ ምርኮ ተገኝቷል። ከተሞች በሙሉ ፀጥ ረጭ ብለዋል። አንዳንድ ቦታወች ላይ የብልፅግና ካድሬወች በጣሏቸው የሸራ ድንኳኖች ስር ፎቶ እየተነሱ ነው። ይቀጥላል...

ሰበር ዜና ግንቦት 24/2018 ዓ.ም 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በባሶሊበን ወረዳ ኮርክ ከተማ በፈፀመው ጠንካራ ኦፕሬሽን የጠላት ኃይል ሙሉ ለሙሉ ተደምሷል። ብሬን ፣ክላሽ፣ ወታደራዊ ቦርሳ፣ የዲሽቃ
ሰበር ዜና ግንቦት 24/2018 ዓ.ም 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በባሶሊበን ወረዳ ኮርክ ከተማ በፈፀመው ጠንካራ ኦፕሬሽን የጠላት ኃይል ሙሉ ለሙሉ ተደምሷል። ብሬን ፣ክላሽ፣ ወታደራዊ ቦርሳ፣ የዲሽቃ ጥይት፣ አራት አስቃጥላ ጥይት፣ የብሬን አፈሙዝ ፣የዲሽቃ አፈሙዝ ተማርኳል። 24ኛ ክ/ጦር በየቦቅላና ስናን እረቡ ገበያ ትንቅንቅ እያደረገ ነው። የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ግንቦት 24/2018 ዓ.ም 206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማን ለመቆጣጠር ትንቅንቅ ላይ ነው የማይበገሩት የንጉስ ተክለሃይማኖት ልጆች ጠላትን እያጨዱት ነው። ደብረ ማርቆስ ከተማ ጭር ብላለች ። ምር
+7
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም 206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማን ለመቆጣጠር ትንቅንቅ ላይ ነው የማይበገሩት የንጉስ ተክለሃይማኖት ልጆች ጠላትን እያጨዱት ነው። ደብረ ማርቆስ ከተማ ጭር ብላለች ። ምርኮ የተገኘባቸው አውደ ውጊያዎች ጠላት የተደመሰሰባቸው 7 ግንባሮች በሁሉም ክ/ጦራችን አመርቂ ድል እየተመዘገቡ ይገኛሉ። የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ቢቡኝ ወረዳ ዋብር ንዑስ ከተማ በምርጫ ስም ገዳያችንን አንመርጥም በሚል ሀሳብ ገዳዩን አወገዙ። ►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►► ......ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የአማራን ህዝብ ገዳዩ፣አፈናቃዩ፣በጅምላ ቀባሪዉ፣ሀይማኖት የለሹ፣ሀይማኖተኞችን አሳዳጁ እና ጡት ቆራጩ የብልፅግና አረሜናዊ ስርዓት በአማራ ድምፅ በስልጣን የሚቀጥልበት ጊዜዉ አብቅቷል። የዛሬ 8 አመት የመረጠዉን እጁን የቆረጠዉ የአብይ አህመድ ፓርቲ ዛሬ የስልጣን ጊዜዉ ረዝሞበት በአፈሙዝ አሽቀጥሮ የጣለዉን እንቁዉ የአማራ ህዝብ ከወደቀበት በቃሬዛ እየተንቀሳቀሰ በግድ እንድንመርጠዉ እና ሞታችንን በብጣሽ ወረቀት እንድንወስንለት በላያችን ላይ የመድፍ ማዕበልና የድሮን ቅንቡላ ሲያዘንብልን የንፁሀን እና ህፃናት ህይወት ሲቀጠፍ በዱር በገደሉ ያሉ እንስሳት ሳይቀር ሲሳደዱና ሲገደሉ በሚዉሉበት ክልል ምረጡኝ ብሎ መቅረቡን ታላላቅ የሀይማኖት አባቶችና አረጋዊያን አዉግዘዋል። የአምባገነኑ ስርዓት ለሚመራዉ ህዝብ ያቀረበለት 👉ነጋዴ ከወረቱ በላይ ግብር የተጠየቀ 👉ከህዝብ የሚከፈለዉ የመንግስት ቅጥረኛ የወር ደሞዙ የሁለት ቀን መሸፈን ያልቻለ 👉የቀን ሰራተኛዉና ላቭ አደሩ ተንቀሳቅሶ ሰርቶ የማያድርበት 👉ጥዋት ወጥቶ ከሰዓት የሞ*ት ዜና የሚሰማበት 👉መንገደኞች በአገዛዙ እዉቅና በተሰጣቸዉ ሽፍቶች የሚታ*ፈኑ*በት ገንዘብ የንግድ ባንክ አካዉንት በዝር*ፊያ እየተቀበለ የሚተወንበት ሀገር የተመሰረተበት 👉የሀይማኖት አባቶች ለአገልግሎት ወጥተዉ የክብር አልባሳታቸዉ ተነጥቀዉ ከሚ*ረሸ*ኑበት ሀገር የተገነባበት 👉የአርሶ አደሩ ማሳ በማደበሪያ እጦት ምክንያት በሰብል እንዳይሸፈን የሚደረግበት የአብይ ፓርቲ ዳግም ንግስና ሊኖር አይችልም። ምርጫችንን #እምቢተኝነት ነዉ❗️ ምርጫችን #አፈሙዝ ነዉ❗️ በምርጫ ስም ጨቋኞችን አናነግስም❗️ የአብይ አህመድ ፓርቲ በፊርማዉ ድሮን እንጂ ማዳበሪያ አይልክም❗️ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክ\ጦር የቢቡኝ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት ሚዲያና ግንኙነት)

ሰበር ዜና!! አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ እዝ አሃዶች የአገዛዙን አጥፍቶ ጠፊ ድሮን በስናይፐር መትተው ጣሉ!! ራያ ቆቦ ዙሪያ ጎለሻ አካባቢ በፋኖ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር አየር ላይ እየበረረች የ
+2
ሰበር ዜና!! አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ እዝ አሃዶች የአገዛዙን አጥፍቶ ጠፊ ድሮን በስናይፐር መትተው ጣሉ!! ራያ ቆቦ ዙሪያ ጎለሻ አካባቢ በፋኖ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር አየር ላይ እየበረረች የነበረችን የአገዛዙን አጥፍቶ ጠፊ ድሮን በንስሮቹ የስናይፐር ኢላማ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጪ አድርገው ጥለዋታል። በምኒልክ ዕዝ ስናይፐር  ተኳሾች ድሮኗ አየር ላይ በረራ እያደረገች በነበረችበት ወቅት ኢላማቸውን በትክክል አየር ላይ በማድረግ በወሰዱት ፈጣን እርምጃ ድሮኗን መትተው መጣል ችለዋል። ​ይህ የንስሮቹ አስደንጋጭ  ድል የአገዛዙን የአየር ላይ የጥፋት ሙከራ ሙሉ በሙሉ ያከሸፈና የምኒልክ ዕዝ ዘመናዊ የውጊያ ብቃትን ያሳየ ሁኗል ። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ወሎ ቤተ- አማራ ምኒልክ ዕዝ  የ102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ግንቦት 23/2018 ዓ.ም

🔥#ከተሞች_በፋኖ_ከበባ_ውስጥ_ናቸው‼️ የአብይ አህመድን ወንበር ለማፅናት ዋጋ እየከፈላችሁ ያላችሁ የግለሰብ ወንበር ጠባቂዎች እንዲሁም የምርጫ ሂደት ለማስፈፀም እየሰራችሁ ያላችሁ ሁሉ የቀራችሁ ሰ
+1
🔥#ከተሞች_በፋኖ_ከበባ_ውስጥ_ናቸው‼️ የአብይ አህመድን ወንበር ለማፅናት ዋጋ እየከፈላችሁ ያላችሁ የግለሰብ ወንበር ጠባቂዎች እንዲሁም የምርጫ ሂደት ለማስፈፀም እየሰራችሁ ያላችሁ ሁሉ የቀራችሁ ሰዓታት ትንሽ ነች እየወጣችሁ #እጅ_ስጡ‼️ "ሁሉም ከተሞች በፋኖ ከበባ ዉስጥ ናቸው " አርበኛ ሞገስ አባራዉ የምኒልክ ዕዝ ፖለቲካ ጉዳዮች መምሪያ !! በዚህ ለሊት #በበርካታ_ግምባር (በርካታ ከተሞች) ላይ #ትንቅንቁ_ተጀምሯል💪 23/ዐ9/2018 ዓ.ም

ፖከቲካችን ያልተጠቀመበት ሃብት ነው። ውድ የአማራ ህዝብ ሆይ አይዞህ በርታ!! እነዚህን ዘረፈጆች እናንበረክካቸዋለን። ውድ ኢትዮጲታውያን ወገኖቻችን ሆይ አይዟችሁ በርቱ። ከተባበርን ያናፋል እንጅ ቀሽም ጠላት ነው ያለን። እናንበረክከዋለን። በያለንበት እንነሳ። ይህን ፀረሰው ቡድን ከዙፋኑ ላይ እናንሳ። ጭቆና በካቴናም በምቾትም ይመጣልና ሳንዘናጋ በአንድ እንነሳ። ለሁሉም በሁሉም የሆነች፥ በበጎ ታሪኳና እሴቶቿ ላይ የቆመች ነፃና ደስተኛ ምድር እንፍጠር።እጣፋንታችን እጃችን ላይ ነው ያለው። ሁሉም የራሱ ሙሴ ራሱ ነው። እንበርታ!እንነሳ! እምቢ እንበል-እምቢተኝነት ታንክ አልቦ ውጊያ ነው።ስለዚህ በአንድ እምቢ እንበል! ድል ለአማራ ህዝብ! ክፋት ለማንም፥ በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ፥ አዲስ አስተሳሰብ፥ አዲስ ተስፋ! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ሞት ለአብይ አህመድ እና ቡድኑ! ግንቦት 23-2018 አም። 23/ዐ9/2018 ዓ.ም

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea: ጤና ይስጥልኝ! እንዴት ሰነበታችሁ?እግዚ አብሄር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ከአንቡላንሶች በስተቀር የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ገደብ ካወጀ ዛሬ ግንቦት 23/2018 አም ሶስተኛ ቀኑ ላይ እንገኛለን።በየአቅጣጫው ያለ ህዝባችንና መላው የፋኖ ሰራዊት ይህንን መመሪያ አጠናክሮና ተጠናክሮ እንዲያስከብር ገና መልእክቴን ስጀምር አደራ ለማለት እወዳለሁ። ተስፋ የቆረጠው ዘርና ሃገር አጥፊ ጠላት ያዘጋጀው ምርጫ ይሉት እቃ እቃ ጨዋታ  ለአለም ይታይ፥ ለታሪክ ይቀመጥ ዘንድ ድራማውን በመፀየፍና ፥ከዚህ ጋር ተያይዞ በተለይ የድራማው እለት  ጠላት ያቀደው ሽብር ህዝባችንን አደጋ ላይ እንዳይጥል የእንቅስቃሴ ገደቡ አስፈላጊ ነበር። አውጀነዋል፥ ሙሉ በሙሉ ተተግብሯል። እስከመጨረሻው ጥብቅ ክትትል ይደረግበታል። ካርድ አላወጣም ስላሉ ብቻ በአደባባይ  የተገደሉና የተሰቀሉ  ወገኖች በጣም ብዙ ናቸው። ለገበያ በሄዱበት እጃቸው ተይዞ ካርድ ተሰጠው አንዳች አሮጌ አቁማዳ ውስጥ እንዲጨምሩ ተደርጎ መረጣችሁ  የተባሉ ወገኖች በብዙ ሽህዎች ናቸው። በዴሞክራሲና በምርጫ ስርአት ታሪክ ውስጥ እንደዚህ አይነት ቅሌት በየትኛውም አህጉር ታይቶ አይታወቅም።እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ነገር በመንግስታት ታሪክ ውስጥ አልተመዘገበም።የአብይ ዘመን የሰው ልጅ አይቷቸው የማያውቁ ነውሮችና ጉዶች መገለጫ ዘመን ሆኗል።ሰውዬውም ጉድ፥ ስብስቡም ጉድ፥ ድርጊታቸውም ጉዶች ናቸው። ቀን መቁጠር ካልሆነ በስተቀረ በካድሬ እጅ እየፈረመና ምልክት እያደረገ ኮሮጆ ሞልቶ ካስቀመጠ አንድ ወር አልፎታልና አይኑን በፍልውሃ ታጥቦ አሸንፍሁ ማለቱ አይቀርም።ያም ሆኖ እንደ ህዝብ እስከመጨረሻው እምቢተኝነታችን ማሳየት ይገባናል ።ይህን ዘረፈጅ ስብስብ እምቢ ማለት ያስፈልጋል። በኛ በኩል፦ በአንድ እጃችን የድርጅታችን መዋቅር  እያስተካከልን በሌላ እጃችን ስትራቴጅካዊ የሆኑ ወታደራዊይና ፖለቲካዊ ስራዎችን በጥልቅ አቅደናል። ወደ ተግባርም እየገባን ነው።ግዙፍ ወታደራዊ፥ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን እያስመዘገብን ነው።በመጭዎቹ ወራት  ይለይልናል። ህዝባችን ለዚህ ይዘጋጅ። ከጥይት በላይ ፍርሃት በየቀኑ ደጋግሞ ይገድላል። ይህ ትውልድ ከአንድ መራራ ሃቅ ፊት ቆሟል፦ ወይ ህልውናውን ወይ ጥፋቱን ይመርጣል። ህዝባችንና ቀያችን የሃያላን ሃገራት ድሮንና የዘመናዊ መድፎች የመግደል አቅም መሞከሪያ ሆኗል። ይህ የመጨረሻው ምእራፍ ነውና ሁሉም ይዘጋጅ።ሁሉም አማራና ኢትዮጲያዊ በእጁ ያለውን ሁሉ ወደጠላት ሊወረውር የሚገባው ወቅት ላይ ነን።ብዙ ጊዜ ህዝብ በእጁ ያለውን አቅም በውል ስለማይረዳ ወይንም እንዳይረዳ ስለሚደረግ የአብይ አይነት ጭራቆች ተጨማሪ የመግደያ እድሜ ያገኛሉ።ከፈጣሪ በታች ትልቁ ሃይል ያለው ህዝብ መዳፍ ላይ ነው። አምባገነኖች በቁጣ ያልተጨበጡ የህዝብ መዳፎች ላይ  ይፋፋሉ።በኛና በነፃነታችን መካከል ያለው ግድግዳ ፍርሃትና ጥርጣሬ ነው። የደፋር ጭቁን የለም።ቀጥ ብለን እንሂድበት የፍርሃት ግድግዳው ይወድቃል። ህልውናችን ይረጋገጣል፥ ሃገርና ባንዴራም ያርፋል። ወታደራዊ ስራችን ዋናው ስራችን ነው።ስትራቴጅካዊ ጉዟችን ለማሳለጥ  ማዘጋጀት ያለብንን አዘጋጅተን ጨርሰን የማሟሟቂያ እርምጃ ውስጥ ነን። የፖለቲካ፥ የህዝብ ግንኙነት፥ የፕሮፓጋንዳና የዲፕሎማሲ ስራችንም እንደዚሁ መልክ እየያዘ ነው። ዲያስፖራው ውስጥ ያለውን ግዙፍ አቅም ለመጠቀም የሚሰሩ ስራዎችም በሚቀጥሉት ወራት ከሚከወኑ ዋና ዋና ትኩረቶቻችን መካከል ይሆናሉ። በአንድ መቆም ዘመን የወለደው ግዴታ ነው። ያለበለዚያ በየተራ መጥፋት ዘመን ያመጣው እጣፋንታ ይሆናል። በሃገርና በቀጠና ደረጃም የዛሬ መቀራረብ ለነገ አብሮነትም ዋስትና ነው። እኛ ማንም ርእዮተአለም ፅፎ ሰጦን ትግል አልጀመርንም። አንድ መስመር ሃሳብ፥ አንድ አንቀፅ ርእዮት ከማንም አልተዋስንም።በራሳችን መስመር በራሳችን መንገድ አቢዮት አስነስተን እዚህ ደርሰናል።ለህባችን የሚበጀውን ነገርና የትግላችን ቀይ መስመሮች ጠንቅቀን እናውቃለን፥ ከአላማችን ፈቅ ሳንል በብልሃት  እንጓዛለን።አንዲት ግራም ጥቅማችን አሳልፈን አንሰጥም፥ የሰውም አነካም።በዙሪያችን ከተገኘ ጤዛም ብትሆን ልሶ ግን አቅም መፍጠር ያስፈልጋል። በተረፈ ከሌሎች መንግስታትና የፖለቲካ ሃይሎች ጋር የሚደረግ ግንኙነት ግዴታም ጭምር ነው።ምክንያቱም ነገ መንግስት ነንና። የቀጠናውን ሃይሎች ነክሶ ጨርሶ ብቻውን የቆመ ሰውና ስብስብ ከማን ጋር መቆም እንዳለብን ሊነግርን አይችልም። አንድ ሊያጠፋህ ሲያደባ ኖሮ ምቹ ጊዜ ያገኘ መስሎት በይፋ ባደባባይ ሊገልህ ለአለም ነገሮ የመጣ ሰው እንዴት ከከበደና ከአለሙ ጋር ቁምም አትቁምም ይልሃል?ምን አገባው? የአማራ ብሄራዊ የህልውና ትግል ለሌሎች ወገኖች የተስፋ እንጅ የስጋት ምንጭ አይሆንም። አማራ ብቻውን ታግሎ ማሸነፍ ይችላል፥ የአማራ ብቻ ሃገረመንግስት መፍጠር ግን አይችልም። አይገባምም።ምክንያቱም ኢትዮጲያ የልዩ ልዩ ወገኖች ሃገር ናትና።ስለዚህ አላማውንና ጥቅሙን ከማይፃረሩ ሃይሎች ጋር የሚያደርገው ትብብር ፍፁም ጤናማ ነው።ይቀጥልበታል። እኛ  በፍፁም ወንድማማችነትና በጊዜ የለንም መንፈስ ስራ ላይ ነው ያለነው። የፖሊት ቢሮው ተከታታይ ስብሰባዎችን እያደረገ አቅጣጫ እየሰጠ ነው። ለልዩ ልዩ ጉዳዮች ኮሚቴዎች ተዋቅረው ስራ እየሰሩ ነው።አፋብን ስራ ላይ ነው።  ከዚህም ከዚያም የሚሰሙ ድምፆች ደግሞ ይኖራሉ፥ ትግሉ እስካለ ይቀጥላሉ። የሚጠቅሙትን እየወሰዱ የማይጠቅሙትን እየተውም በቁርጠኝነት እየታገሉና እያስተካከሉም መጓዝ የኛ ድርሻ ነው። አንድ ድርጅት አቁመናል። የትም አቅጣጫ ጉንፋን ቢገባ በተቋሙ ይታከማል። ጎንደር ታሞ ጤና የሚያድር አማራ የለም።ጎጃም ጎብጦ ቀና የሚል ትግል አይኖርም። ስለሆነም ኮሽ ሲል ድርጅቱ ፈጥኖ ደርሶ ያስተካክላል።አንዳንድ ተፈጥሯዊ የትግሉ ሂደት ወይንም ድክመቶቻችን የፈጠሯቸው ችግሮች ብቅ ባሉ ቁጥር ጠላት የምንወድቅ መስሎት የአፍታ  የቀበሮ ደስታ ውስጥ ይገባል። በደምና በአጥንት የተሰራ፥ በሰቆቃ የተጠራ አቢዮት ያለመው ቦታ ሳይደርስ አይወድቅም፥ አይቆምም።ቁርጣችሁን እወቁት። ይህን ትግል እኛ ሰዎቹ ብንተወው በአቢዮቱ የጋለው ምድር ያበቀላቸው ዛፎች የሚያስቀጥሉትና ዳር የሚያደርሱት  ያክል ማሸነፋችን ላይ ተጠራጥረን አናውቅም። የታሪክ ምህረት አልባ ጉዞ ያስነሳውን ማእበል የሚያቆመው ድል የተባለ መዳረሻ ብቻ ነው።ችግሮች ይፈጠራሉ፥ይፈታሉ። እንደገና ይፈጠራሉ፥ እንደገና ይፈታሉ። ይፈጠራሉ ይፈታሉ።በዚህ መልኩ ወደፊት ይጓዟል። ይህ የትግል ተፈጥሮ፥ የህይወት ቀመር ነው። 👉በየደረጃው ያለን መሪዎች እንበርታ።አይናችን ግባችን ላይ ለቅፅበትም አንንቀል።ጓደኛችን ዋርካው ምሬ ወዳጆ እንደሚለው "መሪና መንገድ አንድ ናቸው።አላፊ አግዳሚው ይረግጣቸዋል"።ይህ የመሪ ወጉ፥ የመሪነት ደሞዛችን ነውና በፈገግታ ተቀብለነው በኪሳችን መተነው ወደፊት መጓዝ ነው።"ትልቁ ምላሽ ምንም አለመመለስ ነው" እንዲሉ ጫጫታና ግርግር ትኩረታችን ሳይሰርቀን፥ ለሁሉም ነገር ምላሽ መስጠት ሳይገደን ወደፊት መጓዝ ነው። ፅናት ከስናይፐራችን በላይ የድላችን በር የሚከፍት ቁልፍ ነው።በጎ ምኞቶች ጫፍ የሚያደርስ የራሳቼው እግዜር አላቼው። በጎ ምኞታችን ላይ ሃቀኛ ጥረት ከጨመርን ድል ያለበት ሃገር ካፍንጫን ይቀርባል።ይህ  የመሳሪያና የቅንነት አቢዮት ነው።ቅን እንሁን። ቅንነት የማያከስር ፖከቲካችን ያልተጠቀመበት ሃብት ነው።

ፖከቲካችን ያልተጠቀመበት ሃብት ነው። ውድ የአማራ ህዝብ ሆይ አይዞህ በርታ!! እነዚህን ዘረፈጆች እናንበረክካቸዋለን። ውድ ኢትዮጲታውያን ወገኖቻችን ሆይ አይዟችሁ በርቱ። ከተባበርን ያናፋል እንጅ ቀሽም ጠላት ነው ያለን። እናንበረክከዋለን። በያለንበት እንነሳ። ይህን ፀረሰው ቡድን ከዙፋኑ ላይ እናንሳ። ጭቆና በካቴናም በምቾትም ይመጣልና ሳንዘናጋ በአንድ እንነሳ። ለሁሉም በሁሉም የሆነች፥ በበጎ ታሪኳና እሴቶቿ ላይ የቆመች ነፃና ደስተኛ ምድር እንፍጠር።እጣፋንታችን እጃችን ላይ ነው ያለው። ሁሉም የራሱ ሙሴ ራሱ ነው። እንበርታ!እንነሳ! እምቢ እንበል-እምቢተኝነት ታንክ አልቦ ውጊያ ነው።ስለዚህ በአንድ እምቢ እንበል! ድል ለአማራ ህዝብ! ክፋት ለማንም፥ በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ፥ አዲስ አስተሳሰብ፥ አዲስ ተስፋ! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ሞት ለአብይ አህመድ እና ቡድኑ! ግንቦት 23-2018 አም። 23/ዐ9/2018 ዓ.ም

ጤና ይስጥልኝ! እንዴት ሰነበታችሁ?እግዚ አብሄር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ከአንቡላንሶች በስተቀር የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ገደብ ካወጀ ዛሬ ግንቦት 23/2018 አም ሶስተኛ ቀኑ ላይ እንገኛለን።በየአቅጣጫው ያለ ህዝባችንና መላው የፋኖ ሰራዊት ይህንን መመሪያ አጠናክሮና ተጠናክሮ እንዲያስከብር ገና መልእክቴን ስጀምር አደራ ለማለት እወዳለሁ። ተስፋ የቆረጠው ዘርና ሃገር አጥፊ ጠላት ያዘጋጀው ምርጫ ይሉት እቃ እቃ ጨዋታ  ለአለም ይታይ፥ ለታሪክ ይቀመጥ ዘንድ ድራማውን በመፀየፍና ፥ከዚህ ጋር ተያይዞ በተለይ የድራማው እለት  ጠላት ያቀደው ሽብር ህዝባችንን አደጋ ላይ እንዳይጥል የእንቅስቃሴ ገደቡ አስፈላጊ ነበር። አውጀነዋል፥ ሙሉ በሙሉ ተተግብሯል። እስከመጨረሻው ጥብቅ ክትትል ይደረግበታል። ካርድ አላወጣም ስላሉ ብቻ በአደባባይ  የተገደሉና የተሰቀሉ  ወገኖች በጣም ብዙ ናቸው። ለገበያ በሄዱበት እጃቸው ተይዞ ካርድ ተሰጠው አንዳች አሮጌ አቁማዳ ውስጥ እንዲጨምሩ ተደርጎ መረጣችሁ  የተባሉ ወገኖች በብዙ ሽህዎች ናቸው። በዴሞክራሲና በምርጫ ስርአት ታሪክ ውስጥ እንደዚህ አይነት ቅሌት በየትኛውም አህጉር ታይቶ አይታወቅም።እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ነገር በመንግስታት ታሪክ ውስጥ አልተመዘገበም።የአብይ ዘመን የሰው ልጅ አይቷቸው የማያውቁ ነውሮችና ጉዶች መገለጫ ዘመን ሆኗል።ሰውዬውም ጉድ፥ ስብስቡም ጉድ፥ ድርጊታቸውም ጉዶች ናቸው። ቀን መቁጠር ካልሆነ በስተቀረ በካድሬ እጅ እየፈረመና ምልክት እያደረገ ኮሮጆ ሞልቶ ካስቀመጠ አንድ ወር አልፎታልና አይኑን በፍልውሃ ታጥቦ አሸንፍሁ ማለቱ አይቀርም።ያም ሆኖ እንደ ህዝብ እስከመጨረሻው እምቢተኝነታችን ማሳየት ይገባናል ።ይህን ዘረፈጅ ስብስብ እምቢ ማለት ያስፈልጋል። በኛ በኩል፦ በአንድ እጃችን የድርጅታችን መዋቅር  እያስተካከልን በሌላ እጃችን ስትራቴጅካዊ የሆኑ ወታደራዊይና ፖለቲካዊ ስራዎችን በጥልቅ አቅደናል። ወደ ተግባርም እየገባን ነው።ግዙፍ ወታደራዊ፥ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን እያስመዘገብን ነው።በመጭዎቹ ወራት  ይለይልናል። ህዝባችን ለዚህ ይዘጋጅ። ከጥይት በላይ ፍርሃት በየቀኑ ደጋግሞ ይገድላል። ይህ ትውልድ ከአንድ መራራ ሃቅ ፊት ቆሟል፦ ወይ ህልውናውን ወይ ጥፋቱን ይመርጣል። ህዝባችንና ቀያችን የሃያላን ሃገራት ድሮንና የዘመናዊ መድፎች የመግደል አቅም መሞከሪያ ሆኗል። ይህ የመጨረሻው ምእራፍ ነውና ሁሉም ይዘጋጅ።ሁሉም አማራና ኢትዮጲያዊ በእጁ ያለውን ሁሉ ወደጠላት ሊወረውር የሚገባው ወቅት ላይ ነን።ብዙ ጊዜ ህዝብ በእጁ ያለውን አቅም በውል ስለማይረዳ ወይንም እንዳይረዳ ስለሚደረግ የአብይ አይነት ጭራቆች ተጨማሪ የመግደያ እድሜ ያገኛሉ።ከፈጣሪ በታች ትልቁ ሃይል ያለው ህዝብ መዳፍ ላይ ነው። አምባገነኖች በቁጣ ያልተጨበጡ የህዝብ መዳፎች ላይ  ይፋፋሉ።በኛና በነፃነታችን መካከል ያለው ግድግዳ ፍርሃትና ጥርጣሬ ነው። የደፋር ጭቁን የለም።ቀጥ ብለን እንሂድበት የፍርሃት ግድግዳው ይወድቃል። ህልውናችን ይረጋገጣል፥ ሃገርና ባንዴራም ያርፋል። ወታደራዊ ስራችን ዋናው ስራችን ነው።ስትራቴጅካዊ ጉዟችን ለማሳለጥ  ማዘጋጀት ያለብንን አዘጋጅተን ጨርሰን የማሟሟቂያ እርምጃ ውስጥ ነን። የፖለቲካ፥ የህዝብ ግንኙነት፥ የፕሮፓጋንዳና የዲፕሎማሲ ስራችንም እንደዚሁ መልክ እየያዘ ነው። ዲያስፖራው ውስጥ ያለውን ግዙፍ አቅም ለመጠቀም የሚሰሩ ስራዎችም በሚቀጥሉት ወራት ከሚከወኑ ዋና ዋና ትኩረቶቻችን መካከል ይሆናሉ። በአንድ መቆም ዘመን የወለደው ግዴታ ነው። ያለበለዚያ በየተራ መጥፋት ዘመን ያመጣው እጣፋንታ ይሆናል። በሃገርና በቀጠና ደረጃም የዛሬ መቀራረብ ለነገ አብሮነትም ዋስትና ነው። እኛ ማንም ርእዮተአለም ፅፎ ሰጦን ትግል አልጀመርንም። አንድ መስመር ሃሳብ፥ አንድ አንቀፅ ርእዮት ከማንም አልተዋስንም።በራሳችን መስመር በራሳችን መንገድ አቢዮት አስነስተን እዚህ ደርሰናል።ለህባችን የሚበጀውን ነገርና የትግላችን ቀይ መስመሮች ጠንቅቀን እናውቃለን፥ ከአላማችን ፈቅ ሳንል በብልሃት  እንጓዛለን።አንዲት ግራም ጥቅማችን አሳልፈን አንሰጥም፥ የሰውም አነካም።በዙሪያችን ከተገኘ ጤዛም ብትሆን ልሶ ግን አቅም መፍጠር ያስፈልጋል። በተረፈ ከሌሎች መንግስታትና የፖለቲካ ሃይሎች ጋር የሚደረግ ግንኙነት ግዴታም ጭምር ነው።ምክንያቱም ነገ መንግስት ነንና። የቀጠናውን ሃይሎች ነክሶ ጨርሶ ብቻውን የቆመ ሰውና ስብስብ ከማን ጋር መቆም እንዳለብን ሊነግርን አይችልም። አንድ ሊያጠፋህ ሲያደባ ኖሮ ምቹ ጊዜ ያገኘ መስሎት በይፋ ባደባባይ ሊገልህ ለአለም ነገሮ የመጣ ሰው እንዴት ከከበደና ከአለሙ ጋር ቁምም አትቁምም ይልሃል?ምን አገባው? የአማራ ብሄራዊ የህልውና ትግል ለሌሎች ወገኖች የተስፋ እንጅ የስጋት ምንጭ አይሆንም። አማራ ብቻውን ታግሎ ማሸነፍ ይችላል፥ የአማራ ብቻ ሃገረመንግስት መፍጠር ግን አይችልም። አይገባምም።ምክንያቱም ኢትዮጲያ የልዩ ልዩ ወገኖች ሃገር ናትና።ስለዚህ አላማውንና ጥቅሙን ከማይፃረሩ ሃይሎች ጋር የሚያደርገው ትብብር ፍፁም ጤናማ ነው።ይቀጥልበታል። እኛ  በፍፁም ወንድማማችነትና በጊዜ የለንም መንፈስ ስራ ላይ ነው ያለነው። የፖሊት ቢሮው ተከታታይ ስብሰባዎችን እያደረገ አቅጣጫ እየሰጠ ነው። ለልዩ ልዩ ጉዳዮች ኮሚቴዎች ተዋቅረው ስራ እየሰሩ ነው።አፋብን ስራ ላይ ነው።  ከዚህም ከዚያም የሚሰሙ ድምፆች ደግሞ ይኖራሉ፥ ትግሉ እስካለ ይቀጥላሉ። የሚጠቅሙትን እየወሰዱ የማይጠቅሙትን እየተውም በቁርጠኝነት እየታገሉና እያስተካከሉም መጓዝ የኛ ድርሻ ነው። አንድ ድርጅት አቁመናል። የትም አቅጣጫ ጉንፋን ቢገባ በተቋሙ ይታከማል። ጎንደር ታሞ ጤና የሚያድር አማራ የለም።ጎጃም ጎብጦ ቀና የሚል ትግል አይኖርም። ስለሆነም ኮሽ ሲል ድርጅቱ ፈጥኖ ደርሶ ያስተካክላል።አንዳንድ ተፈጥሯዊ የትግሉ ሂደት ወይንም ድክመቶቻችን የፈጠሯቸው ችግሮች ብቅ ባሉ ቁጥር ጠላት የምንወድቅ መስሎት የአፍታ  የቀበሮ ደስታ ውስጥ ይገባል። በደምና በአጥንት የተሰራ፥ በሰቆቃ የተጠራ አቢዮት ያለመው ቦታ ሳይደርስ አይወድቅም፥ አይቆምም።ቁርጣችሁን እወቁት። ይህን ትግል እኛ ሰዎቹ ብንተወው በአቢዮቱ የጋለው ምድር ያበቀላቸው ዛፎች የሚያስቀጥሉትና ዳር የሚያደርሱት  ያክል ማሸነፋችን ላይ ተጠራጥረን አናውቅም። የታሪክ ምህረት አልባ ጉዞ ያስነሳውን ማእበል የሚያቆመው ድል የተባለ መዳረሻ ብቻ ነው።ችግሮች ይፈጠራሉ፥ይፈታሉ። እንደገና ይፈጠራሉ፥ እንደገና ይፈታሉ። ይፈጠራሉ ይፈታሉ።በዚህ መልኩ ወደፊት ይጓዟል። ይህ የትግል ተፈጥሮ፥ የህይወት ቀመር ነው። 👉በየደረጃው ያለን መሪዎች እንበርታ።አይናችን ግባችን ላይ ለቅፅበትም አንንቀል።ጓደኛችን ዋርካው ምሬ ወዳጆ እንደሚለው "መሪና መንገድ አንድ ናቸው።አላፊ አግዳሚው ይረግጣቸዋል"።ይህ የመሪ ወጉ፥ የመሪነት ደሞዛችን ነውና በፈገግታ ተቀብለነው በኪሳችን መተነው ወደፊት መጓዝ ነው።"ትልቁ ምላሽ ምንም አለመመለስ ነው" እንዲሉ ጫጫታና ግርግር ትኩረታችን ሳይሰርቀን፥ ለሁሉም ነገር ምላሽ መስጠት ሳይገደን ወደፊት መጓዝ ነው። ፅናት ከስናይፐራችን በላይ የድላችን በር የሚከፍት ቁልፍ ነው።በጎ ምኞቶች ጫፍ የሚያደርስ የራሳቼው እግዜር አላቼው። በጎ ምኞታችን ላይ ሃቀኛ ጥረት ከጨመርን ድል ያለበት ሃገር ካፍንጫን ይቀርባል።ይህ  የመሳሪያና የቅንነት አቢዮት ነው።ቅን እንሁን። ቅንነት የማያከስር ፖከቲካችን ያልተጠቀመበት ሃብት ነው።

Baye Desta Per በደብረ ማርቆስ ከተማ የወንበዴው ስርዓት በግዳጅ የሰጠውን የውሸት ምርጫ ካርድ ቤት ለቤት እየሰበሰበ ይገኛል። በዛሬው እለት በተፈፀመው ኦፕሬሽን የወንደበዴዎች የምርጫ ጣቢያ
+5
Baye Desta Per በደብረ ማርቆስ ከተማ የወንበዴው ስርዓት በግዳጅ የሰጠውን የውሸት ምርጫ ካርድ ቤት ለቤት እየሰበሰበ ይገኛል። በዛሬው እለት በተፈፀመው ኦፕሬሽን የወንደበዴዎች የምርጫ ጣቢያ ከተቃጠለ በኋላ በከተማዋ ያሉ ባጆች እና ታክሲዎች እንዳይንቀሳቀሱ ታግደዋል። የከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ጭር እንዳሉ ናቸው።