ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 132
Subscribers
No data24 hours
+4577 days
+1 19430 days
Posts Archive
የሠራዊቱ አባላት ፋኖን እየተቀላቀለ ነው‼️
ፋግታ ከተማ መሽጎ ካለው የአረመኔው ሰራዊት አባላት በቀን 30/04/2018 ዓ.ም ዐፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር የ55ኛ ክ/ጦርን ተቀላቀሉ።
ፋኖን የተቀላቀሉት አባላት፦ከ304ኛ ኮር 1. በለጠ መልካሙ 99ኛ ክ/ጦር፣ 5ኛ ሻለቃ፣4ኛ ጋንታ አባል 2.ጀማል አለሙ ይመር 99ኛ ክ/ጦር፣5ኛ ሻለቃ፣2ኛ ጋንታ የነበሩ አባላት ናቸው።
አባላቱም እንዲህ በማለት ምስክርነታቸውን አጋርተውናል። ጸረ -አማራው ስርዓት በአማራ ክልል፣ በመከላከያ ስም ያሠፈረው አረ,መኔ ሰራዊት ሴቶችን በጂምላ ሲደፍር፣ንጹሀንን በጂምላ ሲረሽን፣የሀይማኖት አባቶችን ሲገድልና በየቀኑ የአማራን ህዝብ ንብረት ሲያወድም በዓይናችን ስናይ ስላልቻልን ወደፋኖ መቀላቀል ችለናል ብለዋል።
አባላቱም የመዋጋትና የመሞት ምራል የለውም፣እርስበርሱ የሚጠራጠርና የማይተማመን ሆኗል፣ስለዚህ የድሀ ልጂ ለአንድ ግለሠብ ስልጣን ተብሎ መሞት እንደሌለበትና ፋኖን በመቀላቀል ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ጸር የሆነውን ዘረኛ ስርዓት ማስወገድ መቻል እንዳለባቸው መልክት አስተላልፈዋል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ‼️
የዐፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ105ኛ ኮር ህ/ግንኙነት
የምዕራብ ቤተአማራው የምኒልክ ዕዝ ጀብድ ታህሳስ 28/04/2018 ዓ.ም))
አምሓራ ሳይንት፦ በተራራማው በርሃ ሲኦል ውስጥ የበቀሉ ትንታጎች! ✊
ታህሳስ 28 የገና ዋዜማ 2018 ዓ.ም፤ በሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር ግራ መጋባትና ጦስ ውስጥ ፣ "ምዕራብ ቤተአማራ አምሓራ ሳይንት" የሚባለው የሞት ቀጠና ላይ በታላቁ የአምሓራ ህዝብ ትንታግ አንበሶች በታሪክ ማህደር ላይ የሚሰፍር በደምና በአጥንት ታሪክ ተጻፈ።
ይህ ታሪክ የጥይትና የባሩድ ሽታ ብቻ አይደለም ፤ የምድሪቱ ጨካኝ ተፈጥሮና የጀግኖቻችን ብረት የመሰለ ትዕግስት ትንቅንቅም ጭምር ነው።
አምሓራ ሳይንት—ሰውነትን እንደ እሳት የሚያቃጥል በርሃና አቧራ የሚጨፍርባት ፣ እብዛም መጠለያ አልባ በሆነ ተራራማና ሜዳ። አየሩ እንደ እቶን እሳት ይፋጃል ፤ ንፋሱ ደግሞ ደረቅና አይን የሚጋርድ ትቢያን ያሽከረክራል። በዚህ ጨካኝ በረሃ ውስጥ ፣ ሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር ከ40ሺ በላይ ታጣቂዎቹን ፖራ ኮማንዶ ብሎ የሚጠራውን ሀይል ፤ አድማ ብተናና ሚኒሻ ተጨምሮ በዬቦታው አሰራጭቶ "የአማራ ፋኖ ምኒልክ ዕዝ አንበሶችን ድንገተኛ ማጥቃት በመልሶ ማጥቃት ድባቅ የምንመታበት ቀን ነው" ብሎ በፎከረበት በዚያ ጥቁር ንጋት ፣ ከሌሊቱ 9፡00ሰአት ጀምሮ ምድር በከባድ የተኩስ ሩምታ ፍንዳታ ተናወጠች። ጠላት በአንዳንድ ወረዳዎች በበረሃውና በተቃራኒው እልም ባለው ሜዳ ሰራዊቱን ይበላዋል ብሎ ተስፋ አድርጎ ነበር።
በምዕራብ ወረዳዎች በተመሳሳይ ሰአት በሁሉም ግንባሮች ጥቃቱ እንደተከፈተ ፣ ያ አቧራማ አየር በባሩድ ጭስ ተተካ። በዚህ ወፍራም ጭስ ፤ ሙቀትና ብርድ ውስጥ ፣ የምኒልክ ዕዝ አመራሮች ቅንጣት ሳይደናገጡ ከልጆቻቸው ፊት ፊት ቀድመው በመግባት ታሪክ ሰሩ። "ለአማራነቴና ለክብሬ!" የሚለው መፈክር በአየሩ ላይ አስተጋባ። ወታደራዊ መሪ ማለት መሞት ሲገባ ቀድሞ የሚሞት መሆኑን በተግባር አሳዩ። በእርግጥ ከሰራዊቱ ፊት ቀድሞ መሰዕዋት በምኒልክ ዕዝ ውስጥ ብርቅ አይደለም። ያንንም አምሓራ ሳይንት ወረዳ ላይ የፈሰሰው የቀኝ አዝማች ይታገሱ አራጋው ፤ የፊትአውራሪ ደሳለው ስጦት ፣ የሳጅን አደም አሊ( አባናደው) ፤ የሻለቃ ሰይድ አለምዬ.. ንፁህ ደም ታላቅ ምስክር ነው።
እያንዳንዱ የምኒልክ ዕዝ ፋኖ ለአራትና ለአምስት ጠላት የማይበገር ሆነ ፤ የአማራነት ወኔ በደም ስራቸው ውስጥ ሲገነፍል ፣ የጠላት ኃይል ክፉኛ ቅስሙ ተሰበረ።
በከለላ ግንባር ታሪክ በብዕሩ የሚመዘግበው ጀብድ ተፈፀመ። በዚያ የአዬር ፀባዩ ደጋማ በሆነ ቦታ አቀማመጡ ለጥ ያለ ሜዳ በሆነ ቀጠና የሚኖሩ የህዝብ ልጆች የምኒልክ ዕዝ ትንታጎች ጥቃት ሲከፍቱ የፈጸሙት ጀብድ እጅን በአፍ ያስጭናል። ከዬት መጦ ሳይባል ፎጣቸውን እዬጣሉ ክላሽንኮቭ ጨበጡ! በዚያ እጅን በሚያኮላትፍ እረግረግ ላይ እየተንከባለሉ ጥይት አቀበሉ ፤ መሣሪያ ጨብጠውም ከወንድሞቻቸው ጎን ቆመው የጠላትን አንገት እዬቀሉ ጣሉት። "ወንድሞቻችን ሲወድቁ እያየን ዝም ብለን አንቆምም!" የሚለው የጀግንነት ድምፃቸው በከለላ ደጋማው ክፍል ለዘላለም ተቀረጸ።
በልዮነት ከፍተኛ የብልፅግና አመራሮች ላይ ያነጣጠረው ልዩ ኦፕሬሽን የከለላ ወረዳ የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት አመራሮች በምኒልክ ዕዝ አብሪ ጥይት ግንባራቸው እዬተከፈለ እንደ ቆሎ የረገፉበት የገና የልደት ክብረ በአል የዋዜማው ታላቅ ድል ሁኖ ተመዘገበ።
በተመሳሳይ መልኩ መቅደላ ማሻ እና ተንታ አጅባር ላይ ልጅ እያሱ ኮር ፤የደጋው መብረቅ ኮር እና አምሓራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር በአንድ ትንፋሽ ተናበው ድቅድቅ ጨለማውን እዬሰነጠቁት በአንድነት ከትመዋል። የጠላመጋባትና ጦስ ውስጥ ፣ "ምዕራብ ቤተአማራ አምሓራ ሳይንት" የሚባለው የሞት ቀጠና ላይ በታላቁ የአምሓራ ህዝብ ትንታግ አንበሶች በታሪክ ማህደር ላይ የሚሰፍር በደምና በአጥንት ታሪክ ተጻፈ።
ይህ ታሪክ የጥይትና የባሩድ ሽታ ብቻ አይደለም ፤ የምድሪቱ ጨካኝ ተፈጥሮና የጀግኖቻችን ብረት የመሰለ ትዕግስት ትንቅንቅም ጭምር ነቃላይ በተደረገው እልህ አስጨራሽ ተጋድሎ👇👇
- ጃማ
- ከላላ
- ልጓማ
- ደብረዘይት
- ለገሂዳ
- ገነቴ
- መሀል ሳይንት ደንሳ ከተማ
- ተንታ አጅባር
- መቅደላ ማሻ
- ጉጉፍቱ ፣
- ካቤና
- ሰኞ ገበያ በአንድ ቀን ብቻ ሙሉ ለሙሉ ከጠላት ፀድተው ነፃ ወጥተው ውለዋል።
👉 ብሬን = 4 + 2500 የብሬን ተተኳሽ
👉 ክላሽ = 160 ክላሽ + 13,2100 የክላሽ ተተኳሽ
👉 ስናይፐር = 6
ምርኮኛ ፡ ቁስለኛና የተደመሰሰ
👉 ምርኮ - 192 የመከላከያ + 40 ሚሊሻ + 20 ፖሊስ
👉 በቁጥር ያልተገለፀ የተደመሰሰና ቁስለኛ ሆኗል።
የተገኙ ሌላ የሎጂስቲክስ አይነቶች፤
- 2 ኦራል ወታደራዊ ቁሳቁስ የጫነ
- 1 ካሶኒ ስንቅ የጫነ
- 3 ወታደራዊ መገናኛ
- ጠላት ለበዓል ያዘጋጃቸው አራት በሬዎች ተማርከው ለአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ገቢ ሁነዋል። አዎ ፣ በምዕራቡ ክፍል ውድ የሆኑ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን አጥተናል። ወጣት ተዋጊዎች ደማቸውን አፍስሰዋል። ነገር ግን የእነሱ መውደቅ ውድቀት አልነበረም፤ የታላቁ አማራ ህዝብ ትንሳኤ እንጂ። እነሱ የወደቁት አማራ እንደ አማራነቱ ቁሞ እንዲሄድ ነው። የአምሓራ ሳይንት አፈር በጠላት ሬሳ ሲሞላ ፣ የምኒልክ ዕዝ ትንታጎች ደም ግን የአማራን አንድነትና ጥንካሬ አጥብቆ ያሰረ ማተብ ሆኖ ቀረ። ታሪክ ትላንት ተጀምሮ አላበቃም ፤ ዛሬም በዚያው በአምሓራ ሳይንት ምድር ላይ የምኒልክ ዕዝ የንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ሰራዊት አባላት በሚያስፈራ ግርማ ሞገስና በማያወላውል ጽናት ቆመዋል።
ዓይኖቻቸው እንደ ንስር አሻግረው ይመለከታሉ ፤ ክንዳቸውም የአማራን ክብር ለመጠበቅ እንደ ብረት ጠንክሯል። እነዚህ "አይደፈሬዎች" በትላንቱ ጀግንነት ላይ የዛሬውን ኃይል ደርበው ፣ ለጠላት ሲኦል ለወዳጅ ደግሞ ጋሻ ሆነው ይገኛሉ። ጠላት ዛሬም የምኒልክ ዕዝን እንዲሁም የአምሓራ ሳይንትን ስም ሲሰማ ይርዳል፤ ምክንያቱም እዚያ ቦታ ላይ "አምሓራን መንካት እሳትን መጎረስ ነው!" የሚል ታላቅ የታሪክ አሻራ አለ። የሞት ፔርሙዳ ቀጠና ነው። መግባት ይቻላል መውጣት ግን በፍፁም።
ክብር በጀግንነት ለተሰውት !🙏ምንግዜም ወደፊት ተራማጁ አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ !✊
206ኛ ኮር ከሌሊቱ 8:45 በደብረ ማርቆስ ከተማ ባደረገው የቦንብ ጥቃት 7 ሚኒሻዎችና አደማ ብተና ሲገደሉ 9 የአረመኔው ሰራዊት 206ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል።
206ኛ ኮር ታህሳስ 30/ 2018 ዓ.ም
===================================
206ኛ ኮር ከሌሊቱ 8:45 በደብረ ማርቆስ ከተማ ከጎተራ ወደ ወንቃ ሚኒሻና አድማ ብተና ጭኖ ሲንቀሳቀስ በነበረ ኦባማ መኪና ላይ በፈፀመው የቦንብ ጥቃት 7 አድማ ብተናና ሚኒሻዎች ሲገደሉ 9 የሚሆኑት ከባድ ቁስለኛ ሁነው ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ገብተዋል።
ለሶስት ተከታታይ ጊዜ በቀን፣ በምሽትና፣ በሌሊት ጠላትን በተለየ ሁኔታ ተከታትሎ በቦንብ ያጋየው 206ኛ ኮር 15 የሚደርሱትን በመግደል 14 የሚሆኑትን ከበድ ቁስለኛ በማድረግ በደብረ ማርቆስ መሀል ከተማ ጀብድ እየፈፀመ የአረመኔውን ሰራዊት ጭንቅ ውስጥ ከቶታል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአረመኔውን ሰራዊት በማደን አስደናቂ ጀብድ እየፈፀመ የሚገኘው ኮሩ በተመሳሳይ በስቦ ማስከዳት የጠላትን ኃይል እያፈራረሰው ሲገኝ በ24 ሰዓታት ውስጥ 9 የጠላት ኃይል ስቦ ማስከዳት ችሏል።
በላይነው ተስፋው የተባለው አድማ ብተና አባል ከደብረ ማርቆስ ወጦ 14ኛ ክ/ጦርን ሲቀላቀል ስጦታው አንተነህ የተባለው የ52ኛ ክ/ ጦር 1ኛ ሬጅመንት ሻምበል 2 አባል የሆነው ደግሞ ሁለት ክላሽ በመያዝ 24ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።
ከቀናት በፊት በ206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር አስደናቂ ጀብድ ፍርስርሷ ከወጣችው የ25ኛ ክ/ጦር አባሪ ሚኒሻ ከነበሩት መካከል ደግሞ፦
1. አይተነው ስንቴ ➖ አምስትያ ቀበሌ
2. ያለምዘውድ ባንቴ ➖ ስናን ማርያም ቀበሌ
3. ባወቀ ተፈሪ ➖ ደብረዘይት ቀበሌ
4. ብሩክ ሞሌ ➖ ዳንጉሌ ቀበሌ
5. ውባረገ ባይሌ ➖ ዳንጉሌ ቀበሌ
6. አትንኩት አበባው➖ ዳንጉሌ ቀበሌ
7. ጌታሰው ምኑዬ➖ ዳንጉሌ ቀበሌ ነዋሪ የነበሩ ሚኒሻዎች 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል።
በተጠናከረ መንገድ የጠላትን ኃይል እያፈረሰ ስቦ የሚያስከዳው 206ኛ ኮር በሁለት ወራት ውስጥ 58 የአረመኔው ሰራዊት አባላትን በጥሩ ስነ ምግባር የተቀበለ ሲሆን ይህንን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል ኮሩ አስታውቋል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
===========በጣም አስቸኳይ! ======++++++
ከጥብቅ ማስጠንቀቂያ ጋር ከዚ በታች በስም ለተዘረዘሩት ሆዳም አማራወች ይድረስ!!!
ከዛሬዋ ዕለት ጀምሮ ከነዚ የጥፋት ድርጊቶቻቸው የማይቆጠቡ ከሆነ ለሚደርስባቸው ማንኛውም ጥፋት ሀላፊነቱን እራሳቸው የሚወስዱ ይሆናል።
የቴዎድሮስ እዝን እንዲያፈርሱ በአብይ ተልእኮ ተሰጧቼው እየሰሩ ያሉ "ባለሃብቶች"ና ግለሰቦች፥
1)ካሳሁን ተመስገን(ካሳሁን ካርሎስ ወንድሙ በላቼው ተመስገንን በማሰማራት
2)ታላቅ ሰው ገዳሙ የስጋ ዘመዷን* በማሰማራት። ይች ሴት በተደጋጋሚ አርፋ እንድትቀመጥ ማስጠንቀቂያና ምክር ቢሰጣትም አሁንም ቀጥላለች።
3)ተዋቼው ደርሶ-አዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ተቀምጦ ከባህርዳር ወጣቶችን እያስመጣ ተልኮ ሰጦ እያሰማራ ይገኛል።
4)በላይነህ ክንዴ በተለያዩ ሰራተኞቹ አማካኝነት። ከዚህ በፊት ጠላት የቴወድሮስ እዝ አመራርን ለከበበት ዘመቻ በአብይ ታዞ ሰባ ሚሊዮን ብር ለጀነራሎቹ መስጠቱ ይታወቃል።
5)የበላይ እዝን እንዲያፈርሱ ከተመደቡት መካከል ቴዲ የሚባል ሰው ዋነኛው ነው።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!!
እሸቱ ጌትነት በላይ
የአፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ
+1
መራሹ /ብ*ልፅ*ግና መሰረቱ ምርኮኝነት የሆነው !!
ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ አማራዊ የጀግንነት መንፈስ የተላበሰው የአማራ ፋኖ በደምና አጥንታችን የገነባነውን ሃገር መራሹ ብል*ፅግና ሲያጠፋው ዝም ብለን አናይም ታሪካችንንም ለትውልድ በክብር ተቀብለን ለመጪው ትውልድ የምናስረክብ ይሆናል።
መንግስት በወታደር ብዛት አይድንም ታንክና ባንኩን ይዞ ለ7 ትውልዱ የሚተላለፍ ውርደትና ወንጀል ህዝባችን ላይ የ*ጆኖ*ሳይድ እልቂት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀው ብልፅግና አማራውን ለመ*ጨፍ*ጨፍ ያስገባውን ሰራዊቱን አርሶ አደሩ በቆመጡ ወጣቱ በመውዜሩ እያናገሩት እየማረኩት ይገኛሉ ።
አፋብኃ +አፋህድ በሁሉም ግንባሮች ሰሞኑን በተቀናጀ ስራቸው ጠንካራ በትራቸውን ጠላት ላይ እያሳረፉበት ይገኛሉ በጥምረት ከአፋብኃ ቤተ አምኃራ ወሎና ከአፋህድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተውጣጡ አሃዶች በወሎ ግንባር ከሰሞኑ የሰሩት ጀብዱ የብርሃኑ ጁላን ሰ*ራ*ዊ*ት በእጅጉ ተስፋ ያስቆረጠ ተአምራዊ ስራ ነው ።
በአራቱም ማዕዘን 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን።
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ከፋኖ ኃላፊነት አንዱ ፥ በህዝባችን ውስጥ፦
=> ትውልዱን ማንቃት፣ ማደራጀትና ማስታጠቅ፤
=> ባንዳውን መቀጣጫ እያደረጉ ማጥራት፤
=> መንገድ የሳተውን ገስፆና መክሮ መስመር ማስያዝ ነው። በዚህ ረገድ አንድ ጥሩ ማሳያ የሚሆነው፥ ወግደረስ ጤናው ነው። መንገድ በሳተና በማሰሻ ሰገጤ (ብርሌው) የጥፋት ጎዳና ሊሄድ ሲሞክር፥ በማህበራዊ ሚዲያው ላይ ያለነው ሰዎች ሳንቀር ዘምተንበታል። በመሬት ያሉ ወንድሞች ጥሩ የማስተካከያ እርምጃ በመውሰዳቸው፥ ዛሬ ፋኖ ወግደረስ ጤናው፥ እንደ ማሰሻ ሰገጤ (ብርሌው) የአማራን ህዝብ አንገት የሚያስደፋ ሳይሆን፥ የአማራ ህዝብ የሚኮራበት ልጁ ሆኖ የኦሮሙማው አገዛዝ ምርኮኛ ወታደሮችን አሰልፎ ስለአማራ ህዝብ የትግል እውነታ ግንዛቤ እያስጨበጠና ከአማራዊው ህዝባችን ጋር በመቀናጀት ለምርኮኛ ወታደሮች የሰብዓዊ እርዳታ ሲያደርግ ታይቷል። የምንፈልገውም ይህንን ነበር እንጂ፥ ሲጀመር ማን ወንድሙን ማሳደድና ማሳቀቅ ይፈልጋል⁉
በነገራችን ላይ፥ በምህረት ወዳጄነህ ("ምሬ ወዳጆ") የሚመሩት የምስራቅ አማራ (ቤተ አማራ) ተርቦችም ትናንት እንደ ልማዳቸው የአገዛዙ ፈርጣጭ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ከእነ ወራሪው ሠራዊት neutralize አድርገው ፥ እንደ ልማዳቸው የነፍስ ወከፍና የቡድን መሣሪያዎችን ማርከው ታጥቀዋል። አገዛዙና ተከፋይ ካድሬዎቹ እንደ ከዚህ ቀደሙ ድሉን ለወያኔና ለሻዕቢያ ከመስጠት ተቆጥበው፥ የሽንፈታቸውን ዜና በእንግሊዝ እግር ኳስ እና በቬኑዝዌላው መሪ መያዝ ዜና ለመሸፋፈን ሲጥሩ ተስተውለዋል።
ሂደትና ጊዜ፥ ልምድና ተሞክሮ የሚባሉ ወርቃማ ነገሮች የአማራ ፋኖን ትግል በማይናወጥ መሠረት ላይ እግር አስይዘው እየተከሉት ስለሆነ ፥ በጊዜያዊ መንገራገጩ ሳይሆን በተነሳበት ዓላማና በሂደቱ ላይ እምነት ለነበረን አማራዊያን ይህ ደስታችንን ያበዛዋል ‼
አማራዊነት ይለምልም‼‼‼
ዴቭ ዳዊት።
በአራቱም ማዕዘን 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን።
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በየትኛውም አቅጣጫ የሚሰጠኝን ግዳጅ በድል ለመፈፀም ዝግጅቴን አጠናቅቄያለሁ ስትል #ሻለቃ_፪_አስታወቀች...
═════════════❁✿❁══════════════════
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ የተሰጣትን ድርጅታዊ ተልዕኮ ፕወዛውን በፍጥነት በማከናወን ከተለያዩ ቀጠናዎች የተወጣጡትን ሰራዊቶችን በማስለፍ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን አመራሮቹ አሳውቀዋል፡፡
የሻለቃ 2 አመራሮች እንደ ተርቭ የሚናደፋትን ሰራዊታቸውን ሰብስበው የስነ-ልቦና ገምቢ ሀሳቦችን፣የፖለቲካ ትምህርቶችን እና ትግል የሚያራምዱ ምክሮችንም በስብሰባው ጥቅሰው አወያይተዋል፡፡
አቫላቶችም የመሪዎቻቸውን ትምህርት እና ምክር በመቀበል ፍጹም ደስተኛ መሆናቸውን እና የማንደመስሰው ጠላት የማንፈጽመው ድል የለም ሲሉ በውይይቱ አስተያይታቸውን ገልጸዋል፡፡
መድረክ መሪዎቹ የሻለቃ 2 አመራሮች ሻለቃ መሪ ፋኖ ይበልጣል አባትሁን፣፣ምክትል ሻለቃ መሪ መንግስቱ አለማየሁ፣ዘመቻ መሪ ፋኖ ተስፋዬ ቻሌ፣ምክትል ዘመቻ ሀብቴ ሙላት እና እንዲሁም ሌሎች አመራሮችም የስብሰባው ተሳታፊ ነበሩ፡፡
ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም
77ኛ ክፍለ ጦር ፪ኛ ሻለቃ ፋኖ አይቸው ጌታሰው 🙏🙏🙏
ዜና ሚኒሻ
"ቀኜነት" 👁👁
29/04/2018ዓ.ም
ቢቡኝ ድጎፅዮን ወረዳ የመሸገውን የአረመኔ ስብስብ የበዓል እንኳን አደረሰህ ቡጢ ተደርጎለታል።
በእንኳን አደረሳችሁ ቡጢ አንድ #መለሰ #ጌታነህ የግና መምቻ ቀበሌ ፤አባልቄ ጎጥ የተወለደ መንቆረር ጥበቃ የነበረ በሁለት በኩል መንግስት የሚከፈለዉ በገንዘብ የደለበ የሚኒሻ አባል #መዋጫውን ተመትቶ ወደ ላይ ተሸኝቷል።
ፋኖዎችን ለመመከት እንደ ግል ጠባቂ አድርጎ የአጥር ዳር ው**ሻ ያክል ክብር ሰጥቶ አብይአህመድ የሚጠቀምባቸው #ሚኒሻና_ፖሊስን ነው። በዛሬው ዕለትም #በቀኜ ስርዓትና ኦፕሬሽን እልምት ውስጥ የገባው ሚኒሻ ቀደም የግል ስራ የነበረው የመንቆረር ኮንስትራክሽን ጥበቃ የነበረ ነበር።
ነግረና ገና ትለቀማለህ።
የማናደርገውን አናወራም። የነገርነውን አድርገን እናሳያለን👌
ሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ::
የብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሻለቃ አሃድ የሆኑ ሰባት አባሎች ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና አውደ ውጊያን ጨምሮ በብዙ የጦር ግንባሮች የማፈራረሱ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰራዊቱን የማፍረሱ ተግባር ደግሞ አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ምሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ::
የብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሻለቃ አሃድ የሆኑ ሰባት አባሎች ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለ ጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
ፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና አውደ ውጊያን ጨምሮ በብዙ የጦር ግንባሮች የማፈራረሱ ሁለንተናዊ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ሰራዊቱን የማፍረሱ ተግባር ደግሞ አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና!
የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ አሃዶች እና ከአፋህድ የተለያዩ አሃዶች በጥምረት የወረዳ ከተሞችን ጨምሮ የፋሽስቱ አገዛዝ የጦር ተሽከርካሪዎችን በርካታ ተተኳሽ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እንዲሁም በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቶችን በመማረክ ታላቅ ድል መጎናፀፋቸው ይታወቃል::
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በሶስት ኮሮች ማለትም ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር፣ ልጅ እያሱ ኮር እና የደጋው መብረቅ ኮር፣ እንዲሁም የዕዙ ልዩ ዘመቻ አሃድ በሆነችው በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ እና ከአፋህድ የተለያዩ አሃዶች በጥምረት ደቡብና ምዕራብ ወሎ ቤተ-አማራ ቀጠናዎች ላይ ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ በተመሳሳይ ሰዓት በተጀመረው ማጥቃት በርካታ ወታደራዊ ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን ተጎናጽፏል::
በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ አሃዶች እና አፋህድ የተለያዩ አሃዶች ጥምረት ነፃ የወጡ የቤተ-አማራ የወረዳ እና ታዳጊ ከተሞች፦
•ጃማ ከለላና ልጓማ እንዲሁም ደብረዘይት ከተሞች በአፋህድ አሃዶች እና አፋብኃ ንጉስ ሚካኤል ኮር ጥምረት
•ለገሂዳ ገነቴ እና ሳይንት ደንሳ ከተማ ንጉስ ሚካኤል ኮር
•ተንታ አጅባር ልጅ እያሱ ኮር እና የደጋው መብረቅ ኮር እንዲሁም ልዩ ዘመቻ በላጎ ሻለቃ
በዚህም የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ከባድ ማጥቃት የወረዳ ከተሞችን ጨምሮ በርካታ የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት ተሽከርካሪዎች ከተተኳሽ ጋር እና የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች ተማርከዋል::
ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር በትናትናው ዕለት ያስመዘገባቸውን ድልች እንደደረሱን ይፋ እንደምናደር መግለፃችን የሚታወቅ ሲሆን በዚህም፦
•25 ክላሽ
•10710 የክላሽ ተተኳሽ
•3 ወታደራዊ መገናኛ
•ጠላት ለበዓል ያዘጋጃቸው አራት በሬዎች ተማርከዋል::
•አምስት ሚሊሻዎች ሲማረኩ አጠቃላይ ከ59 በላይ ጥምር ተላት ሲደመሰስ የፖሊስ ኮማንደሩን ጨምሮ ከ37 በላይ ቆስለዋል::
ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦር ታህሳስ 28ለ29/2018 ዓ.ም አጥቢያ በክፍለጦሩ ም/ዘመቻ በአርበኛ እሸቱ በላይ ፊት አውራሪነት ከክፍለጦሩ ስበርና መብረቅ ሻለቃዎች የተውጣጡ አናብስቶችና የክፍለጦር ቃኝ አባላት ጉጉፍቱ፣ካቤና ሰኞ ገበያ ወደ ጠላት ካምፕ ዘልቆ በመግባት ሶስቱንም ታዳጊ ከተሞች የተቆጣጠሩ ሲሆን ጥላት አንድም ጥይት ሳያፈነዳ በየአቅጣጫው እግሬ አውጭኝ ያለ ሲሆን እስከ ንጋት ሰኞ ገበያንና ጉጉፍቶ ከተማ ለቀጣይ ኦፕሬሽን ያመች ዘንድ መሰራት ያለበትን ወታደራዊ ስራ ጨርሰው ሲወጡ ካቤ ከተማ አሁንም በአናብስቶቹ የጎፍ ክፍለ ጦር ቁጥጥር ስር ትገኛለች::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም
...አተኳኮሱንማ ሁሉም ይተኩሳል፤ጀግናው የአማራ ልጅ ግንባር ይቦድሳል!
ጀግና አድኖ ነው የሚበላው!!!
እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን #እየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን በዓል አደረሰን፤አደረሳችሁ!!
በዓለ ልደቱን፣ ከጫካ ሚዳቆ በማደን ጿሙን ፈተናል።
ድላችን፣ በክንዳችን ይቀጥላል!!!
+2
🔥#አፋብኃ ምስራ ከማራ ቀጠና ምኒልክ_ዕዝ ባደረጋቸው አውደ ውጊያዎች_ልቅሶ_በርክቷል‼️
አርበኛ ምሬ ወዳጆ (ዋርካው) የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የምኒልክ ዕዝ ሰብሳቢ ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ጨምሮ በተደጋጋሚ ከአገዛዙ ጎን ለተሰለፉ ሁሉ ራሳቸውን ከብልፅገና በማራቅ ራሳቸውን እንዲያድኑ እንዲሁም በአንድነት እንታገል ብሎ ጥሪ ያቀረበ ቢሆንም አሻፈረኝ በማለታቸው እንሆ እየተለበለቡ ይገኛሉ💪
የምኒልክ ዕዝ ቀጠና በብልፅግና ጩኸት ደምቋል‼️
29/ዐ4/2018 ዓ.ም
