ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 436
Subscribers
+1624 hours
+487 days
+1 15030 days
Posts Archive
🔥የብልፅግና አመራር ጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ መኪና ላይ እርምጃ ተወስዶበታል‼️
መስከረም 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ከቡሬ ከተማ በመነሳት ወደ ቲሊሊ ከተማ ሲግተለተል በነበረው የአረመኔዉ ሀይል ላይ የጎጃም አገዉ ምድር ፈርጦች #ቲሊሊ_ዘንገና_ብርጌድ #ዉንድይ ተብሎ ከሚጠራዉ አካባቢ ደፈጣ በመያዝ በጠላት ላይ ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳት አድሰዋል
የብልፅግና አመራርና የአሸባሪዉ ሹማምንት ይዛ በነበረች መኪና ላይ የታለመ ድብደባ ተፈፅሞ መኪናው ከጥቅም ውጭ ሁኗል‼
በዚህ የተበሳጨው ገዳይ በቡድን ቲሊሊ ከተማ አቅራቢያ አባ ጌ ይታይህ ደሴ የተባለ ከብት የሚጠብቀዉን የ75 አመት ሽማግሌ በጥይት ደብድበው ረሽነውታል!!
ፋኖ አለበል አወቀ የዘንገና ብርጌድ ህ/ግንኙነት ኃላፊ
26/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)
ተጠናክሮና በድል ታጅቦ በቀጠለው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ወልድያ ሐራ መገንጠያ ጉምሩክ ኬላ ላይ አንድ ፓትሮል የብልፅግና ካድሬ እስከ አጃቢዎቻቸው በአርፒጂ ተደመሰሱ::
አሳምነው ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ቃኝ ዛሬ መስከረም 26/2018 ዓ.ም ማለዳ ሐራ አድረው ወደ ወልድያ ይጓዙ የነበሩ የሰሜን ወሎ እና ወልድያ ከተማ የተለያዩ የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮች መካከል አንዱን ፓትሮል ሙሉ ለሙሉ በአርፒጂ ያጋዩት ሲሆን አንድ መቶ አለቃ አመራርን ጨምሮ ሶስቱ ወዲያው ሲሞቱ የጉባላፍቶ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ዝናቤ አከለን ጨምሮ አምስቱ ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል::
ጥቃቱ የተፈፀመው የብልፅግና አመራሮቹ ወልድያ ከተማ ማደር ስለማይችሉ ሐራ ከተማ አድረው ማለዳ ወደ ወልድያ ከተማ እየተጓዙ ባሉበት ሲሆን ይህንን መሰሉ እርምጃ በቀጣይም ባንዳና አገር አፍራሽ ላይ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
መስከረም 26/2018 አ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ተቋማዊ_ፍተሻው_ተጠናክሮ_ቀጥሏል‼️
የአፋብኃ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ከወታደራዊ ኦፐሬሽኖችና ከሕዝብ አስተዳደር ባሻገር ተቋም የማዘመን ስራዎችን አጠናክሮ ቀጥሏል።
በዚህም መሠረት የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር አመራሮች ከማቻክል በላይ ዘለቀ ብርጌድ አመራሮች ጋር ጥልቅ የሆነ ውይይት አድርጓል።
በውይይቱም የብርጌድ አመራሩ ደካማና ጠንካራ ጎኖች የተገመገሙ ሲሆን አመራሩ የነበሩባቸውን ድክመቶች እንዲያርሙና ጠንካራ ጎኖችን አጠናክረው እንዲቀጥሉ አቅጣጫ ሰጥተዋል።
ድል ለአማራ ፋኖ!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው የ6ኛ ክ/ጦር ህ/ግ
26/ዐ1/2018 ዓ.ም
የአድማ ብተና አባላት ብሬን ይዘው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር አካል የሆነው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ዛሬ መስከረም 26/2018 ዓ/ም ስቦ ማስከዳቱን በውጤት አጠናቋል ።
ጎንደርና ጠዳ ከተሞች የነበሩ የአገዛዙ አድማ ብተና አባላት ለመንግስት ሎሌ መሆንና ህዝብ ላይ መተኮስ በቃን በማለት የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አሀድ የሆኑትን ፋሲለደስ እና ቃኘው ብርጌድን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ ።
የአድማ ብተና አባላቱ 1ብሬን ፣ 11 ክላሽንኮቭ 13 ቦንብ፣ 23 ካዝና እና በርካታ ተተኳሾች ይዘው በፍቅር የተቀላቀሉ ሲሆን 1 ብሬን ከ3 ክላሽ ቃኘው ብርጌድን 8 ክላሽ ደግሞ አፄ ፋሲል ብርጌድን ምርጫቸው አድርገዋል።
አሁን ላይ ጠዳ ከተማ ያሉ የአገዛዙ የፖለቲካ አመራሮች ፣የአድማ ብተና እና ፖሊስ አባላት ከስቦ ማስከዳቱ እጃችሁ አለበት በማለት ተጠራርገው ታስረዋል ውጥረቱም አይሏል ምን አልባት የእርስ በርስ ግጭት ሊነሳ ይችላል ።
ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦርንም ማንም የአማራ ተወላጅ ለበሰበሰ ስርዓት ማገዶ መሆን የለበትም በማለት ኑ እራሳችሁን ከሞት ታደጉ ሁሌም ከመተኮሳችን በፊት ከመጣችሁ በራችን ክፍት ነው እያልን ለጊዜው ስማቸውን እና ፈቷቸውን ለደህንነት ሲባል ከመግለፅ ተቆጥበናል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና
በላይ ዕዝ
መስከረም 26/2018 ዓ/ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሻለቃ መሪውን መደምሰስ ያስቻለ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ።
በትናንትናው ዕለት በምሽት ከደጋዳሞት ወደ ደንበጫ ሲንቀሳቀስ በነበረ ጠላት ላይ እንጀኔ ከተማ ላይ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ልጆች ጥቃት በመፈፀም ሻለቃ መሪውን ጨምሮ በርካታ የአረመኔው ሰራዊት አመራሮችን ደምስሰዋል።
በደፈጣው ከ13 በላይ ሰራዊት የተደመሰሰ ሲሆን ሻለቃ ማዕረግ ያለው ፣ሻንበል መሪ፣ የሰው ኃይል አመራር የነበሩ ከተደመሰሱት መካከል መሆናቸውን ከመታወቂያቸው ላይ ማረጋገጥ ተችሏል።
አረመኔው ሰራዊት ይንቀሳቀስበት የነበረውን 5 መኪና ጎማውን በመምታት ውጊያው የተጀመረ ሲሆን በርካቶችንም ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።
ሊደመሰስ መሆኑ የገባው ጠላት ዙ23 እና ፔንፔ ከደንበጫ ከተማ በማምጣት ቀሪዎችን ይዞ ወደ መደበቂያ ኮንክሪት ምሽጉ ገብቷል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
ሰበር ‼️
የደፈጣ ጥቃት ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ‼️
የብልፅግና አመራር ጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ መኪና ላይ እርምጃ ተወስዶበታል።
መስከረም 26/2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ከቡሬ ከተማ በመነሳት ወደ ቲሊሊ ከተማ ሲግተለተል በነበረው የአረመኔዉ ሀይል ላይ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ፈርጦች #ቲሊሊ_ዘንገና_ብርጌድ #ዉንድይ ተብሎ ከሚጠራዉ አካባቢ ደፈጣ በመያዝ በጠላት ላይ ሰብአዊ ቁሳዊ ጉዳት አድርሰዋል።
የብልፅግና አመራርና የአሸባሪዉ ሹማምንት ይዛ በነበረች መኪና ላይ የታለመ ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሁኗል‼️
ይቀጥላል ገና‼️
ይበልጣል የዉነቱ ጀግናዉ
የህዝባዊ ንቅናቄ መድረኮች እንደቀጠሉ ናቸው።
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አመራሮች በደባይ ጥላትግን ወረዳ እመውላድ ቀበሌ የህዝብ ንቅናቄ መድረክ ተካሂዶል።
በመድረኩም የክፍለ ጦር እና የብርጌዱ አመራሮች በተገኙት በእመውለድ ቀበሌ ህዝብ በመሰብሰብ ሰለ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አድረገዋል።
በውይይቱም የመልካም አሰተዳደር ችግሮች በተመለከተ፤የፋኖ እና የህብረተሰብ ግንኙነት በተመለተ፣የጎበዝ አለቆች የሰራ አፈፃፀም በመገምገም ከአባት አርበኞች ጋር ሰፊ ውይይት ተደርጎል።
በውይይቱ የተገኙት ተሳታፊዎች የአ.ፋ.ብ.ኃ የሚታየው አንድነት እንዳስደሰታቸው ጠቅሰው በአጠቃጣይ ትግሉን ለመደገፍ ከድርጅቱ ጋር እንደሚቆሙ በጥብቅ ተናግረዋል።
በመጨረሻም ውይይቱን የመሩት የክፍለ ጦር አመራሮች ፋኖ እያደረገ ለሚገኜው የህልውና ትግል ማህበረሰባችን በሎጀስቲክ፣በመረጃ እንዲሁም በሆላ ደጀንነቱ እንዲቀጥል አቅጣጫ በመስጠት ውይይቱ በሰላም ተጠናቋል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አመራሮች እንድሁም የዛምበርሃ ብርጌድ አመራሮች ወታደሩን ከማንቃት ጎን ለጎን በደጀን ወረዳ የሚገኙ ቀበሌወች ላይ በመዘዋወር ተከታታይ የምክክር መድረክ በማዘጋጀት ህዝብን እያነቁ እና የፍትህ አሰጣጥ ሂደቱ የተሳለጠ እንዲሆን የፍትህ አካላትን አዋቅረዋል።
አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!
ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
ቀን 26/01/2018 ዓ/ም
በወቅታዊ ጉዳይ ጉዳይ ለዳንግላ እና አካባቢው ማህበረሰብ የተሰጠ ማብራሪያ
የአፋብሓ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ጎጃም አገው ምድር ክጦር ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ በዳንግላ ወረዳ እና ከተማ አስተዳደር ስር ካሉ 47 ቀበሌዎች ውስጥ 41የሚደርሱትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ እና ለለሚታገልለት ህዝብም ፍትሐዊ ማህበራዊ አገልግሎት እየሰጠ እና ሰላሙን እያስጠበቀ እንደሆነ ይታወቃል ።
በዚህም የተነሳ የማህበረሰባችን እና የብርጌዳችን (ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ) ግንኙነት አጅግ በጣም ጥሩ እና የሳሰረ ነው ። ይህ ረፍት የነሳው የአረመኔው የብልፅግና ቡድን አገው ሸንጎ የተባለውን የብልፅግና እህት ድርጅት በማደራጀት እና በማስታጠቅ ማህበረሰብን እያንገላቱ ፋኖ የሚጠቀምባቸውን አልባሳት በመልበስ ማህበረሰቡን ከፋኖ እንነጥለዋለን በሚል ቀቢጸ ተስፋ እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ በዚህም ንፁሀን ወገኖቻችን በተለይም በጫራ እና ቱምሀ ቀጠና ታግተው ገንዘብ ተጠይቀዋል አንዳንዶቹም በዚህ አረመኔ የአገው ሸንጎ ቡድን ተገለ’ዋል ።
ብርጌዳችንም ከህዝባችን ጋር በመሆን በዚህ ቡድን ላይ ጥብቅ ጥናት እና ክትትል እያደረገ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል ።
ከዚህ ጋር በተያያዘ በትናንትናው እለት በጫራ ቀጠና በሰራነው ኦፕሬሽን የዚህ ቡድን ቀንደኛ አመራር የነበሩ ጌች (እሪ) የተባለ ሰውን ጨምሮ አንድ ግብረ አበሩ ተደምስ˙ሰዋል ታጥቀውት የነበሩት የጦር መሳሪያም ተማርኳል ። ሌላ ሁለት አባሎቻቸው
1, ረ/ሳጅን ተመስገን ውቤ የተባለ
2,ወለላው ይዘንጋው የተባሉት ወደ ብልፅግና ቡድን በይፋ ተቀላቅለዋል አገዛዙም እጅ የሰጡ ፋኖዎች እያለ የሚዲያ ስራ ሊሰራበት እንደተዘጋጀ ደርሰንበታል ።
ስለዚህ ለህዝባችን ግልፅ ማድረግ የምንፈልገው በዚህ ቡድን ላይ ብርጌደችንን ክትትል እና እርምጃ እየወሰደ ስለሆነ በመረጃ እና በጥቆማ እንደተለመደው ህዝባችን እንዲተባበረን ከሁሉም በላይ ግን እንዲህ አይነት የህዝብ በሽታዎች የሚወገዱት ምንጫቸው ብልፅግና እስከመጨረሻው ሲጠፋ መሆኑን በመረዳት ሙሉ ትኩረታችንን ይህን አረመኔ የብልጽግና ቡድን በመጣል ላይ እንድናደርግ መልክታችንን ማስተላለፍ እንወዳለን ።
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
የአፋብሓ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ
ዳንግላ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበረ የድል ዜና
የአማራ ብሔራዊ ኃይል ( አፋብኃ) ቴዎድሮስ ዕዝ በዛሬው ዕለት በሁለት አውደ ግንባሮች ጀብዱ ፈጽሟል ።
1/ በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 26/2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አካል የሆነው የበረው ንጉስ ዛምበረሃ ብርጌድ ደጀን ወረዳ የሚገኘውን የጠላት ካምፕ በመስበር የአስከሬን ክምር አድርገውታል።
ዛምበረሃ ብርጌድ በፈፀመው ኦፕሬሽን
➤16 ሚሊሻ እስከወዳኛው ሲሸኙ
➤2 ከባድ ቁስለኛ ሲሆኑ
➤ 7 መሳሪያያ ተማርኳል።
2/ ጀብደኛዉ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አስደማሚ ድል አስመዝግቧል። ወንድማማቾቹ ብርጌዶች በጥምረት ታላቅ ጀብዶ ፈጽመዋል ።
የፊት አዉራሪዉ ክፍለ ጦር ብርጌዶች #ቲሊሊ_ዘንገና_ብርጌድ ፣ #ቀኝ_አዝማች_ስሜነህ_ደስታ_እንጅባራ ብርጌድና #ግዮን_ብርጌድ በተሳተፉበት አወደ ዉጊያ 18 ክላሽና በሺዎች የሚቆጠር ተተኳሽ ተማርኳል።
ከጥዋቱ 12:00 እንጅባራ አቅራቢያ #ምርክታ ተብሎ ሚጠራዉ አካባቢ የተጀመረዉ ዉጊያ ለተከታታ 4 ሰሃታት በመዝለቅ በኮንክሬት የተሰራዉን ምሽግ በማስለቀቅ 31 ማንነት የለሽ አድማ ብተና እስከ ወዲያኛዉ በማስወገድ ከ10 በላይ ቁስለኛ ወደ እንጂባራ ሆስፒታል ገብቷል። በተፈፀመው ጥቃት እንከን የለሾቹ 18 ክላሽ በመማረክ የጠላትን ሀይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ኪሳራ አድርሷል ።
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!
‼️🔥💪አስቸኳይ መረጃ‼️
26/01/2017
ከባህር ዳር መኮድ የተነሳ በጣም በርካታ መኪና ሬሽን የጫና በብዙ ታጣቂዎች ጋር ወደ ጎንደር አቅጣጫ መውጣቱን ለአማራ ድምፅ አሳውቀዋል በፍጥነት አዛምቱ የወገን ግብዓቱ የላቀ ነው
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበረ የድል ዜና
የበረሃው ንጉስ ዛምበርሃ ብርጌድ ድል በድል ሆኗል
በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 26/2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አካል የሆነው የበረው ንጉስ ዛምበረሃ ብርጌድ በኦሮምያ ክልል አዋሳኝ ድምበር ላይ በምስራቅ ጎጃሟ ወደብ ደጀን ወረዳ ምንጅ ቀበሌ የሚገኘውን የጠላት ካምፕ በመስበር የአስከሬን ክምር አድርገውታል።
ዛምበረሃ ብርጌድ በፈፀመው ኦፕሬሽን
➤16 ሚሊሻ እስከወዳኛው ሲሸኙ
➤2 ከባድ ቁስለኛ ሲሆኑ
➤ 7 መሳሪያያ ተማርኳል።ይህ ታላቅ ድል የተገኘው የውጊያ ኦፕሬሽን በዛምበርሃ ብርጌድ ወታደራዊ አዛዦች የተመራ ሲሆን በኦሮምያ ክልል ድምበር ላይ ይህ መፈፀሙ በአገዛዙ ዘንድ ትልቅ ድንጋጤ ፈጥሯል
አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!
ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በመላላክ ትክሻቸው የጎበጠባቸው ፋኖን በተላላኪነት ሲከሱ ተደምጠዋል።
ፋኖ የራሱ የመታገያ በቂ ምክንያትና ጥርት ያለ አላማ ያለው የአባቶችን አልገዛም ባይነት መንፈስ ይዞ ላለመጥፋት የሚታገል የነፃነት ታጋይ ነው። ይህን ጠላትም ተላላኪ ብአዴናዊያንም በደንብ ያውቁታል።
መላላክ ከዘበኝነት ጀምሮ ልምድ ያደረጉ ከአማራ የወጡ ሾተላዮች ፋኖን በተላላኪነት ቢከሱ የሚደንቅ አይደለም። ምክንያቱም አዲሱ ሀይል እንዲህ አይነቱን ልበ ስውር ጠራርጎ በአዲስ የሚተካ ነው። መጠረጋቸው የገባቸው ፋኖን በምንም መልኩ ቢከሱት የሚገርመን አይደለምና።
ፋኖ የሚታገለው የሌላ ሀገር ተላላኪ ፣ቀኝ ተገዥ ስርዓትና ባለስልጣናትን አስወግዶ በትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ለመተካት ነው። ባህሉን ፣ እምነቱን ፣ ሀገራዊ ነባር ዕውቀትን የሚጠብቅ ኢትዮጵያንም በልኳ የሚረዳ እና የሚጠብቅ አዲሱ ትውልድ ነው። ይህ ሀይል ለኢትዮጲያ አይደለም ለምስራቅ አፍሪካ ኩራት እና ለቀጠናው ሚዛን አስጠባቂ ሃይል ነው ።
በዚህ የፈሩና ሞት አፋፍ ላይ መሆናቸው የገባቸው በህልማቸው ቢቃዡ የሚጠበቅ ነው። በመሆኑም በሰሞኑ የፋኖ የተቀናጀ ጥቃት ይይዙት ይጨብጡት ያጡትን እኒህን ፈሪ ፣ ሆዳምና ተላላኪ ብፅጌዎችን የማስወገድ ሂደቱ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ተላላኪንና ባንዳን አስወግደን ሀገረመንግስቱን ለመረከብ ከመቼውም በላይ ነቅተንና ተደራጅተን ማድረግ የሚገባንን በማድረግ ላይ እንገኛለን።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
እስቲበል ዓለሙ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሻለቃ መሪውን መደምሰስ ያስቻለ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ።
በትናንትናው ዕለት በምሽት ከደጋዳሞት ወደ ደንበጫ ሲንቀሳቀስ በነበረ ጠላት ላይ እንጀኔ ከተማ ላይ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ልጆች ጥቃት በመፈፀም ሻለቃ መሪውን ጨምሮ በርካታ የአረመኔው ሰራዊት አመራሮችን ደምስሰዋል።
በደፈጣው ከ13 በላይ ሰራዊት የተደመሰሰ ሲሆን ሻለቃ ማዕረግ ያለው ፣ሻንበል መሪ፣ የሰውሃይ አመራር የነበሩ ከተደመሰሱት መካከል መሆናቸውን ከመታወቂያቸው ላይ ማረጋገጥ ተችሏል።
አረመኔው ሰራዊት ይንቀሳቀስበት የነበረውን 5 መኪና ጎማውን በመምታት ውጊያው የተጀመረ ሲሆን በርካቶችንም ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።
ሊደመሰስ መሆኑ የገባው ጠላት ዙ23 እና ፔንፔ ከደንበጫ ከተማ በማምጣት ቀሪዎችን ይዞ ወደ መደበቂያ ኮንክሪት ምሽጉ ገብቷል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መስከረም 26/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
Repost from ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
#ባህርዳር;- 👉ዛሬ ተመስገን ጥሩነህ በመግባቱ በፍራት ከተማው ሙሉ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ አቁሟል።
በየኮርነሩ መከላከያ በተጠንቀቅ ቁሟል።
👉ባህርዳር ዙርያ በቅርብ ርቀት የቴዎድሮስ ዕዝ ተጠግቷል። አብይም ለዲፕሎማሲ ውድቀት ፍራቻ ባህርዳርን እንዳይለቅ ሙሉ Logistics በአንቶኔቭ ሲያጓጉዝ ሰንብቷል።
👉አሁን ፋኖ ጠንክሮ ከመጣ ብልፅግና በአዲስአበባ ገፅ ሆኖ የመከላከል ስራ እንዲሰራና ሁሉም የብልላ አመራሮች ከተሸነፋ ወደእስርቤት እንደሚገቡ ማስጠንቀቅያ ተስጧቿል።
ፋኖ ዞን ሆነ ወረዳ ሲቆጣጠር አመራሩ ቀድሞ መሮጥ የለበትም! እዛው ሆኖ ይታገል ካልሆነ አታስጠጉ ተብሏል። ተመስገን ጥሩነህም ይሄንን አፅንኦት ሊሰጥ ዛሬ ባህርዳር ከነ አጃቢዎቹ ገብቷል።
#ብልፅግና የህልውና አደጋ ተደቅኖበታል። እንዲህ የመሰለ ውድቀት በዘራቹ አይድረስ👏
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
