en
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
3 285
Subscribers
+3924 hours
+3057 days
+69830 days
Posts Archive
አፋብን ም/አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር አልብኮ እና ወረኢሉ ወረዳ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ። የምኒልክ ዕዝ የ104ኛ ኮር ቃኝ ቡድንና የኮሩ 25ኛ ክ/ጦር መጋቢት 26/2018ዓ.ም በደ/ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳና ወረኢሉ ወረዳ 25ኛ ክፍለ ጦር ወደሚንቀሳቀስበት ቦታ ራሱን ጥምር ጦር ብሎ እሚጠራው የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ለአፈና እና ቀጠና አስለቅቃለሁ ብሎ በድሮንና በመድፍ የታገዘ ማጥቃት ቢያደርግም ባዶ ቅዥት ማጥቃት ለማድረግ ቢሞክርም በመጣበት በሶስቱም ግንባር ከተኮሱ የጥላትን አናት በሚነድሉት በእምዬ ምኒልክ ልጆች በ104ኛ ኮር ቃኝና በ25ኛ ክ/ጦር አባላት ጥላት በደረሰበት የመልሶ ማጥቃት ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዶ ወደመጣበት ተመልሷል። በተጋድሎው የተገኙ ድሎ 15 የተደመሰሰ 20 ቁሰለኛ 10 ክላሽ ከሬሳ ላይ የተነሳ 10 ወታደራዊ ሻንጣ 1200 የብሬን ተተኳሽ 2000 የክላሽ ተተኳሽና በርካታ የጦር ሜዳ የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መስጫ ቁሳቁሶች ገቢ ተደርገዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክዳችን! የአፋብን ሚኒሊክ ዕዝ የ104ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መጋቢት 26/2018 ዓ.ም

-----------ሰበር------------ ጎንጅ እና አዴት ላይ ዉርዉር አትበሉ፣ 102ኛ ኮር ነብር ሁኖል አሉ💪 ----ዝርዝሩን ጠብቁን‼️

የድል ዜና ‼ "... አፋብን  አፄ ቴወድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለጦር ሻምበል መማር ጌትነት ሻለቃ ሁለት በጥላት ላይ ከባድ ድል አስመዝግባለች !! መጋቢት 25/2018 ዓ/ም "... መነሻውን መርዓዊ ከተማ እና መሸንቴ አድርጎ በተንቀሳቀሰው የሰይጣኑ ዐብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ወራሪ ቡድን ላይ ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል ። ወደ ፋኖ ቀጠና ቆላ ሜጫ ይቻሌ ቀበሌ እና ቆለላ ጎቻ ሀሙሲት ለወረራ በተንቀሳቀሰው የጥላት ወራሪ ፋሽስታዊ ቡድን ላይ የመማር ጌትነት የመንፈስ ልጆች ድባቅ መተውታል ። በተሰራው ጀብድ በርካታ የጥላት ሀይል ሙት እና ቁስለኛ  ሲሆን በርካታው ተደምሶ ቀሪው  በህይወት ተማርኳል ። ከዚህ በተጨማሪ በርካታ መሳሪያ እና ተተኳሽ ተማርኳል ። የዐብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት  በምርኮኛው መሃመድ ተሰማ የሚመራው በዬ ጉራንጉሮ በማያውቀው ቀዬ እየገባ የአፈር ማዳበሪያ እና የአሞራ ሲሳይ ሆኖ እየቀረ ነው ። በቅጡ እንኳን ለቤተሰቡ ምስል እና መርዶ ሳይደርስ በከንቱ ቀርቷል ። ከብዙው በጣም ጥቂቶች እደለኛ ሆነው ከፋኖ ጥይት ተርፈው ይኸው !! ድል ለተገፋው አማራ !! ድል ለጀግናው ፋኖ 💪!!

የቴዎድሮስ ልጅ በጀግናው የበላይ ዘለቀ በትውልድ ቦታው 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ጀግኖች

አፋብን ም/አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር አልብኮ እና ወረኢሉ ወረዳ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ። የምኒልክ ዕዝ የ104ኛ ኮር ቃኝ ቡድንና  የኮሩ 25ኛ ክ/ጦር መጋቢት 26/2018ዓ.ም በደ/ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳና ወረኢሉ ወረዳ 25ኛ ክፍለ ጦር ወደሚንቀሳቀስበት ቦታ ራሱን ጥምር ጦር ብሎ እሚጠራው የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ለአፈና እና ቀጠና አስለቅቃለሁ ብሎ በድሮንና በመድፍ የታገዘ ማጥቃት ቢያደርግም ባዶ ቅዥት ማጥቃት ለማድረግ ቢሞክርም በመጣበት በሶስቱም ግንባር ከተኮሱ የጥላትን አናት በሚነድሉት በእምዬ ምኒልክ ልጆች በ104ኛ ኮር ቃኝና በ25ኛ ክ/ጦር አባላት ጥላት በደረሰበት የመልሶ ማጥቃት ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዶ ወደመጣበት ተመልሷል። በተጋድሎው የተገኙ ድሎ    15 የተደመሰሰ      20 ቁሰለኛ     10 ክላሽ ከሬሳ ላይ የተነሳ    10 ወታደራዊ ሻንጣ     1200 የብሬን ተተኳሽ     2000 የክላሽ ተተኳሽና በርካታ የጦር ሜዳ የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መስጫ ቁሳቁሶች ገቢ ተደርገዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክዳችን! የአፋብን ሚኒሊክ ዕዝ የ104ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መጋቢት 26/2018 ዓ.ም

ሰበር ሰበር ሰበር ዜና!!! አፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር አርበኞቹ ደጃዝማች ተሰማ እርገጤ ክፍለ ጦር  አንዲት ግራር ሻለቃ  እደ ንስር እያሰሰች ብልፅግና የጨርቃ ምርጫ ለማድረግ ያሰማራውን የመራጮች ካርድ በፋኖ ቁጥጥር ስር አስገብታዋለችል።       መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ/ም በቀን 25/7/ 2018 ዓ/ም በአማራ ክልል ሸዋ ጠቅላይ ግዛት መንዝና ግሼ አውራጃ መንዝ ማማ ወረዳ 07 ቀበሌ ብልፅግና የውሸት ማጭበርበሪያ የሆነው 7ኛው ሃገር አቀፍ  ምርጫ የመራጮች ካርድ  ለህዝብ እያስተላለፉ እያለ ከውስጥ አርበኞች በደረሳቸውን መረጃ መሰረት በንስሮቹ ደጃዝማች ተስማ እርገጤ ልጆች ልዩ ኦፕሬሽን የተሰራ ሲሆን የምርጫ ካርድ አስራጮቹ ሲያመልጡ የምርጫ ካርዱን በቁጥጥር ስር አውለውታል። በሌላ በኩል የኦህዴድ ብልፅግና  ምርጫ ለማካሄድ በቀይ የሰየማቸውን ቀጠና ወደ ቢጫና አርንጓዴ ለመቀየር  የጌቶቹን ትዕዛዝ ተቀብሎ የተቀሳቀሰው በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ደዋ ጨፋ ወረዳ በተረፍ ቀበሌ ጉምሃ፣ አብሎሽ፣ አጋችት ት/ቤትና እሸቱ አገር ቀብር ላይ በአስቴ ጎማ የምድር ድሮኖች ድባቅ ተመቷል። የአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደምስ አበራ ከአሽከሮቹ ጋር በህዝብ ላይ ከፍተኛ ግፍ እየፈፀመ ሲሆን በ25/7/2018  ዓም ከመቅደሳ ቀበሌ አቶ ደምስ አበራ ቆሞ ያስፈፀመው ግፎች፦ 1, በ22/7/2018 ዓ.ም 02 መቅደሳ ቀበሌ አርሶ አደር የሆነውን ወጣት ጀማል ሰይድ መኮይ ማክሰኞ ገበያ ፍየል ሸጦ ሲመለስ 5000 ብር በአደባባይ ዘርፎታል። 2, ደብር ጎጥ የፋኖ ነው በማለት በየቤቱ እየዞሩ 42 ኩንታል እህል እና አማረ ጌታሁን እና ነጋሴው ግርማ የሚባሉ ንፁሃንን አግቶ ወስዷቸዋል። 3, ከሶሮ ጎጥ ሽፈራው በየነ የሚባል አርሶ አደር የእንጀራ እህልና የተፈጨ በሶ ከተቋጠረበት ላይ በጩቤ ቀዳደው መሬት ላይ ከአፈር ደባልቀውታል። 3, በተረፍ ቀበሌ ቦዳ ጎጥ   ➡️ከአቶ ይልማ ሻውል 1ሽጉጥና ጎራዴ   ➡️ከአቶ ሰይድ አደም ቤት 1ቢላዋና ቀርቀሃ ዱላ   ➡️ከአቶ ሻበል ይልማ 1የጦር ጎራዴ   ➡️ከሸህ ሃሰን አህመድ ቤት 1ቢላዋ   ➡️ከአቶ ሙሄ አህመድ ቤት 1የዝናር ልብስና ቀርቅሃ ዱላ   ➡️የተማሪ ስአዳ ሙሄን 35ሺ ብር የተገዛ እስማርት ስልክ በ26/7/2018 ከደብር ጎጥ የአቶ ደምስ አበራ ተላላኪ ሚኒሾች ወጣት ብርቱካን አያሌው የምትባል የዩኒቨርስቲ አድስ ተመራቃ የመጣት ልጅ ወደ አጋንችት ትምህርት ቤት አግተው ለመከላከያ አሳልፈው ሰጥተዋታል። በአጠቃላይ የወረዳ አስተዳዳሪው ባዳው ደምስ አበራ የወረዳውን ህዝብ በግፍ ከማስገደል አልፎ የቁም ስቃያቸውን እያበዛባቸው ይገኛል። መረጃውን፦ የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ሚዲያና ኮሚኒኬሽን እና የየክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነቶች አድርሰውናል። ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት!!    ድል ለአፋብን!!   ድል ለአማራ ህዝብ!!   ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!   ስር-ነቀል ለውጥ በተባበረ ክንዳችን!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ        መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ/ም

206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ለተከታታይ 7ወራት ያሰለጠናቸውን የኮማንዶና የእግረኛ ሰራዊት ሲያስመርቅ 34ኛ ክ/ጦር የገድ ላይ በአዳረገው ተጋድሎ በምርኮ ተንበሽብሿል። ================================ በታላቅ ጀብድና የኃይል ግምባታ ድንቅ በሆነ የትግል  ደረጃ እየተምዘገዘገ የሚገኘው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦ ለ7 ወራት በደባይ ጮቄ እና የቦቅላ አባይ ሻለቆች ያሰለጠኗቸውን የኮማንዶና የእግረኛ ሰራዊት በድምቀት አስመርቋል።  እጅግ ፈታኝ የሆነ የስልጠና ጊዚያትን በማለፍ ለግዳጅ ዝግጁ የሆኑ የኮማንዶ ኃይል በተመረቀበት እጅግ ደማቅ መድረክ የአፋብን ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ እና የቴዎድሮስ ዕዝ አመራሮች፣ የ206ኛ ኮር፣ የ34ኛ  ክ/ጦር እና የ24ኛ ክ/ጦር አመራሮች ተገኝተዋል። መርሀግብሩ በተለያዩ ዝግጅት በድምቀት የተከበረ ሲሆን ሲሆን አርበኛ ዘመነ ካሴ እና ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው ለተመራቂዎች በስልክ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል  ። በሌላበኩል በድል ግስጋሴ የቀጠለው 34ኛ ክ/ጦር የገድ ላይ ከፍተኛ ድል ያስመዘገበ ሲሆን መገናኛ ራዲዮ እና ክላሽ በመማረክ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አስመዝግቧል የዚህን ዜና ዝርዝር መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

#የፋኖ_ኮማንዶ_ሰራዊት_ምርቃት👏👏👏 በአንድ በኩል እየማረክን በሌላ በኩል ኮማንዶ  እያስመረቅን እንገኛለን። ነባሩ የኢትዮጵያ መከላከያ የአገዛዙ የቀውስ ፕሮጀክት አስፈፃሚ በመሆኑ ምክንያት ፖለቲካዊ ዓላማውን ከማጣቱ በተጨማሪ የቴክኖሎጅ ጥገና የሆነ ፀረ ህዝብ ሰራዊት ሆኗል። በየማዕዘኑ የምናሰለጥነው ሰራዊት ይህንን ሰራዊት የሚያሸንፍ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተስፋ የሆነ ኃይል ነው። በዛሬው ዕለት የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር፣ 24ኛ ክፍለ ጦር ለተከታታይ ሰባት ወራት ያሰለጠናቸውን ብቁ ኮማንዶወች አስመርቀናል።

#የፋኖ_ኮማንዶ_ሰራዊት_ምርቃት👏👏👏 በአንድ በኩል እየማረክን በሌላ በኩል ኮማንዶ እያስመረቅን እንገኛለን። ነባሩ የኢትዮጵያ መከላከያ የአገዛዙ የቀውስ ፕሮጀክት አስፈፃሚ በመሆኑ ምክንያት ፖለቲ
+9
#የፋኖ_ኮማንዶ_ሰራዊት_ምርቃት👏👏👏 በአንድ በኩል እየማረክን በሌላ በኩል ኮማንዶ እያስመረቅን እንገኛለን። ነባሩ የኢትዮጵያ መከላከያ የአገዛዙ የቀውስ ፕሮጀክት አስፈፃሚ በመሆኑ ምክንያት ፖለቲካዊ ዓላማውን ከማጣቱ በተጨማሪ የቴክኖሎጅ ጥገና የሆነ ፀረ ህዝብ ሰራዊት ሆኗል። በየማዕዘኑ የምናሰለጥነው ሰራዊት ይህንን ሰራዊት የሚያሸንፍ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ተስፋ የሆነ ኃይል ነው። በዛሬው ዕለት የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር፣ 24ኛ ክፍለ ጦር ለተከታታይ ሰባት ወራት ያሰለጠናቸውን ብቁ ኮማንዶወች አስመርቀናል።

የወምበርማ ወረዳ ገጠር ቀበሌዎችን ሀብት ንብረት ለመዝረፍ የተንቀሳቀሰ የአገዛዙ ግፈኛ ሠራዊት በደፈጣ ተመታ! ******// መጋቢት 25/2018 ዓ.ም መነሻውን ከምዕ/ጎጃም ወምበርማ ወረዳ ሽንዲ ከተማ እና ከቡሬ ወረዳ ቁጭ ከተማ አድርጎ በ2 አቅጣጫ የገጠር ቀበሌዎችን አሰሳ ለማድረግ፣ንፁሃንን ለመጨፍጨፍ፣ ለመዝረፍ እና ሐብት ንብረት ላይ ዉድመት ለመፈፀም አቅዶ ተንቀሳቅሷል። በዛሬው ዕለት በቀን 26/07/2018 የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር አናብስቶች በረቀቀ ወታደራዊ ጥበብ ጠላትን ወደ መገደያ ቦታ ስቦ በማስገባት ወንበርማ ወረዳ ወይንማ ዴንድ ወፍማ ከተባለ ቦታ ላይ ፈጣን የሆነ መብረቃዊ ጥቃት በመሰንዘር በርካታ የጠላትን ሀይል መደምሰስ ተችሏል። በተመሳሳይ ከቁጭ የተንቀሳቀሰውን የጠላት ጭፍራ ጭራር ቀበሌ አባ ጌቴ ተብሎ የሚጠራ ቦታ ላይ በደፈጣ የተመታ ሲሆን ጠላት ወደ መጣበት ቁጭ ከተማ ተመልሷል። በክንደ ነበልባሎቹ 88ኛ ክ/ጦር ሽንፈትን የተከናነበው የአገዛዙ ሠራዊት በእየ መንገዱ ያገኘውን ሲቪሊያን አርሶ አደር በግፍ ጨፍጭፏል። ከተጨፈጨፉት አርሶ አደሮች መካከል፡- 1. አወቀ አትንኩት ተስፋየ ያይሻል ቀበሌ፣ 2. እንደሻው አምሳሉ ውበቱ ያይሻል ቀበሌ፣ 3.ምንባለ ንጉሴ ወይንማ ቀበሌ፣ 4. ማሙሽ ተሠማ /የግብርና ስራ ተቀጥሮ የሚሰራ/ ወይንማ ቀበሌ፣ 5. ደረጀ ባየ አብዩ ኸረጥ ቀበሌ/ የአምሮ ታማሚ/ እና አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ንፁሃንን ረሽኖ ፤ ከ2.7 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ከወንበርማ ወረዳ ወይንማና ኸረጥ ቀበሌ ዘርፎ እንዲሁም 1.9 ሚሊዮን ብር የሚገመት የማህበረሰብ ሐብት በማውደም ተመልሷል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!! አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ መጋቢት 26/07/2018 ዓ.ም

አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ነበልባሉ ፎገራ (23ኛ)ክፍለ ጦር አዲስ አደረጃጀት በ23ኛ(ነበልባሉ ፍገራ) ክ/ጦር ሕ/ግ ኃላፊ አርበኛ መምሕር አብዩ መልኬ ( 26/08/2018ዓ.ም) የሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር አካል የሆነው ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር ካሁን በፊት የነበረውን በየአካባቢው የተደራጀ አደረጃጀት በአዲስ መልክ በሶስት ጠንካራ ጠንካራ ሻለቃዎችና በአንድ የክፍለ ጦር ቃኝና መሐንዲስ አዋቅሮ የተደራጀ ሲሆን ይህ አደረጃጀት በመርህ ለመታገል ምቹ ሁኔታን የሚፈጥርና የአማራን ህዝብ ከአረመኔው ርአዓት ነጻ ለማውጣት የሚደረገውን የኀልውና ትግል ወደ ድል እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ከማድረጉም በተጨማሪ እንደ በላይ ዕዝ ለሌሎች ኮሮችና ክፍለ ጦሮች አረአያ የሚሆን አደረጃጀት ነው። ክፍለ ጦሩ ድሮ የነበረውን ነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር የሚለውን ሥሙን ወደ 23ኛ ክፍለ ጦር የቀየረ ሲሆን እንደ መጠሪያ የነበረውን ሥሙን ይዞ እንዲቀጥል ተወስኗል። ድሮ በስሩ የነበሩት ብርጌዶች በአካባቢ ሥሞችና በጀግና ሥሞች ሲጠሩ የነበሩት በርካታ አደረጃጀቶች ወደ ሶስት አደረጃጀት በማምጣት አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ ሻለቃ በሚል እና በአንድ የክፍለጦር ቃኝና መሀንዲስ በሚል ስያሜ ተዋቅሯል። ክፍለጦሩ ካሁን በፊት የነበሩትን ትንንሽ ሀይልና በርካታ አደረጃጀቶች በማዋሀድ ሶስት ጠንካራ ጠንካራ የሻለቃ መመስረቱ ግዳጅን ለመፈጸምና ጠላትን ለመደምሰስ ያስችላል። 23ኛ ክፍለጦር በቂ በሆነ ዲሽቃ ፣ መትረጊስና ስናይፐር እንዲሁም በበርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች የተደራጀ ሲሆን ጠላትን ለመደምሰስ በሚያስችል ቁመና ላይ ይገኛል። አደረጃጀቱም ከዚህ በፊት የነበረውን ወታደራዊ ያልሆነ አደረጃጀት ሙሉ በሙሉ በመለወጥ ፍጹም ወታደራዊ ሳይንስን በተከተለ መንገድ በቲም ፣ በጋንታ፣ በሻንበል እና በሻለቃ የተደራጀና ሙሉ በሙሉ የተበወዙ መሆኑ ለአማራ ትግል ከፍተኛ ለውጥ የሚያመጣ ተግባር መሆኑ ግልጽ ነው። በተሰራው አዲስ አደረጃጀት እና ብወዛ ሰራዊቱ ደስተኛ ሲሆን ቀጣይ እንደ ክፍለጦር ብቻ ሳይሆን እንደ ኮርም ከሌሎች ክፍለጦሮች ጋር ተበውዘው ለመታገል ዝግጁ እንደሆኑ ገልፀዋል። ይንን በአማራ ህዝብ ትግል ታሪካዊ የሆነ አደረጃጀት የተሳካ እንዲሆን የአንበሳውን ድርሻ የተወጡት የነበልባሉ ፎገራ (23ኛ) ክፍለጦር ስራ አስፈጻሚዎች በትግሉ ሰማዕታት ስም ሊመሠገኑ ይገባል። ክፍለጦሩ ከትንንሽ መርህ አልባ አደረጃጀቶች ወደጠንካራ መርህ አክባሪ አደረጃጀቶች ለመቀየር ከፍተኛ ጥረት ያደረጉት የሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ አንደኛ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ አመኑ አለማንተ ፣ የኮሩ ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አርበኛ ዘመነ እረኛው ፣ የኮሩ አስተዳደር አርበኛ ሀብታሙ ፣የኮሩ የጽህፈት ቤት ሀላፊ አርበኛ አበበ ፣ የኮሩ ሎጂስቲክ ሀላፊ አርበኛ አብዩ ማሩ በአማራ ህዝብ ስም ከፍተኛ ምስጋና ይገባቸዋል። በአደረጃጀት ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የኮርና የክፍለጦር አመራሮች ደስታቸውን ገልጸዋል የኮሩ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ አመኑ አለማንተ ንግግር ያደረጉ ሲያደርጉ ይህ አደረጃጀት ትግሉ ለድል መዳረሱ ማሳያ ነው ያሉ ሲሆን የወጠውበት ክፍለጦርም በዚህ ልክ ሲደራጅ በማየቴ ለኔ ታሪካዊ ቀን ነው ብለዋል። አክለውም ክፍለጦሩ ከመደራጀቱ በተጨማሪ ቀጣይ ተከታታይ ስልጠና ወስዶ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ዘምኖ ጠላትን የሚደመስስ ክፍለጦር መሆን አለበት ብሏል። በፕሮግራሙ ላይ በርካታ የኮርና የክፍለጦር አመራሮች ደስታቸውን የገለጹ ሲሆን መላው የክፍለጦር አባልም በአዲሱ አደረጃጀት መደሰታቸውን ገልጸዋል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን✊👊 ክብር ለትግሉ ሰማዕታት❗ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ነበልባሉ ፎገራ(23) ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ መምሕር አብዩ መልኬ

28 የጠላት ኃይል የተደመሰሰበትና 44 የጦር መሳሪያና 26 ሚሊሻና ፖሊስ የተማረከበት የዱራ አውደ ውጊያ!            መጋቢት:-26/2018 ዓ/ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር 19 ክፍለ ጦር ዋግሹም ብርጌድ በድሃና ወረዳ ዱራ ቀበሌ ተከማችቶ በነበረው ሚሊሻና ፖሊስ አባላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ወሰደ። ብርጌዱ መጋቢት 26/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 10:00 ሰዓት እስከ ረፋዱ 3:00 ሰዓት በወሰዱት መብረቃዊ ጥቃት ድሐና ወረዳ ዱራ ቀበሌ ተከማችቶ የሚገኘውን ሚሊሻና ፖሊስ 28 ተደምስሶ 26ቱ የተማረከ ሲሆን 34 ክላሽንኮፍ፣ ሰባት ሲሜኖ ክላሽ እና ሶስት ስኪ በጥቅሉ 44 የጦር መሳሪያ ተማርኳል። በሌላ መረጃ መነሻውን አይና ከተማ አድርጎ  ቡግና ወረዳ  09 ጉልውሃ ቀበሌ የተንቀሳቀሰው የፋሽሽቱ የአብይ አህመድ ዙፋን አሰጠባቂ ሰራዊት ከሃዲው ፍቅሩ ሙሉዬ ከገባ የፋኖ ሰራዊት ይበተናል ከፊሉ እጅ ይሰጣል ብሎ እቅድ ይዞ የመጣው የብልፅግና ጦር 19ኛ ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦርን ለማጥቃት በመጣበት ቅፅበት ፋኖዎቹ ባደረጉት የደፈጣ ውጊያ ታላቅ ድልን ተጎናፅፈዋል። በዚህ የደፈጣ አውደ ውጊያ 34 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ 43 ቁስለኛውን በማንጠባጠብ የተመለሰ ሲሆን የፋኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው ጠላት በንፁሃን ላይ የጭካኔ ብትሩን አሳርፏል። የሶስት ግለሰቦችን ቤት በማቃጠል፣ የቀበሌው ነዋሪ  ሁለት ወጣቶችን ፋኖ ናችሁ በማለት በክላሽ በማቁሰልና ሁለት ከብቶችን በጥይት ደብድቦ በመግደል የጭካኔ ጥጉን አሳይቷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መጋቢት:-26/2018 ዓ/ም

..........ሰበር.. ሰበር ... 15 የስርዓቱ አገልጋዮች ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው 4.የፓራ ኮማንዶ 02 አድማ ብተና 07 ሚሊሻ 02 ፓሊስ 201ኛ ኮር 74ኛ እና 54ክፍለ ጦርን ከደብረ ወርቅ ግንደወይን እና ከድጎ ፅዮን ቢቡኝ በጎፍ ፋኖን ተቀላቀሉ።‼️ ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ መጋቢት 26/2018.ዓ.ም 1ኛ.ንጉሱ አብየ............ኮሪያ ክላሽ74ክ/ጦር 2ኛ.ሐይማኖት ደባልቅ ...ኮሪያ ክላሽ74ክ/ጦር 3ኛ.አንሙት ይበልጤ......ኮሪያ ክላሽ 74ክ/ጦር 4ኛ.አዳነ ክላሽ ........74ክ/ጦር 5ኛ.መሳፍንት አለሙ... አድማብተና ኮሪያ ክላሽ74ክ/ጦር 6ኛ.አደም እንድሪስ ..ፓሊስ ኮፍ ክላሽ74ክ/ጦር 7ኛ.መኮነን ጌታ ..አድማ ብተና ኮሪያ ክላሽ 74ክ/ጦር 8ኛ.ወንዳለ አወቀ ..ሚሊሻ ክላሽ74ክ/ጦር 9ኛ.ሀብታሙ ሙኔ....ሚሊሻ ክላሽ 74ክ/ጦር 10ኛ.አለልኝ ደረጃው.. ሚሊሻ ሚንሽር 74ክ/ጦር 11ኛ.ወልዴ አስማረ ..ፓሊስ ኮሪያ 74ክ/ጦር 12ኛ.ጎዴ ጌቴ......ሚሊሻ 74ክ/ጦር 13ኛ.ነገሰ ያለው .ሚሊሻ አብራራው 54ክ/ጦር 14ኛ.አሸነፍ ማኔ ...ሚሊሻ ክላሽ 54ክ/ጦር 15ኛ. ይችላል አበበ ..ሚሊሻ እስኬስ 54ክ/ጦር ሲሆኑ በክፍለ ጦር አመራሮቾ ሁሉሞ ደማቅ  አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን ሁሉም አባል ለመውጣት ዝግጅ ናቸው  ሲሉ ጎዶቻቸው ገልፀዋል። ኮራችን በሰፊው ከፍተኛ የሆነ የመረጃ መረቦችን በመዘርጋት ስቦ ማስከዳት ላይ በተለየ መንገድ እየሰራ ይገኛል ይቀጥላል። የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ሐላፊ