ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 386
Subscribers
+5424 hours
+2347 days
+1 43730 days
Posts Archive
በተራ ፕሮፓጋንዳ የማይናወጥ ሰራዊት ገንብተናል።
የአረመኔው ሰራዊት በክረመት ወራት አፍኖ ደብረ ማርቆስ ከተማ ሲያሰቃያቸው የነበሩ ወጣቶችን ከገደለ በኋላ ጥቂቶቹን የተሀድሶ ስልጠና ሰጥቻለው በሚል ትናት የለቀቃቸው ሲሆን ከጅበላ ሙተራ ሻለቃ በሴት መድፈር፣ በዝርፊያና ግድያ ወንጀሎች እርምጃ ሊወሰድባቸው ሲል ጠላትን የተቀላቀሉ አጥፊዎቹን በመጨመር 33 የጅበላ ሙተራ ሻለቃ አባላት ከድተው ተቀላቅለዋል የሚል የውሸት ፕሮፓጋንዳ እያሰራጨ ይገኛል።
አለም አቀፍ የጦር ወንጀሎችን ጨምሮ አይኑን በጨው አጥቦ የሚያሰራጫቸውን ውሸቶች እንደ ጦርነት የሚጠቀመው አረመኔው ስርዓት ተመሳሳይ ውሸቶችን መንዛቱን ቀጥሏል ። ይህ በእንዲ እንዳለ 206ኛ ኮር በአስደናቂ ሁኔታ በሰራዊቱ ወሰስጥ የተሰገሰጉ እጆችን እየመነጠረ ሲሆን ክ/ጦሮችና የሰራዊት አባላት ጠላትን ለመደምሰስ ትዕዛዝን ብቻ እየተጠባበቁ ይገኛል።
በስሁት ምኞት እራሱን የሚያረካው የብልፅግና ካድሪ ወጣቶችን ሰብስቦ ለጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ያስረከበ ሲሆን የታሸገ ውሀ አስጨብጦ ፎቶ ካነሳቸው በኋላ ሶስቶችን ዛሬ መረሸኑ ታውቋል።
ለአላማው የታመነ ህዝባዊነትን ከራሱ ህይወት ያስቀደመ በተራ ፕሮፓጋንዳ የማይናወጥ ሰራዊት ገንብተናል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ፎቶ-1 የጅበላ ሙተራ ሻለቃ በግዳጅ ቀጠና
ፎቶ- 2 በአረመኔው ታፍነው እርምጃ ከተወሰደባቸው መካከል
+1
ሰበር ዜና ✊
ፋኖ ለመከላከያ የምህረት አዋጅ ማቅረቡን ተከትሎ ለሰላም የመጡትን የአገዛዙ ወታደሮች አቀባበል አደረገ‼
ሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ 35ኛ ክፍለ ጦር 5ተኛ ሬጅመንት አባላት 1እስናይፐር 1 ብሬን 3"ክላሽ በመያዝ አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር ተቀላቅለዋል!!
+2
#ክርስቲያን ታደለ ብርጌድ!!
በጎቤ ክ/ጦር ስር የምትገኘዉ በወንድማችን በክቡር አቶ ክርስቲያን ታደለ ስም የተሰየመችዉ ''ክርስቲያን ታደለ ብርጌድ'' ታላላቅ ጀብዶችን እየፈፀመች ትገኛለች።
የአቋም መግለጫ
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ
ESFNA በአርሲ ዞን ላይ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመውን ጭካኔ የተሞላበት ጥቃትና ግድያ በፍጹም ያወግዛል።
የ ESFNA አባላት በአርሲ ዞን ውስጥ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባላት ላይ በተፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት እጅግ በጣም አዝነናል፣ እጅግም ደንግጠናል። ንጹሐን ዜጎች በእምነታቸው ምክንያት ሆን ተብሎ የደረሰባቸው ኢሰብአዊ ጭፍጨፋና ግድያ ሊታሰብ የማይቻልና ልብን የሚሰብር ድርጊት ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለዘመናት የቆየውን የአብሮነት እና የሃይማኖት መቻቻል ባህልና ልምድ የሚሰብር ነው።
ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ለሦስቱም አብርሐማዊ ሃይማኖቶች፡ ክርስትና፣ እስልምናና አይሁድ መንፈሳዊ መኖሪያ ቤት ሆና ቆይታለች። ኢትዮጵያ ከትውልድ አገራቸው ስደትና በደል ሲደርስባቸው ለመጀመሪያዎቹ የእስልምና ተከታዮች መሸሸጊያ የሰጠች አገር ናት። ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ለሺህ ዓመታት በላይ እንደ ታሪኳ፣ ባህሏ እና የሞራል መሠረቷ ማዕዘን ድንጋይ አድርጋ ያቆየች አገር ናት። የአገራችን ታላቅነት በዚህ ዘላቂ በሆነው የሃይማኖትና የብሄረሰብ ልዩነቶችን በአንድ ሰንደቅ ስር የማስተናገድ ችሎታና ልበ ሰፊነት ላይ የተመሠረተ ነው።
ESFNA ሁሉንም ኢትዮጵያውያን በአንድ ድንኳን ስር ለማሰባሰብ የተፈጠረ ድርጅት እንደመሆኑ መጠን፣ ይህንን አሰቃቂና አረመኔያዊ ወንጀል በጥብቅ ያወግዛል። በማንኛውም ሃይማኖታዊ ወይም ብሄረሰብ ቡድን ላይ የሚፈጸም ጥቃት በራሷ በኢትዮጵያ ላይና፣ እንደ ህዝብ በምንጋራቸው የጋራ እሴቶች ላይ እንደደረስ ጥቃት አድርገን ነው የምናየው።
ወንጀለኞቹን ፈጣን እና ወሳኝ በሆነ መንገድ ለፍርድ እንዲያቀርቡ ለባለሥልጣኖች አሰቸኳይ ጥሪ እናቀርባለን። እንደዚህ ያሉ አሰቃቂ ድርጊቶችን እንዳላዩ ሆኖ ማለፍ መቅረት አለበት። የፍትህ መዘግየት የፍትህ እጦት ነው።
በዚህ አስከፊ ግዜ፣ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ከሁሉም እምነትና የፓለቲካ አስተሳሰብ፣ የጥላቻና የበቀል ስሜትን እንዲቋቋሙ ሰጥብቀን እናሳስባለን። ወገኖቻችን ከአምላክ በተሰጣቸው መብት መሰረት ፈጣሪን ሲያወድሱ፣ ጥቃት ሲደርስብቸው ዝም ብለን ማየት አንችልም። ዛሬ እንደ ህዝብ፣ እንደ ሐይማኖታችንና ዝንባሌአችን በፀሎትና በምልጃ ወደ ፈጣሪ በአነእድነት የምንቀርብበት ሰአት ነው።
የነዚህ በከንቱ የፈሰሰው የንጹሐን ደም፣ ወደ በለጠ አንድነት እንጂ ወደ መከፋፈል እንዳይወስደን፣ በህብረታችን ለነሱ ሞት የከበረ ዋጋ እንሰጣለን። ኢትዮጵያ ሁሉም ዜጋ በሰላም የሚኖርባት፣ የሚፀልይባትና የሚያልምባት አገር እንድትሆን ጽኑ ምኞትና ፀሎታችን ነው።
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በሰሜን አሜሪካ (ESFNA)
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ዙ23 ማራኪዎቹ ካላኮርማ ክፍለጦር የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፀፉ::
ጠላትን በደፈጣ ጥቃት እና በሽምቅ የመምታቱ ረፍት የመንሳቱና የማማረሩ ብሎም የማፍረሱ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለጦር 1ኛ ሻለቃ ቃኝ ወልድያ ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ውድመን የተባለ ቦታ በሁለት ኦራል እና በአንድ ፓትሮል ይንቀሳቀስ የነበረ ጠላት ላይ የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል::
ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ከዘመቻ አባ ናደው ማግስት በርካታ እግረኛ ሰራዊት ወደ ቤተ-አማራ ያስገባ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ይህ አራዊት ሰራዊቱን ምኒልክ ዕዝ በየ ቀጠናው እንዲገባ ካደረገው በኋላ በሁሉም ቀጠና ያለ ሰራዊቱ በደፈጣ ጥቃት ጠላትን እየመታ እረፍት እየነሳና ተረጋግቶ እንዳይቀመጥ ብሎም እየተመረረ እንዲኮበልል በማድረግ ማጥቃት ቀርቶ ተረጋግቶ እንዳይከላከል አድርጎታል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም ምኒልክ ዕዝ በቂ ሁለንተናዊ ዝግጅት ማድረጉንና ለአዲስ ትልቅ ድል መዘጋጀቱን ያወቀው ጠላት ከተለያዩ አካባቢዎች መካናይዝድ እና አንዳንድ ንብረቶችን በማሸሽ ላይ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 1/2018 ዓ.ም
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አጋልጥ !!
ይሔ ሁሉ ፋኖን እና አማራን ሲራገም እና ሲራገጥ የሚውል "አራት እግር አሳማ" ነው ።
መሬት ላይ በወታደራዊ ኃይል የተሸነፈው ብልፅግና በማህበራዊ ሚዲያ የፋኖ አመራር ስም ማጥፋት እና አጀንዳ መስጠት ላይ ያሰማራቸው እነዚህ የፌስቡክ ገፆች ናቸው ።
የፌስቡክ አካውንቶች ዝርዝር፦
1. Ethio Mereja
2. ስንቅ
3. ሁሴን ገዳ ከኦሮሚያ
3. Lula Kebede
4. ሀገሬን
5. Sebona Eliyas Tofik
6. Ethio Daily Media
7. ፍቅርተ ይበልጣል
8. Edu Lala
9. Yene Ethiopia
10. Ethio Intercept
11. Ardi Info
12. Meron Tadesse
13. Asmera Press
14. ዲጅታል ኢትዮጵያ
15. Addis Zemen
15. Selam mulugeta
16. ጥቁር አንበሶች
17. Ethio Press
18. Addis view አድስ እይታ
19. Nardos Page
20. Gohe tv ጎህ ቲቪ
21. ወደ ፍቅር ጉዞ ተያይዞ
22. ጎንደር ፋሲለደስ
23. hagere zena
24. የፍቅር መንገድ
25. Fast Mereja ፈጣን መረጃ
26. Solomon Gumba
27. Ethiopiya Adane
28. Sheger press
29. የሰላም ዘብ
30. Melat Bekele
31. Beti Tesfaye
32. Eden Hagose
33. Liya Eshetu
34. Eden Tamerat
35. አማኑኤል አወቀ
36. O U R Raya
37. One Ethiopia
38. Kelemu Taddele
39. ኢትዮፒድያ ዜና
40. Obbo Chidessa Odda
41. Sis Press
42. Betty Gullele
43. የበለፀገች ኢትዮጵያ
44. Ethiopia voice
45. Gullale post
46. Lucy media
47. Maski Bekele
48. Saroon
49. Dz Ethio
50. የኛ info
51. Meri konjoooo
52. Zemed Mekonnen
53. ጧፈኛ
54. Gondar Times
55. ብሌን ሰለሞን
56. Msgei
57. ጉና ክምር ድንጋይ
58. ሰላም ለሃገሬ
59. አቦል መረጃ
60. ሰላም ለኢትዮጵያ
61. Helen Sisay
62. Nafkot Tesema
63. Thomas Jejaw
64. Abiti Ankober
65. ሮዛ ፍቅር
66. Melat Bekele
67. እውነተኛ ፋኖ
68. Wollo Gerado
69. መልህቅ የመረጃ ምንጭ
70. Yordanos Tekeste
71. Ethiopian Insight
72. Hibist Kefyalew
73. Sonan Press
74. Bole Times
75. Assab Ethiopia
76. በጌምድር-ጎንደር
77. Hiwot A Feleke
78. Meles Bisrat
79. Ethio Intercept
80. ብላቴናው ንጉስ
81. Helen Getachew
82. Tesfayehun Seme
83. Amhara Post
84. Beza Kebede
85. Bilen Mesfin
86. ጯሂት ጎርጎራ
87. Selam Alemu
88. ዲጂታል ኢትዮጵያ
89. Sonan press press
90. Pro peace press
91. Eden Nigussie
92. የሸገር ልጆች
93. የመደመር ትውል
94. አርጎባ ወሎ ጀበርቲ
95. ጀበርቲ አርጎባ አገር
96. Meron Tsegaye
97. Selam Adan
98. Medener
99. Mekides Melaku
100. Meri Konjoo
101. Geda Moti
102. ዝምተኛው ንጉስ መደመር
103. Amihara Fano
104. Wubit Seyoum Gashaw
105. አንድ አምሓራ
106. Semira Jamal
107. Tizta Melaku
108. Miser Dagne
109.አገው ነኝ
110. Lasta Agew
111. Kidist Nega 11. የውብዳር አረጋ
112. Shebelaw Getachew
113 .ዲጂታል ጦቢያ
114. Helen Tesfa
115. ቡሬ ዳሞት ፋኖ
116. Tigist Kefale
117. Tg Love Andebt B Ali
118. እውነታ ሚድያ
119. Ethio press
120. ቀይ ባህር
121. ተዋበች ጎንደር
122. Nigat Nigat
123. አፍሮ ሚድያ
124. Selam Fentie
125. Zemed Mekonen
126. ድጅታል ፋኖ-digital fano
127. ፈጣን መረጃ
128. Dibora Mekonen Atinafu
129. Burie Damot Fano
130. Addis View አድስ እይታ
131. ጎጃሜዋ መቅደስ
132. ብሌን
133. Helina Alebachew
134 .ፀረ ሌባ ፀረ ሌባ
135.GoJam GoJam
136.Dered Der
137.ጣዝማ ማር
138. ኢትዮጵያMekete
139.Endalamawealama
140.Quarite Press
141.Nile Bluile
142.Bekalu Yehuala
143.Yehuala Yehu
144.Mihret Abewa
145.አብዱሮህማን ኢብራሂም
146.ስዩም ይዘንጋው ድንቁ
147.Indo Amhara
148.Amha Mulat
149.Addis Fikrte
150.AlemuTigist
151.Zelalem Sisay
152.Baynesagn Fentie
153.ሀሴት አየለ
154.አባይ ሚዲያ
155.ራያ ራዩማ
156.ወልቃይት ጠገዴ አማራ
157.ጦሳ ሚዲያ
158. Ghone Forces
159. Raya Price
ከብልፅግና ገንዘብ የሚከፈላቸው ናቸው ።
ሌሎችን ለቅሞ ማጋለጡ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+7
‼️ሰበር ሰበር ሰበር‼️👊👊👊
ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም
##11የአገዛዙ_ሀይል_201ኛ_ኮርን_ተቀላቀሉ ‼️
ስቦ ማስከዳት በጀግንነት ታጅቦ እንደቀጠለ ነው ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ 54 እንዲሁም 64ክ/ጦር ስቦ ማስከዳትን በአግባቡ አየተጠቀምንበት ነው
1. ሙጫየ ገዛሃኝ ኮርያ ክላሽ ከጎንቻ ምኒሻ
2. ደርሶ ተሜ አብራራው =ከጎንቻ ምኒሻ
3 አየለ ጌቴ ኤስኬስ= ከጎንቻ ምኒሻ
4. ሙሉ ድረስ ኮርያ=ከጎንቻ ምኒሻ
5 መሌ ካሴ ኮፍ ክላሽ
6. በለጠ አታለል= ከመርጦ ለማርያም ከተማ ምኒሻ የነበረ /አንድ ፖሊስ በመግደል እና ሁለት ፖሊስ በማቁሰል በጀግንነት
7. ሹመት ወለላው በፈለገብርሃን የሚገኘው የ14ኛ ክ/ጦር አባል የነበረ ኮርያ ክላሽ እና 30 ጥይት በመያዝ
8 እሻለሁ ሱሌራ 602ኛ ኮር 25ክ/ጦር
9 ይበህጣል አለኸኝ
10 ፀሀው አለባቸው ጅምስሪ በመያዝ
11 መስፍኔ መለሰ 602ኛ ኮር 75ኛ ክ/ጦር መከላከያ
አዲስትውልድ ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ
ታህሳስ 01/2018ዓ.ም
ወደአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ተቀላቅለዋል።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር ዓፄ ይኩኖአምላክ ክፍለጦር ስር በሚተደደረው ማጀቴ ከተማንን እና ጨፋ ከተማን የሚያገንኘው መንገድ በድጋሚ በአገዛዙ ወታደሮች ተዘጋ ።
በየቦታው የፋኖን ብትር መቋቋም ይቃተው የአገዛዙ ወታደር በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የሚተዳደረው የጨፋ ከተማ ህዝብ እና የማጀቴ ከተማ ህዝብ በግጭት ጠማቂው ሽመልስ ብዲሳ ሴራ ከዚህ በፊት በነበረው የብሄር ግጭት ተዘግቶ የነበረውን ከማጀቴ ከተማ ወደ ዋናው አስፋልት መውጫ መንገድ በሀገር ወግ እና ባህል መሰረት ከሁለቱም ብሄር በተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ቁጭ ብለው በመነጋገር ችግራቸውን በትላንት ዕለት በቀን 30/03/18 ፈተው መንገዱ ለአገልግሎት እንዲውል አስከፍተው ነበር ። ሆኖም የአብይ አህመድ አገዛዝ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ የሁለቱን ብሄሮች ግጭት እንደ አንድ የፖለቲካ መሸቀጫ ስለሚጠቀምበት ዛሬ በአብይ አህመድ ጀነራሎች ጥርቅም ተደርጎ እንዲዘጋ በሚል ቀጭን ትዕዛዝ መንገዱ በዚህ መልኩ ተዘግቶ መኪኖቹ ሽንኩርት እንደጫኑ ወደ ማጀቴ እንዲመለሱ አድርጓል።
አማራውን አመት አምርቶ ለገብያ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች እንደ ጤፍና ሽንኩርት የመሳሰሉ ሰብሎችን የሚያቀርብበት ወቅት በመሆኑ የአማራን ህዝብ ከመጥላቱም በላይ በኤፍራታ ግድም ወርዳ ውስጥ ከሆነችው ከታሪካዊቷ ከተማ ማጀቴ ተነስተው ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚወጡ ሽንኩርት የጫኑ መኪናዎች ላይ በኦሮሚያ ልዩ ዞን ጨፋ (ጭሪ) በምትባል ከተማ ላይ አስቁሞ ሹፊሮችን በማስፍራራት በዚህ መልኩ እንዳይሄዱ ከማጉላላት አልፎ ተመልስው ወደ ማጀቴ እንዲመለሱ እያደረገ ይገኛል።
በመሆኑም ይህን አረመኔያዊ ሰራዊት ኃይል የአሳምነው አናብሶቶችኝ በትር መቋቋም ሲያቅተው በተደጋጋሚ በህዝባችን ላይ የክህደት ስራውን እየሰራ አማራ ጠሉ አብይና የእሱን ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት እና ተላላኪ ብአዴን ዛሬም እንደትናንቱ የክህደት ስራውን እየሰራም ከመህኑም ባሽገር ህዝባችን አላስፈላጊ እንግልት እያደረገ ይገኛል። ይህ የብልፅግና ስራት ከውልደቱ እስከ እድገቱ በአማራ ህዝብ እንዲሁም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለውን አረመኔያዊ ተግባር በአማራ ፋኖዎች ግብዓተ መሬቱን የምንፈፅምበት ቀን ቅርብ ይሆናል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
መረጃውን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ የህዝብ ግንኙነት ነው
ታህሳስ 01/04/2018 ዓ.ም
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
በወገራ ወረዳ የጠላት ኃይል ተመታ!!
በወገራ ሚጦ ቀበሌ የአገዛዙን ሰራዊት ስቦ በመደምሰስ ወታደራዊ ስልት አጭር ሰዓታት በፈጀ ብርቱ አውደ ውጊያ የብርሃኑ ጁላ ቅጥረኛ ሰራዊት ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሶበታል።
የአፋብኃ በላይ ዕዝ 5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አጥናፉ ብርጌድ ስኬታማ የድምሰሳ ማጥቃት ያደረገች ሲሆን የጎንደሬ በጋሻው ቴዎድሮስ ብርጌድ ደግሞ በወገራ ወገራ ጀጀህና ኖራ ፃድቃ አካባቢ ጠላትን ሙትና ቁስለኛ ሁኖ ሽንፈት ተከናንቦ እንዲፈረጥጥ ማድረግ የተቻለበት ውጊያ ተደርጓል።
በደረሰበት ሽንፈት ሞራሉ የላሸቀው የጠላት ግሪሳ በሚሸሽበት አካባቢ 3 ንፁሃን አርሶ አደሮችን በሰብል መሰብሰብ ተግበር በተሰማሩበት በግፍ የረሸነ ሲሆን የንፁሃን መኖሪያ ቤቶችንና የቁም እንሰሳትን አውድሟል ገሏል። በማሰቃያ ኮድ የፋኖ ቤተሰብና ጎረቤት ናችሁ ያላቸውን ንፁሃን በማገት ፈርጥጦ ወደ አምባጊዮርጊስ ከተማ ሊሸሽ ችሏል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት ዘገባ
_፩
አንጀኔ ከተማ ለመዝረፍ ባሰፈሰፈ አረመኔ ሰራዊት ላይ 99ኛ ክፍለጦር ጀብድ ተቀዳጀ።
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ከመልሶ ማደራጀት ግንባታ ጎን ለጎን በየቀጠናው የተለያዩ ከቀላል እስከ ከባድ ውጊያዎችን እያደረገ ይገኛል::
ከህዳር 24 /2018 ዓ.ም ጀምሮ መነሻውን ምዕራብ ጎጃም ደምበጫ በማድረግ እንጀኔ ቀበሌ በመመሸግ ለሰባት ቀናት ህዝብን ለመግደል እና የተለያዩ ዘረፋዎችን ለፈፀመ የተቀንቀሳቀሰውን ጠላት ጀግኖቹ እረፍት ሲነሱት ቢሰነብቱም ዛሬም ከሌሊቱ 11፡ዐዐ ሠዓት አስከ ስድስት ሠዓት ከባድ ውጊያ በማድረግ በጠላትላይ ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራን አድርሰውበታል።
በዚህ አውደ ውጊያ በአማራ ክልል ራሱን ጥምር ጦር ብሎ እየተንቀሣቀሠ ያለ አረመኔ ሠራዊት ሞርታር 120 እና ዙ 23 የተጠቀመ ቢሆንም በ109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር አናብስቶት ከባድ ኪሣራ የደረሠበት ሲሆን ከ 35 በላይ የሰው ሀይል ሲደመሠስ ከ40 በላይ ከቀላል አስከ ከባድ ቁስለኛ ማድረግተችሏል።
ደምበጫ ወረዳ አንጀኔ አሳቅሽኝ ማሪያም ቤተክርስቲያን በመሸግ ቤተክርስቲያን አጥር ግቢን በማቆሸሽ ሲፀዳዳበት የነበረውን ምሽግ በማስለቀቅ
ብዛት ያለዉ ተተኳሽ እና ነፍስ ወከፍ ክላሽንኮብ መሳሪያ በመማረክ ተችሏል።
_፪
ጠላት በተለያዩ ቀጠናዎች በደረሰበት ከባድ ምት በመደናገጥ ከጥርናፌ ቦታ በመጥፋት ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል።
ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ህዳር 29/2018 ዓ.ም በአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ላይ በወሰደው እርምጃ ድንጋጤ ውስጥ የገቡ የአገዛዙ አባላት ከእነማይ ወረዳ እና ከሸበል በረንታ ወረዳ ከሚገኘው ራሱን መከላከያ ብሎ ከሚጠራው 6ኛ ዕዝ 601ኛ ኮር፣ 605ኛ ኮር 14ኛ ፣52ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ሬጅመንት 2ኛ ሻንበል መረገጭ ከተማ በመክዳት ይበልጣል አዱኛው የሚባል መከላከያ 1 ኮሪያ ክላሽ፣ 2 ካዘና ከ120 ጥይት እንዲሁም ከወይራ ቀበሌ ሞላልኝ የሚባል የመከላከያ አባል የነበረ 2 ኮሪያ ክላሽ ከ150 ተተኳሽ በመያዝ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል።
በተመሳሳይ እስቲበል አዳሙ እና ጓደኛው 44ኛ ክፍለጦርን አዲስ ቅዳም ከተማ ከሚገኘው ካንፕ በመውጣት 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።
<<"ፀረ አማራዉ ብልፅግና የታጠቀዉ ሰይፍ የአማራ የሆነን አንገት ሁሉ ለመቅላት ብቻ እንደተዘጋጀ ስረዳ ከመቀደሜ በፊት ቀድመዉ የነቁ ወንድሞቸን ፈልጌ ፋኖ ለመሆን መጣሁ!">>
29 ለ30/3/2018 ዓ/ም ለሊት አዲስ ቅዳም ከተማ ከሚገኘዉ የጠላት ከንፕ ወጥቶ የአፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ሻለቃን ከተቀላቀለ እስቲበል_ገዳሙ ከተባለ ወንድማችን ንግግር የተወሰደ።
__፫
የጠላትን አመራር በገጀራ የመረኩ ጀግኖች።
እነዚህ ሁለት ወጣቶች ዳዊት ጌጡ እና ጀጃው ደሳለኝ ይባላሉ ተወልደው ያደጉት በዳንግላ ከተማ ነው የአማራ ፋኖ አቢዮት ከተጀመረ ጀምሮ በተለያዩ መንገድ ትግሉን ሲያግዙ በተለይም #ቀኘ የተሰኘው የከተማ አርበኞች ትግል ላይ በመሳተፍ ብዙ ስራወችን ሰርተዋል ። በዚህ ብቻ ያረኩት አርበኞቹ በቀን 25/03/2018 ዳንግላ ከተማ ላይ በቀኑ 5:00ሰአት #ፀጋየ የተባለውን የከተማው የሚኒሻ ከፍተኛ አመራር እና ህዝቡን ያስመረረ የለየለት ባንዳ መሀል አስፓልት ቀበሌ 5 ላይ በገጀራ እርምጃ በመውሰድ መሳሪያውን ይዘው ወደ ቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦር በክብር ተቀላቅለዋል ። ወደ ፋኖ ሲቀላቀሉም በ55ተኛ ክ/ጦር መንገሻ ጀምበሬ ሻለቃ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸው። አርበኞቹ ይህን ድርጊት የፈፀምነው በቅርቡ መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ በከተማ ያለው ትግል እንዲቀጣጠል ያስተላለፈውን መልክት ተከትሎ መሆኑን ገልፀው ሁሉም ወጣት ማርኮ እየታጠቀ ትግሉን እንዲቀላቀል እና የዚህ ታላቅ አቢዮት አካል እንዲሆን መልክት አስተላልፈዋል ።
_፬
በእነማይ ወረዳ ማህበረብርሃን ቀበሌ ቁይ መገንጥያ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሆዳቸው በበለጠባቸው የብአዴን አመራሮች ትዛዝ የንፁሀን አርሶ አደሮችን ቤት ካንፕ እንዲሆን ትዛዝ መስጠታቸውን አርጋግጠናል።
በአገዛዙ አረመኔዊ ስረዓት ካንፕ ከተደረገባቸው አርሶ አደሮች መካከል:-
1.አቶ ላመስግን አንዳርግ
2.አቶ ደቤ አንዳርግ የተመባሉ ንፁሀን አርሶ አደሮችን የፋኖ ቤተሰብ ናቹህ ተብለው እናቶች ከእነ ልጆቻቸው ለፍተው ደክመው ከሰሩት መኖሪያ ቤት በማስወጣት የንፁሀን ግለሰቦችን ቤት የመከላከያ ካንፕ ማድረጉን የአቶ ደቤ አንዳርግ ባለቤቱን እና ልጆቹን ከቤት አሰወጥተው ቢቸና ከተማ ታግተው እየተሰቃዩ ይገኛሉ።
አገዛዙ አረመኔ ሰራዊት በማህበረብረሀን ቀበሌ:-
➛2 የቀንድ ከብት
➛የሱቅ ሸቀጣ ሸቀጥ በሙሉ
➛የቤት እቃ በሙሉ ሲያወድሙ
➛5,000 ብር ዘርፈዋል
➛በእነማይ ወረዳ ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ የአቶ አይንየ ሉሌንና አትክልት እና ባህርዛፍ ለማገዶ ወስዶል
➛የአቶ ውድየ አወቀ ጤፍ አጭደው ወስዶል
➛ከቢቸና ከተማ በቅርብ እርቀት የምትገኘው የረዝ አዲስ አለም መገንጢያ መኪናዎችን እያስቆመ እየዘረፈ መሆኑ አረጋግጠናል።
በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት በሰማይ ዱር ቀበሌ:-
➛የአቶ ባየ መንግስት (1) አንድ በሬ
➛ያደግድጉ መንግስት (1) አንድ በሬ በገና ጦም የአካባቢውን ማህበርሰብ ሀይማኖታችን በማይፈቅድ መልኩ አርዶ በልቷል።
ይህ ድንገት የተከሰተ ጥፋት ሳይሆን ጀኔራል አሳምነው ፅጌ እንደገለፀው ከሺህ አመት ጀምሮ የታቀደ ከ500ዓመት በፊት እንደ ሕዝብ አማራን ለማጥፋት የተጠናና የታቀደ በመሆኑ ሕዝባችንን ከደረሰበት የህልውና ስጋት ለማዳን በከተማ፣በገጠሩ እና ከሀገር ውጪ ያለው አማራ ሁሉ በአንድ ክንድ ሊተባበር ይገባል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም
#በእነማይ_ወረዳ_ማህበረብረሃን_ቀበሌ_የንፁሀን_አርሶ_አደሮች_መኖሪያ_ቤት_በአገዛዙ_ካንፕ_ተደረገ።
ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም
በእነማይ ወረዳ ማህበረብርሃን ቀበሌ ቁይ መገንጥያ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሆዳቸው በበለጠባቸው የብአዴን አመራሮች ትዛዝ የንፁሀን አርሶ አደሮችን ቤት ካንፕ እንዲሆን ትዛዝ መስጠታቸውን አርጋግጠናል።
በአገዛዙ አረመኔዊ ስረዓት ካንፕ ከተደረገባቸው አርሶ አደሮች መካከል:-
1.አቶ ላመስግን አንዳርግ
2.አቶ ደቤ አንዳርግ የተመባሉ ንፁሀን አርሶ አደሮችን የፋኖ ቤተሰብ ናቹህ ተብለው እናቶች ከእነ ልጆቻቸው ለፍተው ደክመው ከሰሩት መኖሪያ ቤት በማስወጣት የንፁሀን ግለሰቦችን ቤት የመከላከያ ካንፕ ማድረጉን የአቶ ደቤ አንዳርግ ባለቤቱን እና ልጆቹን ከቤት አሰወጥተው ቢቸና ከተማ ታግተው እየተሰቃዩ ይገኛሉ።
አገዛዙ አረመኔ ሰራዊት በማህበረብረሀን ቀበሌ:-
➛2 የቀንድ ከብት
➛የሱቅ ሸቀጣ ሸቀጥ በሙሉ
➛የቤት እቃ በሙሉ ሲያወድሙ
➛5,000 ብር ዘርፈዋል
➛በእነማይ ወረዳ ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ የአቶ አይንየ ሉሌንና አትክልት እና ባህርዛፍ ለማገዶ ወስዶል
➛የአቶ ውድየ አወቀ ጤፍ አጭደው ወስዶል
➛ከቢቸና ከተማ በቅርብ እርቀት የምትገኘው የረዝ አዲስ አለም መገንጢያ መኪናዎችን እያስቆመ እየዘረፈ መሆኑ አረጋግጠናል።
በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት በሰማይ ዱር ቀበሌ:-
➛የአቶ ባየ መንግስት (1) አንድ በሬ
➛ያደግድጉ መንግስት (1) አንድ በሬ በገና ጦም የአካባቢውን ማህበርሰብ ሀይማኖታችን በማይፈቅድ መልኩ አርዶ በልቷል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም
+7
ቀን 30.03. 2018
በአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሠራዊት ላይ ዛሬም እርምጃ ተወስደቦታል::
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ከመልሶ ማደራጀት ግንባታ ጎን ለጎን በየቀጠናው የተለያዩ ከቀላል እስከ ከባድ ውጊያዎችን እያደረገ ይገኛል::
ህዳር 24 .2018 ዓ.ም መነሻውን ደምበጫ በማድረግ እንጀኔ ቀበሌ በመመሸግ ለሰባት ቀናት ህዝብን ሲረብሽ እና የተለያዩ ዘረፋዎችን የፈፀመ ሲሆን" ዛሬ ከሌሊቱ 11፡ዐዐ ሠዓት አስከ ስድስት ሠዓት ከባድ ውጊያ ተደርጓል።
በዚህ አውደ ውጊያ በአማራ ክልል ራሱን ጥምር ጦር ብሎ እየተንቀሣቀሠ ያለ አረመኔ ሠራዊት ሞርታር 120 እና ዙ 23 የተጠቀመ ሲሆን'' በ 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር አናብስቶት ከባድ ኪሣራ የደረሠበት ሲሆን ከ 35 በላይ የሰው ሀይል ሲደመሠስ 40 ከቀላል አስከ ከባድ ቁስለኛ ማድረግተችሏል።
ብዛት ያለዉ ተተኳሽ እና ነፍስ ወከፍ ክላሽንኮብ መሳሪያ መማረክ ተችሏል።
ድል ለ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተገፋ ኢትዮጵያውያን
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ሚዲያ ክፍል
+4
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ቆቦ ከተማ ላይ ምኒልክ የሚል ፅሁፍ እና አርማ ያለው ባጃጅ ታሽከረክራለህ ያለውን ግለሰብ በእሳት አቃጠለ!
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ትናትና ህዳር 30/2018 ዓ.ም ቆቦ ከተማ አንድ አቶ ብርሃኑ ፍስሃ የተባለን ግለሰብ ምኒልክ የሚል ፅሁፍ እና አርማ ያለው ባጃጅ ታሽከረክራለህ በሚል ምክንያት በመያዝ ወደ ሆርማት ወታደራዊ ካምፕ በመውሰድ ምሽቱን ቤንዚንና ጭድ በመጠቀም መላ ሰውነቱን አቃጥለው ሞቷል ብለው ጥለውት ሄደው ማሳ ላይ ወድቆ ተገኝቷል::
ፀረ-አማራው እና ፀረ-ኢትዮጵያው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ በበታችነት ስሜት የተተበተበ እና ስቃይ ውስጥ ያለ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ዛሬም ይሄው የበታችነት ስሜት በሽታው ቀጥሎ ምኒልክ የሚል ስምና ፎቶውንም አርማ አድርገሃል በሚል አንድን ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ መላ ሰውነቱን በቤንዚንና ጭድ አቃጥለው የጥላቻ ጥጋቸውን አሳይተዋል::
ጥቃቱ የተፈፀመበት ግለሰብ የመራቢያ አካሉን ጨምሮ መላ ሰውነቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን ባሁኑ ሰዓት ቆቦ ከተማ ሆስፒታል በህክምና ላይ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 1/2018 ዓ.ም
አጋልጥ !!
ይሔ ሁሉ ፋኖን እና አማራን ሲራገም እና ሲራገጥ የሚውል "አራት እግር አሳማ" ነው ።
መሬት ላይ በወታደራዊ ኃይል የተሸነፈው ብልፅግና በማህበራዊ ሚዲያ የፋኖ አመራር ስም ማጥፋት እና አጀንዳ መስጠት ላይ ያሰማራቸው እነዚህ የፌስቡክ ገፆች ናቸው ።
የፌስቡክ አካውንቶች ዝርዝር፦
1. Ethio Mereja
2. ስንቅ
3. ሁሴን ገዳ ከኦሮሚያ
3. Lula Kebede
4. ሀገሬን
5. Sebona Eliyas Tofik
6. Ethio Daily Media
7. ፍቅርተ ይበልጣል
8. Edu Lala
9. Yene Ethiopia
10. Ethio Intercept
11. Ardi Info
12. Meron Tadesse
13. Asmera Press
14. ዲጅታል ኢትዮጵያ
15. Addis Zemen
15. Selam mulugeta
16. ጥቁር አንበሶች
17. Ethio Press
18. Addis view አድስ እይታ
19. Nardos Page
20. Gohe tv ጎህ ቲቪ
21. ወደ ፍቅር ጉዞ ተያይዞ
22. ጎንደር ፋሲለደስ
23. hagere zena
24. የፍቅር መንገድ
25. Fast Mereja ፈጣን መረጃ
26. Solomon Gumba
27. Ethiopiya Adane
28. Sheger press
29. የሰላም ዘብ
30. Melat Bekele
31. Beti Tesfaye
32. Eden Hagose
33. Liya Eshetu
34. Eden Tamerat
35. አማኑኤል አወቀ
36. O U R Raya
37. One Ethiopia
38. Kelemu Taddele
39. ኢትዮፒድያ ዜና
40. Obbo Chidessa Odda 41. Sis Press
42. Betty Gullele
43. የበለፀገች ኢትዮጵያ
44. Ethiopia voice
45. Gullale post
46. Lucy media
47. Maski Bekele
48. Saroon
49. Dz Ethio
50. የኛ info
51. Meri konjoooo
52. Zemed Mekonnen
53. ጧፈኛ
54. Gondar Times
55. ብሌን ሰለሞን
56. Msgei
57. ጉና ክምር ድንጋይ
58. ሰላም ለሃገሬ
59. አቦል መረጃ
60. ሰላም ለኢትዮጵያ
61. Helen Sisay
62. Nafkot Tesema
63. Thomas Jejaw
64. Abiti Ankober
65. ሮዛ ፍቅር
66. Melat Bekele
67. እውነተኛ ፋኖ
68. Wollo Gerado
69. መልህቅ የመረጃ ምንጭ
70. Yordanos Tekeste
71. Ethiopian Insight
72. Hibist Kefyalew
73. Sonan Press
74. Bole Times
75. Assab Ethiopia
76. በጌምድር-ጎንደር
77. Hiwot A Feleke
78. Meles Bisrat
79. Ethio Intercept
80. ብላቴናው ንጉስ
81. Helen Getachew
82. Tesfayehun Seme
83. Amhara Post
84. Beza Kebede
85. Bilen Mesfin
86. ጯሂት ጎርጎራ
87. Selam Alemu
88. ዲጂታል ኢትዮጵያ
89. Sonan press press
90. Pro peace press
91. Eden Nigussie
92. የሸገር ልጆች
93. የመደመር ትውል
94. አርጎባ ወሎ ጀበርቲ
95. ጀበርቲ አርጎባ አገር
96. Meron Tsegaye
97. Selam Adan
98. Medener
99. Mekides Melaku
100. Meri Konjoo
101. Geda Moti
102. ዝምተኛው ንጉስ መደመር
103. Amihara Fano
104. Wubit Seyoum Gashaw
105. አንድ አምሓራ
106. Semira Jamal
107. Tizta Melaku
108. Miser Dagne
109.አገው ነኝ
110. Lasta Agew
111. Kidist Nega 11. የውብዳር አረጋ
112. Shebelaw Getachew
113 .ዲጂታል ጦቢያ
114. Helen Tesfa
115. ቡሬ ዳሞት ፋኖ
116. Tigist Kefale
117. Tg Love Andebt B Ali
118. እውነታ ሚድያ
119. Ethio press
120. ቀይ ባህር
121. ተዋበች ጎንደር
122. Nigat Nigat
123. አፍሮ ሚድያ
124. Selam Fentie
125. Zemed Mekonen
126. ድጅታል ፋኖ-digital fano
127. ፈጣን መረጃ
128. Dibora Mekonen Atinafu
129. Burie Damot Fano
130. Addis View አድስ እይታ
131. ጎጃሜዋ መቅደስ
132. ብሌን
133. Helina Alebachew
134 .ፀረ ሌባ ፀረ ሌባ
135.GoJam GoJam
136.Dered Der
137.ጣዝማ ማር
138. ኢትዮጵያMekete
139.Endalamawealama
140.Quarite Press
141.Nile Bluile
142.Bekalu Yehuala
143.Yehuala Yehu
144.Mihret Abewa
145.አብዱሮህማን ኢብራሂም
146.ስዩም ይዘንጋው ድንቁ
147.Indo Amhara
148.Amha Mulat
149.Addis Fikrte
150.AlemuTigist
151.Zelalem Sisay
152.Baynesagn Fentie
153.ሀሴት አየለ
154.አባይ ሚዲያ
155.ራያ ራዩማ
156.ወልቃይት ጠገዴ አማራ
157.ጦሳ ሚዲያ
158. Ghone Forces
ከብልፅግና ገንዘብ የሚከፈላቸው ናቸው ።
ሌሎችን ለቅሞ ማጋለጡ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
የጠላትን አመራር በገጀራ መሳሪያ የማረኩ ጀግኖች !!
እነዚህ ሁለት ወጣቶች ዳዊት ጌጡ እና ጀጃው ደሳለኝ ይባላሉ ተወልደው ያደጉት በዳንግላ ከተማ ነው የአማራ ፋኖ አቢዮት ከተጀመረ ጀምሮ በተለያዩ መንገድ ትግሉን ሲያግዙ በተለይም #ቀኘ የተሰኘው የከተማ አርበኞች ትግል ላይ በመሳተፍ ብዙ ስራወችን ሰርተዋል ።
በዚህ ብቻ ያረኩት አርበኞቹ በቀን 25/03/2018 ዳንግላ ከተማ ላይ በቀኑ 5:00ሰአት #ፀጋየ የተባለውን የከተማው የሚኒሻ ከፍተኛ አመራር እና ህዝቡን ያስመረረ የለየለት ባንዳ መሀል አስፓልት ቀበሌ 5 ላይ በገጀራ እርምጃ በመውሰድ መሳሪያውን ይዘው ወደ ቴዎድሮስ እዝ 105ተኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦር በክብር ተቀላቅለዋል ።
ወደ ፋኖ ሲቀላቀሉም በ55ተኛ ክ/ጦር መንገሻ ጀምበሬ ሻለቃ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸው። አርበኞቹ ይህን ድርጊት የፈፀምነው በቅርቡ መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ በከተማ ያለው ትግል እንዲቀጣጠል ያስተላለፈውን መልክት ተከትሎ መሆኑን ገልፀው ሁሉም ወጣት ማርኮ እየታጠቀ ትግሉን እንዲቀላቀል እና የዚህ ታላቅ አቢዮት አካል እንዲሆን መልክት አስተላልፈዋል ።
ስሞኑን አንድ #የሌተናል ኮሎኔል ማዕረግ ያላቸው የአማራ ተወላጅ የሆኑ # የአየር ሃይል አባል ጋር በስራ አጋጣሚ ከደብረ ዘይት ባህር ህዳር መጠው ተገናኘን። ብዙ ወታደራዊ ጠቀሜታ የሌላቸው ና የግል ጉዳዮችን ካወራን በኋላ ወታደራዊ ጉዳዮችን አወራን።
ዋናዋናዎቹ _ፍሬ ሀሳቦች፦
1) እሳቸውን ጨምሮ ሌሎችም ወታደራዊ መኮነኖች እነ_ይልማ መርዳሳን በአማራ ላይ የተከፈተውን ጦርነቱን በመቃወማቸው ምክንያት ከነበሩበት ሀላፊነት እንደተነሱ።አንዳንዶችም በዚህ በቀል በጡረታ ስበብ እንደተሰናበቱ ና ተመሳሳይ የአገልግሎት ዘመን ላላቸው ኦሮሞወች ይልማ እንዳራዘመላቸ ካወሩኝ በኋላ #ስለ ኦህዴድ #ከኤርትራ ጋር ስለሚኖረው የጦር ዝግጅት አወሩኝ።(ከኤርትራ ጋር !) ለማደናገር እንጅ አይሞክረውም አልኳቸው። አይ ሰውዬው እብድ ነው አሉኝ።
2)የአብይ አህመድ የጦርነት ዝግጅት:-
✍የቢንዛይድ(ዩናትድ አረብ ኤምሬት) ወታደሮች አየር ሀይሉን እንደተቆጣጠሩት። እነዚህ ወታደሮች ወዳሉበት ኢትዮጵያዊ _ወታደር እንደማይሄድ ና በልዩ ጥበቃ ውስጥ እንደሚኖሩ።
✍እነዚህ ወታደሮች ሙሉ በሚሉ የአገሪቱን ሚስጥር ያውቃሉ። አሉኝ በብስጭት።
✍ የቆዩት ተዋጊ አውሮፕላኖች ስኬታማ ስላልሆኑ ከቢንዛይድ ተዋጊ አውሮፕላን በቅርቡ እንደሚመጡ።
✍ለእኝህ -አረብ ፓይለቶች እና የጦር መኮንኖች _አንደር ግራውንድ ቤዝመንት ያለው ቤት በደብረ ዘይትና ባህርዳር በአረብ ኤምሬቶች ወጭ እየተገነባ መሆኑን
አረጋግጦልኛል ።
✍አብይ አረቦችን የሰበሰበው አብዛኞቹ ፓይለቶቹ እና የድሮን አፕሬተሮች የፋኖ ወይም የሸኔ ደጋፊ ናቸው ተብሎ እንደሚያስብ። እና እሳቸውም ከነበሩበት የተነሱት በዚሁ ጉዳይ እንደ ሆነ።
👁👁👁👁👁👁👁
3)መፍትሔው
✍የውጭ የሚገኘው አማራ ዲፕሎማሲያዊ ስራወችን በማስፋፋት በአረብ ኤምሬቶች ላይ #የእጃዙር ጦርነትን በንጹሀን ላይ ፣በትምህርት ቤቶችና ጤና ጣቢያወች ላይ እያካሄደች መሆኑን ለአሜሪካና አውሮፖ መንግስታ፣ ለአለማቀፉ ማህበረሰብ ፣ለተባበሩት መንግሥት በማስረዳት በአረብ ኤምሬቶች ላይ ተከታታይ ጫና መፍጠር።(እንደ ትግሬዎች ነው ያለው)
✍አረብ ኤምሬቶች ከአብይ ጋር በያዙት የጦርነት እቅድ ቀጠናው ስላሙን እንደሚያጣ ማስረዳት
✍የቀጣዩ የአብይ አህመድና የአረብ ኤምሬቶች እቅድ ኤርትራን በመውረር _አሰብ ወደብን መቆጣጠር በመሆኑ በዚህ ጦርነት ደግሞ ኤርትራ፣ ትግራይ እና አፋር ቀጥተኛ ተጎጅ በመሆናቸው እና የመጭውን በማሰብ በውጭ የሚኖሩ የሁሉም ብሄሮች ከአማራው ጋራ ሰላማዊ ሰልፎችን በአረብ ኤምሬቶች ላይ በማካሄድ የጦርነት ተሳትፏቸውን መቀነስ።
✍ሌላው በሀገር ውስጥ በሚደረገው ትግል የአፋር ሀይሎችን ከሸዋ እና ወሎ ፋኖወች ጋር ማስተሳሰር ና የጥምረቱ አካል አድርጎ ማታገል።
