ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more3 218
Subscribers
+18224 hours
+2627 days
+63730 days
Posts Archive
ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም
አገዛዙ የፋኖን ምት መቋቋም ሲያቅተው የአርሶ አደሮችን ሀብት እና ንብረት መዝረፉን ቀጥሏል:-
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ይፋት አውራጃ ጣርማበር ወረዳ እና በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳዎች ውስጥ በሚገኙ አርሶ አደሮች ላይ የአገዛዙ ጦር ሰራዊት አባላት መጠነ ሰፊ የንብረት ዝርፊያና የሰብአዊ መብት ጥሰት እየፈጸሙ የገኛል።
1. በጣርማበር ወረዳ የተፈጸሙ የዝርፊያ ዝርዝሮች (ሚያዝያ 12/2018 ዓ.ም)
➾አርሶ አደር ደበበ አበቤ መንገታ፡ 7 ኩንታል ማሽላ፣ 1,600 ብር ጥሬ ገንዘብ፣ አንድ ጭነት ባቄላ፣ ሁለት የፍየል ሙክት እና አንድ የሞባይል ስልክ ተዘርፈዋል።
➾ወይዘሮ የትምወርቅ ንጉሴ10 ጭነት ማሽላ፣ 2 ጭነት ጤፍ እና አንድ የፍየል ሙክት ተወስዶባቸዋል።
➾አቶ የጎሽሜ ነገሠ (ወይራ አምባ)፡ 6 ኩንታል ጤፍ ተዘርፈዋል።
➾አቶ ደሣለኝ ተሥፋዬ፡ 20 ኩንታል ማሽላ ተዘርፎባቸዋል።
➾ቄሥ አለማየሁ ወ/ዮሀንስ፡ 4 ኩንታል ማሽላ ተዘርፈዋል።
በተጨማሪም በወንደሠን ንጉሴ፣ መረሻ ሞገሰ እና ጌትነት ዳኛቸው የተባሉ ግለሰቦች በድምሩ 9 ከብቶች የተዘረፉ ሲሆን፣ ንብረታቸውን ለማስመለስ የጠየቁ አርሶ አደሮች 81,000 ብር እንዲከፍሉ መጠየቃቸው ተረጋግጧል።
2. የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ሁኔታ (ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም)
በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ በኩል የምርጫ ካርድን በሃይል ለማከፋፈል የተደረገ እንቅስቃሴ በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል። ህዝቡ "ይህ ድርጊት በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና የሚያራዝም በደማችን ላይ የሚደረግ ድራማ ነው" በማለት ካርዱን አንቀበልም ማለታቸው ተገልጿል።
በአካባቢው ያለው የፋኖ ሃይልም አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አርበኛ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር የአስቴ ጉማ ተራራ ክፍለ ጦር የአገዛዙን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በመከታተል መጠነ ሰፊ ጉዳት እያደረሰበት መሆኑን ኮሩ ገልጿል።
'' ክብር ለትግሉ ሰማዕታት ''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ሰበር ዜና!
23ኛ ክፍለ ጦር ማጥቃት የመጣን ጠላት ስበው በማስገባትና በመደምሰስ 3 የቡድን መሳሪያ እና 45 የነፍስ ወከፍ ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም በሶስት መድፍ፣ በአራት ዙ23፣ ቢ ኤም 107 ፣ 82 ሞርተር ጨምሮ በበርካታ እግረኛ ታጅቦ ከድላንታና ደሴ የመጣው በተሬና በጉና አድርጎ፣ ከጊምባ የመጣው የጠላት ሀይል በሜ/ጀ ዘውዱ ሰጣርጌ አስተባባሪነት በተንታ ግንባር ወደ ደለቅ በአጅባር ግንባር፣ እንድሁም በበርበር ወደ ደበቅና ከመቅደላ ወረዳ ከማሻ ከተማ በባዙራ አድርጎ ወደ ደበቅ፣ በአጠቃላይ በአምስት አቅጣጫ 23ኛ ክፍለ ጦር ላይ የማጥቃት ውጊያ ከፍቶ ውሏል::
ጠላት መጣ ሲባል ልባቸውን የሚምኑት አልሞ ተኳሽ የአሳምነው ፅጌ ልጆች ጥላትን ስቦ በማስገባትና መልሶ በመክበብ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ጀኔራሉ ሙትና ቁስለኛውን እንኳን ለማውጣት ፋታ ሳይሰጡት ወደመጣበት እንድፈረጥጥ አድርገውታል።
በዚህ ውጊያ አገዛዙ በርካታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ከማስተናገዱም በተጨማሪ ውጊው አሁንም የቀጠለ ሲሆን እስካሁን ባለው ተጋድሎ
2 (ሁለት) ብሬን
1 (አንድ) ስናይፐር
45 (አርባ አምስት) የነፍስ ወከፍ ክላሽ
በተጨማሪም አንድ የሬጅመንት ዘመቻ አመራርን ጨምሮ የፋሽስቱ ሰራዊትም ተማርኳል ሲል የ23ኛ ክፍለ ጦር ህ/ግንኙነት ለኮራችን ባደረሰው መረጃ አረጋግጠናል።
ቀሪዎቹን መረጃዎች ሲጠቃለሉ የፎቶና የቪዲዮ ማስረጃ ይዘን የምንመለስ ይሆናል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ተጠናክኖ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ የ104 ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም
ዛሬም ከ14 በላይ የሚሆኑ የጠላት ሀይል ፋኖን ተቀላቅለዋል።
የሚሊሻ ሻለቃ አዛዡ እና ፅ/ቤት ሀላፊ እንዲሁም የመከላከያ ጋንታ መሪ ቲም መሪ ብሬን ተኳሾችን ይዘው ተቀላቅለዋል።
1.50አለቃ ደመቀ ጌቴ......የሚሊሻ ሻለቃ አዛዥ
2.ይገርማል ጌትነት.......ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ
3.ኮ/ል መለሰ አያልሰው..........ፓሊስ
4.ዘርጋ ዳንኤል...25ክ/ጦር መከላከያ ጋንታ መሪ ብሬንተኳሽ
5.ዮሴፍ አበበ....25ክ/ጦር መከላከያ ቲም
መሪ ..
6.አትንኩት ተስፋ....ፓራ ኮማንዶ
7.ሙሉሰው ስራው.....ፓራኮማንዶ
8.ላቃቸው ማዕዛ....ፓራኮማንዶ
ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለጦርን ሲቀላቀሉ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
በተመሳሳይ ሁኔታ በዛሬው ቀን ብቻ በቋሪት ወረዳ ስድስት የሚሊሻ አባላት ሙሉ ትጥቃቸውን ይዘው 102ኛ ኮር 33ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል
ዛሬ_የተቀላቀሉት፦
1. መልካሙ ገደፋዬ ( ሻምበል መሪ)
2. ምኒበል ወርቅነህ (SKS)
3. ሙሉዓለም ጎሹ ሞገስ ( ቲም አዛዥ] (ያልተተኮሰበት አዲስ ክላሽ ከ30 ጥይት ጋር)
4. መንግሥቱ ይርጋ (ጥቁር ክላሽ ከ30 ጥይት ጋር — ከሰከላ ወረዳ መከላከያን አንገት አስደፍቶ የነጠቀው!)
5. እንደግ ደመመው ___ ጅንፎ SKS
6. እሱባለው አበባው __አብራራው
"መጀመሪያውኑ መሣሪያ ለማምጣት እንጂ ሀገር በታኝን ሥርዐት ለማጽናት አልሄድንም!" ያሉት ሚኒሾቹ አክለውም"ባዕድ ሀገር የነበርን ይመስለን ነበር፤ ከሕዝብ ጋር እንደመኖር ያለ ነፃነት የለም!"ሲሉ ገልፀዋል ።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ሚያዚያ 12/2018 ዓ.ም
የጥላቻን ጥግ የሚያንፀባርቅ ቪዲዮ ነው። በዚህ ዘመን መከላከያ ሰራዊት የሚባል ተቋም የለም የምንለው ድብን ያለ ምክናየት ስላለን ነው።
አማራ በዚህ ልክ ነው በየጎዳናው በየመድረኩ በየ ሴክተር መስሪያ መስሪያ ቤቱ በየ እርሻና ንግድ ቦታው እየተጨፈጨፈ ያለው!! ይህ የአብይ ማፍያ ቡድን የሚደባደበው በደረቅ ባህር ዛፍ ብትር ነው የሰው ልጅ ምን ያክል ብትጠላው ነው በደረቅ ሽመል እንደዚህ የምትጨፈጭፈው? አረመኔነትን ለዚች ሀገር ያስተማሩ አረመኔዎች ናቸው ይህን የሬሳ መሸፈኛ ጨርቅ ሚመስል ሬንጀር የለበሱ የአብይ ሰራዊቶች ❗️
የድርጅታችን መሪ ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ ለዛሬው የቴዎድሮስ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ተፈሪ ካሳሁን በኤርትራ በረሀ ስለነበረው ከ15 ዓመት በላይ የትግል ሂደት ከዚህ ቀደም በሚገባ ገልፆታል። ፅኑ ታጋዮች እና ሃቀኞችን ሁሌም ላቅ ያለ ቦታ እንሰጣለን፥ እናከብራለን!
ለአማራ ህዝብ ትግል በአማራነት ላይ መሰረት ያደረገ ለፖለቲካችን ጠንካራ ክንድ የሚሆን በኤርትራ ነባልባል ተዋጊ በመፍጠር እና በመምራት ለዛሬው ጠላት ላይ መረር ያለ ምት በማሣረፍ ጠላት የሚፈራቸውን አመራሮች እና ተዋጊዎች ያበቃልን የዛኔው አርበኛ ተፈሪ ካሣሁን ነው።
የሚሊሻ ሻለቃ አዛዡ እና ፅ/ቤት ሀላፊ እንዲሁም የመከላከያ ጋንታ መሪ ቲም መሪ ብሬን ተኳሾች ፓራ ኮማንዶወች 54ኛ ክ/ጦር ፋኖን ተቀላቀሉ።
=============================
..........ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም
1.50አለቃ ደመቀ ጌቴ......የሚሊሻ ሻለቃ አዛዥ
2.ይገርማል ጌትነት.......ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ
3.ኮ/ል መለሰ አያልሰው..........ፓሊስ
4.ዘርጋ ዳንኤል...25ክ/ጦር መከላከያ ጋንታ መሪ ብሬንተኳሽ
5.ዮሴፍ አበበ....25ክ/ጦር መከላከያ ቲም
መሪ ..
6.አትንኩት ተስፋ....ፓራ ኮማንዶ
7.ሙሉሰው ስራው.....ፓራኮማንዶ
8.ላቃቸው ማዕዛ....ፓራኮማንዶ
የአብይ አህመድን ስልጣን ለማራዘም ሲባል ህይወታችን መስዋት ማድረግ የለብንም ሁሉንም ነገር ሴራውን ስለተረዳን ነው የወጣነው በሚለት ሀሳባቸውን ሰጥተዋል።
^^ አልረፈደም አሁንም ቢሆን ኑ እራሳቹህን አድኑ ^^
የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ማሳሰቢያ!
የአፋብን ፋኖ ሠራዊት ወደ የብልፅግናን ኃይል አስወጥቶ ከተሞችን በሚቆጣጠርበት ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ ከሚስተዋሉ ችግሮች አንፃር ወደ ፊት በሚኖሩ ፈጣን ግስጋሴዎች ጋር ተያይዞ እነዚህን ሁኔታዎች ታሳቢ ቢደረጉ ጠቃሚ ይሆናል።
~> ወደ ከተሞች በሚደረግ እንቅስቃሴ የፋኖ ሠራዊት አሃድ በተጠረነፈ እና እርስ በርስ ቁጥጥር አኳኋን ባለበት አግባብ መሆን ይኖርበታል። ይሄም አላስፈላጊ የህዝብ ንብረት ውድመት ሆነ ተያያዥ የሥነምግባር ግድፈቶች እንዳይፈጠሩ ለመከላከል ይጠቅምል።
~> የከተማውን ፀጥታ ለመቆጣጠር ከሚመደበው አሃድ ውጭ ሠራዊቱ ከከተማ ራቅ ባለ የጠላት የአየር ጥቃት እና ሌሎች የመድፍ ጥቃቶች ህዝቡን እና ሠራዊቱን በማያጋልጥ ሁኔታ መንቀሳቀስ ተገቢ ነው።
~> ከተማ ውስጥ ያሉ ከፀጥታ ሥራ፣ከፖለቲካ እንቅስቃሴ እንዲሁም ከጠላት ጋር ተሳትፏቸው በመረጃ ያልተረጋገጡ መምህራንን፣የጤና ሠራተኞችን ሆነ ሌሎች ሲቪል አገልግሎት ሠጭ የመንግስት ሠራተኞችን ከማንገላታት ራስን መቆጠብ ያስፈልጋል።
~> የተለየ ሁኔታ ከሌለ በስተቀር ጦርነቱ የማይመለከታቸው የሥርዓቱ አገልጋይ ቤተሰቦችንም ቢሆን እንደማነኛውም ህዝብ የፖለቲካ ሥራ በመስራት የጠላት ተባባሪ እንዳይሆኑ ማስጠንቀቂያ መስጠት ክትትል ከማድረግ ባለፈ ሌሎች ፖለቲካዊ ኪሳራ ሊያመጡ የሚችሉ ተግባራትን ከመፈፀም መቆጠብ ያስፈልጋል።
~> የፋኖ ሠራዊት አባላት በከተማ እንቅስቃሴ በሚያደርጉበት ወቅት የጎላ ፆታዊ ጥቃት እና ራስን ከተዛማጅ በሽታዎች ማጋለጥ በስፋት ባይኖርም፤ በዚህ ጉዳይ ከባለፈው በተለየ አኳኋን ሠራዊቱ የራሱን ጤና መጠበቅ ሥልጠና እና ተከታታይ የዕለት ግምገማ በማድረግ በሥነ-ምግባር የተላበሰ እንዲሆን የየ አሃዱ መሪዎች በተዋረድ ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ ይጠበቅበታል። የጤና ዘርፍ እና መሰል ማህበራዊ ዘርፍ አመራሮችም በዚህ ጉዳይ በትኩረት መስራት ይኖርባቸዋል።
~> በማነኛውም ሁኔታ ውስጥ ሠራዊቱ ማህበረሰብን ቅድሚያ በመስጠት የተለመደውን ህዝብ አገልጋይ ስነልቦና እንዲታነፅ ፣ ለህዝቡም የተሻለ አገልግሎት በመስጠት ከጠላት የመነጠል ጥልቅ የፖለቲካ እና አደረጃጀት ሥራዎችን በታቀደ አኳኋን በመሥራት ጠላትን መንቀል ሥራዎች በታቀደ መልኩ መሠራት ይኖርበታል።
~> ዘረ ፈጅ የሆነው የብልፅግና ሥርዓት የታጠቀ ይሁን ሲቪል አማራን ለይቶ የማይመለከት ህዝብ ለማፅ፣ዳት የሚሠራ ሥር የሠደደ ጠላት ከመሆኑ አንፃር በህዝብ ሃብት የተገዙ የጦር መሣሪያዎችን ጥግግቱ ከፍተኛ በሆነበት ከተሞች ላይ እንዳይጠቀማቸው በከተሞች ውስጥ የሚኖረው የፋኖ ሠራዊት ከከተማ ፀጥታ ማስከበር ሥራዎች ወቅት የህዝብ ውይይቶችም ከ30-40 ደቂቃ ያልበለጡ ሆነው ለጥቃት ተጋላጭ ያልሆነ አካሄድ መከተል ይኖርበታል።
~> ወደ ከተማ በሚገባበት ወቅት በግል ቂም፣ በሰሜት እና የተማከለ ድርጅታዊ ውሳኔ ሣይሰጥ በቁጥጥር ሥር በሚውሉ ግለሠቦች ላይ ግብታዊ እርምጃ ከመውሰድ በመታቀብ የተማከለ አሠራርን በመጠቀም ከፖለቲካ እና ወታደራዊ ጠቃሚነት አኳያ ውሳኔዎች ተፈፃሚ ቢሆኑ ይመረጣሉ።
ድል ለአማራ ፋኖ❗️
©በዛብህ
+1
አራት የአድማ ብተና አባላት ፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግናን በቃን ብለው የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ::
በደ/ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ካለው አድማ ብተና የ26ኛ ሻለቃ አባል የነበሩ አራት አድማ ብተናዎች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 25ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል::
ስርዓቱ አማራ ላይ ከሚደርገው ማንነት ተኮርና ጭፍጨፋ ይባስ ብሎ አሁን ላይ ተስፋ ስለቆረጠ ወንጀለኞችን ነፍስ ያጠፉ ዘራፊና ወንበዴዎችን ኑ ከጎኔ ተሰለፉና አማራን እናጥፋ አይነት ዘመቻ ሲጀምር በየሄድንበት ንፁሀንን ሲገደል ሀብት ንብረት ሲዘረፍ ስላየን የዚህ ስርዓት ተባባሪ አንሆንም ካሁን በኋላ ከፋኖ ጋር ሆነን ህዝባችንን እንክሳለን ብለን ነው ፋኖንና የያዘውን ቅዱስ የህልውና ትግል የተቀላቀልነው ብለዋል። የ25ኛ ክፍለ ጦር አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!
አሁንም በግፍ በሻለቃ ያምራል አለበል የተባለ የአማራ ባንዳ እና በአምስት አጃቢዎቹ በሀይል አድኑኝ እያለች ብትጮህም የሚያድናት ጠፍቶ ተደፍራ ባህርዳር ለተገደለችው ህጻን የፍትህ ያለህ እያልን እንጮሀለን።የባህርዳር ህዝብ የድሀይቱን ደም ሳትመልስ እንቅልፍ እንዳትተኛ።
ይህን ጅብ ከገባበት ገብተን ማንቁርቱን ይዘን የእህታችን ደም ሳንመልስ ትግላችን መቆም የለበትም።ዝምታ ለበግም አልበጃት...ነገ ከነገ ሴቶቻችን ተመሳሳይ ጥቃት ላለመፈጸሙ ዋስትና የሌንም።በአደባባይ ተሰቅሎ ወይንም በተመሳሳይ እርምጃ ተወስዶባቸው የሴቶቻችን እንባ መታበስ አለበት።ድሀይቱ በሀይል ከምትሰራበት በአምስት አጃቢ ወታደሮች "አድኑኝ!" እያለች እየጮኸች አፍነው የወሰዱአት አምስት አጃቢዎችም ተባባሪ በመሆናቸው ተሰልፈው በአደባባይ በህዝቡ መሀል መረሸን አለባቸው።የህግ ሂደት ቅበርጥሴ እያሉ አደገኛ ወንጀለኞችን ትኩስ እንጀራ መቀለብ ሌላ ወንጀል ነው።የህዝቡ ጥያቄ አሁኑኑ መመለስ አለበት።ህዝብ በነፍሰ በላዎቹ ላይ በአደባባይ ለአለም ህዝብ መስክሯል። ሌላ ምስክር መሰብሰብ ተገቢ አይደለም ፖለቲካዊ እርምጃ መወሰድ አለበት።እሱ እንዲያመልጥ የደበቀም ቢሆን ከተገኘ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል።ከህዝብ አይን የሚሰወር የሌም።ህዝቡ ማንቁርቱን ይዞ በአደባባይ ሊፋረደው ይገባል።ሻለቃ ያምራል እና አጃቢዎቹ አይነት አረመኔዎች ላይ በህዝብ ፊት እርምጃ ሳይወሰድባቸው በመቅረቱ ነው በህጻን መህሌት ላይ ያላሰበችው ግፍ የወረደባት።ማንም በእነዚህ አረመኔዎች ላይ እርምጃ ሳይወሰድ አይኑን እንዳይገጥም።
የድሀይቱ ደም ሳይደርቅ ማንም እንዳያንቀለፋ።ነግ በኔ ሁላችሁም በሉ።ትላንት ዛሬ እንዳይሆን ሁላችንም ለመብታችን እንቁም።ራሳችን በሌሎች መነጸር እንይ።በሌሎች ጫማ እናድርግ።ድሀይቱን በራሷ ገላ አዛዥ ሁነው ደፍረው የገደሏት መገደል አለባቸው።አሊያ ውትድርና የተቀጠሩ ህጻናትን እያስገደዱ እንዲደፍሩ ከሆነ በግልጽ ለህቡ ይነገረው እና ህዝቡ የራሱን እርምጃ ይውሰድ።ህግ እንዲያስከብሩ ተብለው ከሆነም ህግን ጥሰውአል እና
1ኛ/አቅመ ሂዋን ያልደረሰች ያለፍላጎቷ በአምስት አጃቢዎች አስገድዶ በመድፈሩ(Raping)
2ኛ/የድሀይቱን ህይወት ሆን ብሎ አስቦ በማጥፋቱ(Murdering)
3ኛ/በስልጣን መባለግ(Lust of power) ከሞት የበለጠ ቅጣት ካለ የሚያስቀጣው ነው።
Law makers should not be law breakers. If you brake the law,it brakes you.
ክቡር መዝገቡ
21/04/26
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት የንፁሃን አማራዎችን ቤት ንብረት ማውደሙን አጠናክሮ ቀጥሎበታል!
በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ 018 ቀበሌ ልዩ ስሙ አራጢት የሚባል ቦታ ላይ በፋኖ የተሸነፈ የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ፊቱን ያልታጠቁ ንፁሃን አማራዎች ላይ በማዞር የፋኖ ቤት ነው በማለት ቤታቸውን በእሳት በማንደድ ቤት ንብረቱን ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ አውድሟል::
ጦር መሳሪያ የታጠቀውን የፋኖ ሰራዊት መቋቋም ያቃተው የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት ጦር መሳሪያ ያልታጠቁ አማራዎችን እድሜና ፆታ ሳይለይ በግፍ እየረሸነ ቤት ንብረት እያወደመ ብሎም እንስሳቶን እየጨፈጨፈ ቀጥሏል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ታጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ 13/2018 ዓ.ም
አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ 204'ኛ አስቻለው ደሴ ኮር የተሳካ የደፈጠ ኦፕሬሽን መፈፀሙን አስታውቋል።
-ውጊያውን የመራው የአስቻለው ደሴ 204ኛ ኮር ምክትል አዛዥ አርበኛ ጌቴ መሳፍንት ነው።
-በውጊያው የተሳተፉት የ204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር አካል የሆኑ ክፍለ ጦሮች ሲሆኑ ጀኔራል ፈንታ በላይ ክፍለ ጦር + ፋሲል ክፍለ ጦር ናቸው።
-የውጊያው ቀጠና ከአዲስ ዘመን ፣ አምቦ ሜዳ ፣ ቦረን መስክ
እንዲሁም ከእብናት ዝሀ ቦረን መስክ በሁለት አቅጣጫ ነበረ።
- በዚህ ኦፕሬሽንም የተገኙ ድሎች
- በምርኮ ከ20 በላይ ወራሪ የጠላት ሀይል ሲማረክ
- ከ70 በላይ ሙት (ማህበረሰቡ እንደቀብራቸው የተደረጉ)
- ከ30 በላይ ቁስለኛ
- በትጥቅ ደረጃ ከ50 በላይ ነብስ ወከፍ መሰሪያወች ገቢ ተደርገዋል።
- ለጊዜው ቁጥሩ ያልታወቀ በርካታ ተተኳሽ ተማርኳል።
አሁናዊ ሁኔታ፦ ቀጠናው በጀኔራል ፈንታ በላይ ክፍለ ጦር እና ፋሲል ክፍለ ጦር ቁጥጥር ስር ነው።
ቋሚ ምስል:- በአንድ አቅጣጫ ብቻ የተማረከ የጠላት ሀይል
አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ 204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ!
የአማራ ፋኖ ዛሬ መዋቅራዊ አንድነቱን አጠናክሮ የጋራ ድርጅት መመሥረቱ፣ ሕዝባችን በጠላቶቹ ላይ የተቀዳጀው ትልቅ የፖለቲካ ድል ነው። ሆኖም ይህ ድርጅታዊ አንድነት በውስጥ ሽኩቻና በመንደርተኝነት ስሜት እንዳይሸረሸር መጠበቅ የእያንዳንዱ አማራ ኃላፊነት ነው።
"አንድ አማራ ለሁሉም አማራ" ማለት በአፋብን ጥላ ስር የጋራ ዕጣ-ፈንታችንን ማጽናት እንጂ፣ ድርጅቱን ለግል ስምም ሆነ ለአንጃ ፖለቲካ መነገጃነት አሳልፎ መስጠት አይደለም።
መሪነት ለሕዝብ ዓላማ መገዛት እንጂ የዝና መድረክ አለመሆኑን በመረዳት፣ በየደረጃው ያሉ አመራሮች ልዩነቶቻቸውን በውይይት ፈትተው ለጋራ ግብ ሊሰለፉ ይገባል። ጠላት ዛሬም ድረስ የሚጠብቀው ድርጅቱ ከውጭ በሚሰነዘር ጥቃት እንዲፈርስ ሳይሆን፣ ከውስጥ በሚበቅሉ ባንዳዎችና በሥልጣን ሽሚያ እንዲከሽፍ ነው።
ስለሆነም፣ ይህንን የታሪክ አደራ ያቃለለ ግለሰብም ሆነ ስብስብ በታሪክም ሆነ በሕዝብ ፊት ተጠያቂ መሆኑ አይቀሬ ነው።
አሁን ላይ ትልቁ መሣሪያችን የፋኖ አንድነትና የሕዝብ ደጀንነት ነው። የተመሠረተው ድርጅት የህልውናችን ማማ ሆኖ እንዲቀጥል፣ እያንዳንዱ አማራ ከመቼውም ጊዜ በላይ በንቃት ሊጠብቀው ይገባል።
ከጎጥና ከመንደርተኝነት አዙሪት ወጥተን "አንድ አማራ ለሁሉም አማራ" የሚለውን መርህ በተግባር ስናረጋግጥ ብቻ ነው የዘመናት ጭቆናን ሰብረን የምንወጣው።
አፋብን የትግላችን ዋስትና ነው!
የአረመኔው ኮሎኔል አብይ አህመድ ብልፅግና ስርዓት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊታገለው የሚገባ አውዳሚ ስርዓት ነው ስንል ነበር አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም አካባቢ ለአብይ አህመድ እንደ እሳት የሚፋጅ እየሆነበት ነው።
ምስል፦ የአረመኔው አብይ አህመድ ስርዓትን እየታገሉ የሚገኙት የጉሙዝ ኃይል ለግዳጅ በዝግጅት ወቅት የተወሰደ
©ብርሃኑ ቻሌ ደመላሽ
