ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more3 536
Subscribers
+2524 hours
+3407 days
+72430 days
Posts Archive
የፋኖን ምት መቋቋም ያልቻለው የኦሮሙማ አገዛዝ እስቴ ወረዳ ላይ ንፁሀንን በድሮን እየተበቀለ ይገኛል።
በተከታታይ ቀናት እስቴ መካነ እየሱስ ላይ የድሮን ጥቃት የተፈፀመ ሲሆን ዛሬ ብቻ "3" ቦታዎች ማለትም ባዩ ግራር፣አጭቃን ትምህርት ቤት እና በልታ አምጃየ ላይ ንጹሐን ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል።
ፋሽሲቱ አገዛዝ ትምህርት ቤት ላይ አነጣጥሮ የድሮን ጥቃት የሚፈፅም የአማራን ትውልድ ለማምከን ቆርጦ እንደተነሳ ዋና ማሳያ ነው። በዘፈቀደ ጥቃት እየፈፀመ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ በማንፀባረቅ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ እያካሄደ ይገኛል።
መረጃ እየሰጣችሁ ህዝባችን በድሮን እምታስጨፈጭፉ የኦሮሙማ አገልጋይ ካድሬዎች ታሪክና ትውልድ ይፋረዳችኋል።
ንፁሀን በመጨፍጨፍ የሚቆም ትግል የለም።
አማራ ያሸንፋል
ድል ለፋኖ
#አሳዛኝ መረጃ🔥??
#የአማራን ሕዝብ ከም*ድረ ገፅ ለ*ማጥ*ፋት ወደ አማራ ክልል የመጣው #የብልፅግና ሰራዊት የአማራን ሕዝብ ከስልጠና ጀምሮ እያጠፋ ይገኛል።
#ዛሬ #ብር ሸለቆ ወታደራዊ #ማሰልጠኛ ት/ት ቤት የሚሰለጥኑ ምልምል ወታደሮች ከብር ሸለቆ ወደ#አዲስ አለም እና #ወይንማ ወርቅማ ቀበሌወች የተኩስ ልምምድ በሚያደርጉ ወታደሮች በአካባቢው የሚገኙ #ንፁሀን አርሶ አደር የገደሉ ሲሆን ከባድ ቁስለኛም በማድረግ የአማራን ሕዝብ እንደ #ቤተ ሙከራ እየተጠቀሙ መሆኑን እና በይፋ ከምድረ ገፅ የማ*ጥ*ፋት እቅስቃሴአቸውን አሳይተዋል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ
©ዮሴፍ ሐረገወይን
መጋቢት 23/7/2018ዓም
የአጣዬ ከተማን እንደፈለገው ለማቃጠል ያልተመቸው የኦሆዴዱ ብልፅግና አገዛዝ በአርበኛው ድርጊት በጣም በመበሳጨት የብአዴንን ገረዶች በመጠቀም በአስቸኳይ ከአጣዬ ከተማ የኃላፊነት ቦታ በማንሳት ወደ ዞኑ ዋና መቀመጫ ወደሆነችው ደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር የሰላም አስከባሪ ኃላፊ በመሆን በሴራ ፖለቲካ ነባር የስራ ቦታውን እንዲቀይር ይገደዳል።
የአገዛዙን የሴራ ፖለቲካ በሚገባ በመረዳት የነገውን የአማራ እጣ ፈንታ የተነበየው ጀግናው 50 አለቃ ፀሐዬ በደብረ-ብርሃን ከተማ አስተዳደር ኃላፊነቱን በመጠቀም በተለያዩ ወረዳዎች ከሚሰሩ የአማራ ተቆርቋሪ አመራሮች ጋር በመነጋገር የፋኖ ኃይል የሚደራጅበትን፣ የሚሰለጥንበትን ሁኔታዎች በመነጋገር በመንግስት መዋቅር የፀጥታ ዘርፍ ስር በርካታ ወጣቶች እንዲሰለጥኑ የአንበሳውን ድርሻ ሲወጣ በብልግናው ሴራ የተበተነውን የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል በውስጥ እንዲደራጅ ከፍተኛ ሚና ተወጥቷል።
50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ የሶስት ልጆች አባት ሲሆን የሁለት ወንድ ልጆች እና አንድ ሴት ልጁንና መላ ቤተሰቡን በመተው በአማራ ህዝብ ላይ የሚደረጉትን ስርዓት ወለድ ግፎች በመቃዎም የመጀመሪያዋ የፋኖ ጥይት በአገዛዙ ኃይሎች ላይ ኢላማዋን በመታችበት እና የፋኖ ትግል በተቀጣጠለበት ወቅት በመላው የአማራ ክልል በተመሳሳይ ሰዓት የዞን ከተሞች በፋኖ ቁጥጥር ስር በዋሉበት ታሪካዊ ቀን አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ የሚመራውን ኃይል ይዞ በመውጣት የፋኖ ትግል ፊትአውራሪ ሆኖ ለአማራ ህዝብ ታላቅ ውለታን የዋለ ጀግና መሪ ነው።
አርበኛው መደበኛ የፋኖ ትግልን ከተቀላቀለ ወዲሕ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በተለያዩ ወረዳዎች በመንቀሳቀስ ከፍተኛ የፋኖ ኃይል አሰልጥኖ ለግዳጅ አብቅቷል።
አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ እንደ ሸዋ በሁለቱም የፋኖ አደረጃጀቶች ውስጥ በኃላፊት መደብ የሰራ ሲሆን በቀድሞ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ውስጥ የወታደራዊ ክፍል አስተዳደር ውስጥ በኃላፊነት ደረጃ ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣ በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ውስጥ በተለያዩ እርከኖች ላይ በኃላፊነት ደረጃ ሲሰራ መቆየቱን የዕዙ የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ማህደር ያሳያል ።
አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ የቀድሞ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሀመድ ቢሆነኝ ብርጌድ ዋና ዘመቻ ኃላፊ፣ የመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ዋና ዘመቻ ኃላፊ፣የቀድሞ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ፅዮዮን ኮር ዋና ዘመቻ ኃላፊ እንዲሁም በመጨረሻም በፀረ አንድነቶች የውስጥ ባንዳዎች ውድ መስዋዕትነትን እስከከፈለበት መጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ፅዮን ኮር ምክትል ወታደራዊ አዛዥ በመሆን በተሰማራበት አውደ ውጊያ ለድል የበቃ ጀግና ለአማራ ህዝብ ትልቅ መስዋዕትነት የተባለውን በክብር ተቀብሏል።
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር የጀግናውን የህይወትና የጀግንነት ታሪክ ከባህሩ በጭልፋ የሚሆነውን አዘጋጅቶ ያቀረበ ሲሆን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በድጋሚ ለጀግናው ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶችና ለመላው የኮርና የክፍለ ጦር አመራርና አባላት መፅናናትን እንመኛለን።
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት!!
ድል ለአፋብን!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
ስር-ነቀል ለውጥ በተባበረ ክንዳችን!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
መጋቢት 23 ቀን 2018 ዓ.ም
ለቅዱሱ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ውድ የህይወት መስዋዕትነትን እንቀበላለን!!!
የአርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴና ጓዶቹን የህይወት መስዋዕትነት አስመልክቶ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በአርበኛው የትግል ጉዞ እና አጭር የህይወት ታሪክ በተመለከተ የተሰጠ የሀዘን መግለጫ!!
የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ በስርዓት ወለድ በተደገፈ የግፍ በደሎችን እያስተናገደ መቆየቱ ሀገር ያወቀው የአደባባይ ሀቅ ነው። በመሆኑም የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለውን ዘርፈ ብዙ ጥቃትና ጭቆና በመቃወም በፋኖነት ተደራጅቶ ራሱን ከአጥፊዎቹ ለመታደግ እየታገለ ሲሆን፣ የደረሰበትን የአሸናፊነታችን ጉዞ የሚረጋገጥበት የከፍታ ማማ ላይ ደርሷል።
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የዚህ ታሪክ ባለቤት በመሆን በውድ ልጆቹ የክብር መስዋዕትነት የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል በፊትአውራሪነት እየመራ ሲሆን ትግላችን በውስጥና በውጭ እየተፈተነ እንደ ወርቅ ነጥሮ እየወጣ ይገኛል።
በፋሽስቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት በአባታቶቻችን ደምና አጥንት ነፃነትን ያጎናፀፉን፤ የትላንት አርበኞቻችን ትግላቸው በጣሊያን እንቁላል ቀቃይ ባንዳዎች ሲፈተን እንደነበር የታሪክ ድርሳኖች ያሳያሉ።
ትላንት የአባቶቻችንን የነፃነት ትግል ለውጭ የጠላት ወራሪ ኃይል አሳልፈው ለመሸጥ ከባንዳዎች ጋር ተሰልፈው ሲፈትኗቸው እንደነበረ ሁሉ ዛሬም የዘመናችን የጣሊያን እንቁላል ቀቃይ ልጆች በባንዳነት ውርሳቸው የፋኖ ትግል በውስጥ ሰርጎ ገብ እየተፈተነ ቢሆንም፤ የፋኖም ትግል በጠንካራ አለት ላይ የቆመ የአማራ ህዝብ የአንድነት ማህተብ በመሆን እየቀጠለ ይገኛል።
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር ምክትል ጦር አዛዥ ጀግናው አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ እና አብረውት የነበሩ የትግል ጓዶች መጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በመሰል የዘመናችን ባንዳዎች በተፈፀመባቸው ክህደት ውድ መስዋዕትነት መክፈላቸውን ድርጅታችን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በከፍተኛ እልሕና ቁጭት ውስጥ ሆኖ ይገልፃል።
በቅርቡ የአማራ ህዝብ አታጋይ ድርጅት፣ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) መመስረቱን ተከትሎ በርካታ ፀረ አንድነት ኃይሎች ጭንብላቸውን ያወለቁበትን አስነዋሪ የክህደት ወንጀል ሲፈፅሙ የቆዩ ሲሆን፤ በሸዋ ምድር የነበሩ ሁለቱ ወንድማማች ዕዞች ወደ አንድ መዋቅር መምጣታቸው ሰማይ የተደፋባቸው የአገዛዙ የውስጥ ሰርጎ ገቦች የሴራቸውን ሰንሰለት እየበጣጠስን ጀግኖች የተሰውለትን ትግል አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ እየገለፀ ለጀግናው ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶችና ለመላው የኮርና የክፍለ ጦር አመራርና አባላት መፅናናትን ይመኛል።
50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ ኤፍራታና ግድም ወረዳ በላይኛው አላላ ቀበሌ ከሰያት በምትባል ቦታ ከአባቱ ከአቶ ወልዴ አበበ እና ከእናቱ ከወ/ሮ አስካል ሰብስቤ በ1974 ዓ.ም ተወለደ።
አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ ከህፃንነቱ እስከ ወጣትነት ዕድሜው ድረስ በአካቢው ከሚገኙ ማህበረሰብ ጋር በፀባዬ ሰናይ ባህሪው የሚታወቅ ትሁት ታዛዥ ሆኖ ያደገ ከሰዎች ጋር መልካም ግንኙነት ኖሮት እጅግ በጣም ተመስግኖ ያደገ ልጅ ነው።
በ1983 ዓ.ም እድሜው ለትምህርት እንደደረሰ በአካባቢው በሚገኘው በአላላ ፩ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ገብቶ ትምህርቱን በጥሩ ስነምግባር እየተከታተለ የቆየና በትምህርት ቤቱ መምህራኖች እጅግ በጣም ምስጉን የሆነ ተማሪም እንደነበር የቅርብ ጓደኞቹ ይናገራሉ።
አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ አርበኝነትን፣ ጀግንነትን ገና ከልጀነቱ ከአካባቢው ማህበረሰብ፣ ከቤተሰቦቹ የወረሰ በመሆኑ የ8ኛ ክፍል ተማሪ ሆኖ በሚማርበት ወቅት በ1991 ዓ.ም በ17 ዓመቱ ሀገሩ ያቀረበችለትን ድንገተኛ ጥሪ ተቀብሎ የወጣትነት ትምህርቱን አቋርጦ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ተሳትፎ የተመለሰ የዘመኑ ጀግና ተሸላሚ ወጣት ነው።
አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት መገባደዱን ተከትሎ ለተከታታይ ዓመታት የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት አባል ሆኖ በማገልገል ባሳየው ልዩ ብቃት የሚወዳት ሀገሩ በላይቤሪያ የሰላም አስከባሪ አድርጋ በ1995 ዓ.ም ቀይ ቢጫ አረንጓዴ ቀለም ሰንደቅ አላማዋን አስይዛ ሸኘችው።
ጀግንነት የባህሪው የሆነው ጀግናው 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ በአፍሪካዊቷ በሀገረ ላይቤሪያ አስደማሚ ገድሎችን በመፈፀም ተሸላሚ የሆነበትን የሀገሩን አደራ ፈፅሞ በ1996 ዓ.ም መጨረሻ ላይ ሀገሩ በክብር ተመልሶ የ50 አለቃ ማዕረጉን ያገኘበትን ጨምሮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሰላም ማስከበሩ ላስመዘገበው ድል በተቋሙ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ሽልማት የተበረከተለት ድፍረትን ከጀግንነት ጋር አጣምሮ የተለገሰው ኩሩ ኢትዮጵያዊ የአማራ ምድር ያፈራችው ጀግና አርበኛ ነው።
ሀገራዊ ግዳጁን በክብር ጨርሶ የተመለሰው አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ በአጠቃላይ 13 ዓመት በሀገር መከላከያ ተቋም ውስጥ አገልግሏል።
በመከላከያ ተቋም ውስጥ በክብር በተሰናበተ ማግስት በ2005 ዓ.ም በተወለደበት በኤፍራታና ግድም ወረዳ የአጣዬ (ኤፌሶን) ከተማ የፀጥታና የሰላም አስከባሪ ፅህፈት ቤት ኃላፊ በመሆን የአካባቢውን ማህበረሰብ በከፍተኛ ትጋት አገልግሏል።
አርበኛው በተመሳሳይ ኃላፊነት ላይ እያገለገለ ባለበት ወቅት የአማራ ክልል ባደረገለት ግብዣ በደብረ ማርቆስ ወታደራዊ ማሰልጠኛ በርካታ የክልሉን የፀጥታ ኃይል በማሰልጠን ለአማራ ህዝብ የምንግዜም ባለውለታ መሆኑን አሳይቷል።
አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ ተወልዶ ባደገባት ጥንታዊቷ የአጣዬ ከተማ (ኤፌሶን) የነበረበትን ኃላፊነት ተጠቅሞ በርካታ ወጣቶችን አሰልጥኖ ያስታጠቀ፣ ማህበረሰቡን ያደረጀ ያስታጠቀ፣ ያነቃ እንቁ መሪ ነበረ።
የኢትዮጵያ ሀገራችን የቁልቁለት ጉዞ የተጀመረበት፣ ለኢትዮጵያንም ብሎም ለአማራ ህዝብ ጥቁር ቀን የሆነበት የፋሽስቱ አገዛዝ አፈ ቀላጤው አንባገነኑ ዓብይ ዓህመድ በአማራ ህዝብ ጥላቻ ያበደበትን የመጀመሪያ ፕሮጀከቱን በአጣዬ ከተማ ላይ ያነጣጠረ ፍጅትና ውድመት ይዞ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሽፋን የሰራዊት ዩኒፎርም በማልበስ የኦሮሚያ ልዩ ኃይልና የገዳዩን የኦሆዴድ ብልፅግና የጫካ ክንፍ የሆነውን ወደ አማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ በማስገባት በአጣዬ ከተማ ላይ ተደጋጋሚ ውድመት ለማድረስ ባደረጉት ሙከራ አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ወልዴ የሚመራውን የፀጥታ ኃይል በመያዝ ከተማዋን ከመጀመሪያው ውድመት ታድጓል።
በወቅቱም የሚመራውን ሰራዊት በመያዝ ራሱ የብሬን ተኳሽ በመሆን የአጣዬ ከተማዋን ለማቃጠል በመጡ ወራሪዎች ላይ አንፀባራቂ ድል በመጎናፀፍ በተመሳሳይ ግዳጆች ላይ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ቆስሎ ለሚመራው የአማራ ህዝብ እና የአጣዬ ከተማ ማህበረሰብ የመሪነትን ውሃ ልክ ሆኖ አሳይቷል።
ታዲያ ይሕ የጀግናው አርበኛ 50 አለቃ ፀሐዬ ጀግንነት ተግባር ያልተመቸው ጭራቁ አገዛዝ ከተማዋን ሊያቃጥሉ በመጡ ወራሪዎች ላይ በፈፀመው ጥቃት በመበሳጨት ለእስር ቢዳርገውም የከተማው ማህበረሰብ የሰልፍ ማዕበል አርበኛውን በሴራ ፖለቲካ ከታሰረበት እስር ቤት ማስፈታቱን የትግል ጓዶቹ ይናገራሉ።
የቀትር ሴራ
ቀትር አምስት ሰዓት ተኩል ሆኗል። የደብረ ብርሃን ፀሐይ በደመና መጋረጃ ውስጥ ሆና ከተማዋን ብታያትም፣ በአቶ በድሉ ውብሸት ቢሮ ውስጥ ያለው ድባብ ግን ከውጭው አየር ይልቅ የቀዘቀዘ ነበር።
በቢሮው ውስጥ ያሉት ሁለት ሰዎች ብቻ ናቸው አቶ በድሉ እና ኦቦ ሹማ አብደታ። በጠረጴዛው ዙሪያ ተቀምጠው በዝቅተኛ ድምፅ የሚለዋወጧቸው ቃላት የክፍሉን ፀጥታ ይሰብራሉ። የሚወያዩበት ጉዳይ ግን ተራ የቢሮ ስራ አልነበረም፤ በአማራው ህዝብ ላይ የሚሸረብ፣ ታሪክ ይቅር የማይለው ረቂቅ ሴራ እንጂ።
ሁለቱም ያቀዱት "ዳገት" ለአማራው ህዝብ ጥፋት ቢመስላቸውም፣ ለራሳቸው ግን የውድቀት አፋፍ መሆኑን አልተረዱትም። የቢሮው በር ተዘግቶ፣ መስኮቶቹ ተጋርደው በድብቅ ቢመካከሩም፣ ይህ የታፈነ ድምፅ ግን ከግድግዳው አልፎ በንቃት ለሚከታተሉ የቁርጥ ቀን ልጆች ደርሷል።
በዚያው ቅጽበት ግን፣ ከቢሮው ግንብ ውጭ ሌላ እውነት አለ። የአማራ እናት የወለደችው፣ በ"ኦሮምማ" ስርአት ዛቻና ጫና የማይፈታው፣ በወሬ የማይላላው የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ ትግሉን ጀምሯል። እነርሱ በቢሮ ውስጥ ሴራ ሲሸርቡ፣ እርሱ በሜዳው ላይ የነፃነት ታሪክ ይጽፋል።
ኦቦ ሹማና አቶ በድሉ የሚወጡት ዳገት ከፍታ ሳይሆን ገደል መሆኑን፣ የአማራ ልጅ የጀመረውን ትግል ዳር ሳያደርስ እንደማይመለስ ዓለም ሊያውቀው ይገባል።
#አምስቱ የእኔ ወንድሞች ሰማዕታት!✊
በሸዋ ምድር ላይ፣ በጀግኖቹ ጎራ፣
አምስት አጥንቶች አሉ ያለፉ በጋራ።
እንደ ሰንደቅ አላማ ከፍ ብለው የታዩ፣
ለነፃነት ሲባል ፣ በክብር የተለዩ።
አምስት ነበልባሎች፣ ከአንድ ማህፀን የወጡ፣
ለአገራቸው ክብር፣ ለሞት የተዋጡ።
በሸዋ ተራራ፣ በገደል ሸለቆ፣
ስማቸው ይናገራል፣ ከሰማይም መጥቆ።
እናንተ ሰማዕታት ፣የትውልድ ኩራቶች
የነፃነት ፋና ፣የቁርጥ ቀን ልጆች።
ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ ጓዶቻችን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን !!
ድል ለሀቀኛ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች !!ሞት ለብዓዴን! ✊
የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይወዳጁ
👇
የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#አምስቱ የእኔ ወንድሞች ሰማዕታት!✊
በሸዋ ምድር ላይ፣ በጀግኖቹ ጎራ፣
አምስት አጥንቶች አሉ ያለፉ በጋራ።
እንደ ሰንደቅ አላማ ከፍ ብለው የታዩ፣
ለነፃነት ሲባል ፣ በክብር የተለዩ።
አምስት ነበልባሎች፣ ከአንድ ማህፀን የወጡ፣
ለአገራቸው ክብር፣ ለሞት የተዋጡ።
በሸዋ ተራራ፣ በገደል ሸለቆ፣
ስማቸው ይናገራል፣ ከሰማይም መጥቆ።
እናንተ ሰማዕታት ፣የትውልድ ኩራቶች
የነፃነት ፋና ፣የቁርጥ ቀን ልጆች።
ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ ጓዶቻችን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን !!
ድል ለሀቀኛ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች !!ሞት ለብዓዴን! ✊
የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይወዳጁ
👇
https://t.me/fanoiswinnerlogo21
የእውነት እየሞትን የውሸት አንመርጥም!!
የታቀደው የጨበራ ምርጫ ቅቡልነት የለውም!!ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
በምስራቅ አማራ ቀጠና ከላላ ወረዳ የምርጫ ቁሳቁስ ይዞ በተንቀሳቀሰው የጠላት ብልፅግና ወታደርና ካድሬ ላይ በተወሰደ እርምጃ ከ34 በላይ የሚሆኑት ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ!
ብልፅግና ምርጫ በሚል ስም ሕጋዊነት ለማገኘት ሆዳም ካድሬዎችን ከፊት አሰልፎ በሚያደርገው እኩይ ድርጊት ላይ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ጥብቅ እርምጃ መውሰዱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
በአፋብን ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 71ኛ አባ ናደው ክፍለ ጦር ስር የሚገኙ ሬጅመንቶች በጋራ በፈሙት ኦፕሬሽን፡ አገዛዙ የምርጫ ምዝገባን ለማስፈፀም ወደ ከላላ ወረዳ 09 ሻፊ ቀበሌና አከባቢው ላይ ያሰማራውን ግብረ ኃይል በመምታት ሂደቱን ማስተጓጎልና በጠላት ላይ ከባድ የሆነ የሰብአዊና ቁሣዊ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል።
መጋቢት 21/2018 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ እስከ መጋቢት 22/2018 ዓ/ም አጥቢያ ለሊት ድረስ በሦስት ግንባሮች በተደረገ ተጋድሎ ነው የጠላት አከርካሪን መስበር የተቻለው።
በምርጫ ስም ለብልፅግና ዳግም ሕጋዊነት ለማሰጠትና የአማራን ሕዝብ እልቂት ለማራዘም የተቋቋመው የካድሬዎችና ወታደሮች ግበረ ኃይል መጋቢት 21/2018 ዓ/ም ከእኩለ ቀን በኋላ በሜካናይዝድ ጦር ሽፋን ታግዞ ወደ ሻፊ እየገባ እንዳለ እርምጃው ተወስዶበታል።
በክፍለጦሩ ስር የ1ኛ ሸዋን ግዛው ሬጅመንት አባላት በወሰዱት ድንገተኛ ጥቃት በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የምርጫ ቁሳቁሱን ማውደም ችለዋል።
ወደ ሻፊ ቀበሌ ገብቶ የምርጫ ካርድ እንዲያድልና ብልፅግና እንዲመረጥ ቅስቀሳ እንዲያካሂድ ተልዕኮ ተሰጥቶት የነበረው የጠላት ግብረ ኃይል ሻፊ ከመግባቱ በፊት፡ በቲርቲራ እና በልጓማ የነበሩ የሚኒሻ አባላት ፋኖ እንዳይመጣ ወደ ባከት በመውረድ መንገድ እንዲዘጉና ሽፋን እንዲሰጡ መመሪያ ተሰጥቷቸው እንቅስቃሴ ጀምረው ነበር።
ይሁን እንጂ የተላላኪው በአዴን ተላላኪ በሆኑት በነዚህ የሚኒሻ ኃይሎች ላይ በ71ኛ ክፍለጦር ስር የ2ኛ መሐመድ ዳውድ ሬጅመንት አባላት ጎራዲት ተብላ በምትጠራው አከባቢ የጨበጣ ውጊያ ከፍተውባቸው 7 ሚኒሻዎች ሲገደሉ 13 ክፉኛ ቆስለው በሞትና በሕይወት መካከል ይገኛሉ።
በተመሣሣይ ሰዓት የፋኖን ኃይል በማዛባት በሻፊና በጎራዲት ያለውን ጫና ለመቀነስ በማሰብ በአከባቢው ቡሶ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በከባድ መሣሪያዎች ታግዞ ውጊያ ከፍቶ በነበረ የጠላት ኃይል ላይ ፋኖ በወሰደው የመከላከልና የመልሶ ማጥቃት እርምጃ ሦስት ወታደሮች ወዲያውኑ ሲገደሉ ከ11 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ክፉኛ ተመተው በቁስል እየተንሰፈሰፉ ይገኛሉ።
መጋቢት 21/2018 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ እስከ መጋቢት 22/2018 ዓ/ም አጥቢያ ለሊት ድረስ በሦስት ግንባሮች በተደረገው ተጋድሎ በድምሩ 10 ወታደሮች ሲገደሉ ከ24 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ቁስለኛ ተደርገዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ!
መጋቢት 23/ 2018 ዓ.ም
በደጋ ዳሞት በ99ኛ ክ/ጦር የተደ መሰሰው የጁላ ሠራዊት
ደጋ ዳሞት ዳማ ማርቆስ የጠላት 32 ፥ 14 ፥ 15 ፥ 75 ተኛ ጥምር ክፍለ ጦሮች በዚህ መልክ ጭ ka ተደርገዋል። ይህ ለማሳያነት እንጂ የሚዘገንን ነው አስke ሬኑ። ለመቅበርም አስቸጋሪ ሆኗል።
በዚህ አጋጣሚ ወደ አማራ ክልል የምትመጡ የደቡብ እና የኦሮሞ ወጣቶች የሚጠብቃችሁ ቀይ እርሳስ ስለሆነ ደጋግማችሁ አስቡ ብለናል። አይ ብላችሁ ከመጣችሁ ከምርጥ መስተንግዶ ጋር እንጠብቃችኋለን።
አብይ አህመድ አሰብ እያለ ወደ አማራ ከሚያግዘው ሰራዊት የዕዝ ቁመና ያለው አንድም ዕዝ የለም። በተመሳሳይ የክፍለ ጦርም የሻለቃም የተሟላ የሰው ሀይል ቁመና ያለው አንድም አሃድ የለም። ከግማሽ በላይ አጓድለነዋል። አብዛኛውን መተነዋል!!
የጥንቃቄ መረጃ ‼️
"የአገዛዙ ሰራዊት በአጣዬና አካባቢው እንዲሁም በአርብ ገበያ አካባቢ ከበባ ለማድረግ ከዘመሮና ከመሀል ሜዳ ተንቀሳቅሷል፤ በአካባቢው የምትንቀሳቀሱ ፋኖዎች በጥንቃቄ ጠብቁ ❗"
#የጥንቃቄ_መዕልክት‼️
#88ኛ ክ/ጦር እና #77ኛ ክ /ጦር #በጃቢ ጠህናን ወረዳ፣በቡሬ ዙሪያ፣#በወምበርማ እና #ወርቅ አባይ ዙሪያ የድሮን ቅኝት ስላለ ጥንቃቄ ይደረግ።
ዮሴፍ ሐረገወይን
መጋቢት 23/7/2018ዓም
23/ዐ7/2018 ዓ.ም
+4
የ33ኛ ክፍለ ጦር ጊዜያዊ መንግሥት በቋሪት ወረዳ ያለውን ጥቅል የሥራ እንቅስቃሴ ገመገመ
༻༺༻༺༻༺༻༺
[መጋቢት 22/2018 ዓ.ም፣ ዐፋብን ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት]
ዐፋብን ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር የ33ኛ ክፍለ ጦር ጊዜያዊ መንግሥት በቋሪት ወረዳ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ ገመግሞ የቀጣይ የሥራ ሥምሪት ሰጠ።
በግምገማውም የክፍለ ጦሩ ሕግና ሥነ-ሥርዓት ክፍል ተገኝቶ የማኅበረሰቡን የመልካም አስተዳደር ፍትሐዊነት ማሻሻል የሚያስችል የንቃተ-ሕግ ትምህርት ሰጥቷል።
የክፍለጦሩ ጊዜያዊ መንግሥት ባደረገው ጥቅል ግምገማ ለሕዝብ ጥቅምና ፍላጎት ስስት የሌለበት መስዋዕትነት በመክፈል መሥራት እንደሚገባ መልእክት ተላልፏል።
በአሠራር ሂደት ላጋጠሙ ብዥታዎች በሚመለከታቸው ባለሙያዎች እና የክፍለ ጦር አመራሮች ግልጽ ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።
ሰበር ዜና!
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ታላቅ ድል ተቀዳጅቷል።
አገዛዙ፣ ከውርጌሳ፣ ገንፎ ጨፌ፣ መርሳ እና ወልዲያ እስከ መርጦ ድረስ ያለውን በመሰብሰብ ከፍተኛ ማጥቃት ለመሰንዘር ቢሞክርም፣ በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ኃይል የ101ኛ ኮር 11ኛ እና 35ኛ ክፍለ ጦር ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል።
ጠላት ያለ የሌለ ኃይሉን አሰባስቦ በዙ-23 እና በመድፍ የታገዘ ተኩስ በመክፈት ለማጥቃት ጥረት ቢያደርግም፣ 11ኛ ክፍለ ጦር እዜት እና ወጠቅ ላይ ምሽግ ይዞ በመጠበቅ ገሚሶ ሲደመሰስ፣ የቀረው ደግሞ አስከሬኑን፣ ሙሉ ተተኳሹንና ስንቁን (ሬሽኑን) ጥሎ ፈርጥጧል። በተመሳሳይ ሁኔታ 35ኛ ክፍለ ጦር በፀዶት እና በዙፋን አቦ በኩል በቆረጣ በመግባት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ታላቅ ድል አስመዝገበዋል። ይህ ውጊያ ረፋድ 12 ሰዓት ላይ ጀምሮ ሙሉ ቀን የፈጀ ሲሆን፣ አሁንም ድረስ 101ኛ ኮር በድል አድራጊነት ቀጥሎ ይገኛል። በዚህም ኦፕሬሽን ብዛት ያለው ተተኳሽ እና ሬሽን ከጠላት እጅ የተማረከ ሲሆን፣ ጠላት በኦራል እና በአምቡላንስ ቁስለኛውን ወደ ወልዲያ ሲያመላልስ ውሏል።
በተያያዘ ዜና፣ በሽንፈት የተበሳጨው የጠላት ኃይል ሳንቃ ከተማ በመግባት የንጹሃንን መኖሪያ ቤት በሮች በመስበር ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ፣ ለባጃጅ አገልግሎት የሚውል ቤንዚን እና የተለያዩ የንጹሃን ስልኮችን (ሞባይሎችን) በመዝረፍ የውንብድና ተግባር ፈጽሞ ወጥቷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም
🛑 አስቸኳይ የደህንነት ማሳሰቢያ:-ለሁሉም የፋኖ አመራሮችና አባላት
በጦርነት ታሪክ ውስጥ ትልቁ አደጋ ከጠላት ፊት ለፊት የሚሰነዘር ጥቃት ሳይሆን፣ ከውስጥ የወጡ ሚስጥሮች የሚፈጥሩት ቀዳሚ ጥቃት ነው።
ከመስመር ወጥተው ለጠላት እጃቸውን የሚሰጡ ግለሰቦች (በተለይም አመራሮች) የሚከተሉትን ስልታዊ መረጃዎች ለጠላት የመስጠት ዕድላቸው 100% መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ይገባል::
* ስትራቴጂካዊ ሰነዶች፡ የወደፊት ዕቅዶች፣ የድርጅት ምስጢሮችና የውጊያ ስልቶች።
* የመሬት ላይ እንቅስቃሴዎች፡ የመደበቂያ ቦታዎች፣ የሰራዊት መተላለፊያ መስመሮች እና የከተማ ውስጥ አባላት የኮድ ስሞች።
* የፋይናንስ ምንጮች፡ የገቢ ማሰባሰቢያ ስልቶችና ደጋፊዎች።
* የአመራር ሚስጥሮች፡ የዋና ዋና አዋጊዎች ስልክ ቁጥር፣ የግል ድክመቶችና የመንቀሳቀሻ ሽፋኖች።
* ተጋላጭነቶች፡ ሊመለመሉ የሚችሉ አባላት ማንነትና ድክመታቸውን የሚገልጹ መረጃዎች።
🛡 መወሰድ ያለባቸው አስቸኳይ እርምጃዎች
አንድ አባል ወይም አመራር ከድርጅቱ ወጥቶ ለጠላት እጁን ሲሰጥ፣ ተቋሙ "የመረጃ ሽብር" ውስጥ ከመግባቱ በፊት የሚከተሉትን የመከላከያ እርምጃዎች በፍጥነት መተግበር አለበት፦
* የመረጃ ግምገማ (Damage Assessment): የከዳው ግለሰብ የሚያውቃቸውን ሚስጥሮች በሙሉ ቁጭ ብሎ መዘርዘርና ጠላት በእነዚህ መረጃዎች ምን ሊያደርግ እንደሚችል መተንበይ።
* ፈጣን ለውጥ (System Reset): ግለሰቡ የሚያውቃቸውን የመገናኛ ኮዶች፣ የመተላለፊያ መስመሮችን፣ የጥበቃ ሽፋኖችን እና የከተማ ውስጥ አባላትን አድራሻ በአስቸኳይ መቀየር።
* ውስጣዊ ምርመራ (Internal Intelligence): ከግለሰቡ ጋር የቅርብ ግንኙነት የነበራቸውን ታጋዮች በፍጥነት በመጠየቅ፣ ግለሰቡ ከመክዳቱ በፊት የነበረውን ሁኔታ እና የወሰዳቸውን መረጃዎች መለየት።
* የንቃት ጥሪ (High Alert): መረጃው በደረሰባቸው አካባቢዎች የሚገኙ አባላት ጠላት መረጃውን ተጠቅሞ ድንገተኛ ጥቃት ሊሰነዝር እንደሚችል አውቀው ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማዘዝ።
"የከዳው ግለሰብ የጠላት መሳሪያ ነው፤ መረጃው ደግሞ የጠላት ጥይት ነው። ጥይቱ ሳይተኮስብን ኢላማችንን እንቀይር!"
ድል ለአማራ ህዝብ!!
+1
"ታሪክ በደም እና በአጥንት እንጅ በቀለም አይፃፍም"
====================================
ቆራጡ፣ጀግናው፣ሃሞተ ኮስታራው እና አይበገሬው አርበኛ ይገረም ከበደ አፈሩ ይቅለልህ አንበሳየ!!
"የማይበገረው የጥቁር አንበሳ መንፈስ"
አርበኛ ይገረም ከበደ በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ታሪካዊ የሚባሉ ተጋድሎዎችን ሲመራ ቆይቷል።
አባቶቻችን በጠላት መትረየስ ፊት በባዶ እጃቸው የቆሙት፣ ከኋላቸው ያላትን አገርና ሕዝብ እያዩ ነበር።ያኔ፣ ጥይት በናዳ ሲወርድ፣ ተራራው ሲንቀጠቀጥ፣ እነዚያ የቁርጥ ቀን ልጆች አልሸሹም። "አገሬ ከምትዋረድ እኔ ልቀበር" በማለት የአጥንታቸውን አጥር ሰርተው ለዛሬው ማንነታችን መሰረት ጥለዋል። ያ ደምና ወኔ ዛሬም በእኛ ትውልድ የደም ስር ውስጥ ይፈስሳል።
👉አርበኝነት ማለት መሳሪያ መያዝ ብቻ አይደለም፤
👉አርበኝነት ማለት ለፍትህ መቆም እና ለደካሞች መከታ መሆን ነው።
👉 አርበኝነት ለህዝብ ክብር እስከ መጨረሻው ታምኖ መስዋአት መሆን ነው።
ወንድሞቼ እናንተ እውነተኛ አርበኞች ሆናችሁ አልፋችሗል፤
አላማችሁንም እናሳካዋለን🙏
@ አማራ ፋኖ ሆይ አደራህን ተወጣ፤ አንተ የታላላቅ ጀግኖች ተተኪ ነህ።
ክንድህ የአገር ምሶሶ፣ ዐይንህ የነጻነት ጠባቂ ነው።
ጠላት ባንተ ፊት ይንቀጠቀጣል፣ ሕዝብህ ባንተ ይመካል!!
ክብር ለጀግኖቻችን!!
ድል ለሰራዊታችን!
ሱሪ ወንድሜ ይገርም ወንድሜ ነፍሳችሁ በሰላም ትርፍ
