ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more3 619
Subscribers
+124 hours
+3977 days
+1 06030 days
Posts Archive
#የድል_ዜና_አለፋ‼️
አፋብን ቴውድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር አለፋ ላይ መሽጎ የተቀመጠውን የአገዛዙን የጥፋት ሰራዊቶችን ሚሊሻ እና አድማ ብተናዎች ላይ ውጤታማ ኦፕሬሽን ተሰርቷል፡፡
በ77ኛ ክፍለ ጦር የጦር ጠበብቶች በታቀደ ውጊያ ስቦ በማስገባት #በጥዋቱ ሚሊሻ እና አድማ ብተና አለፋ ላይ እንደ ቅጠል እረግፈዋል፡፡
👉ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን
አፋብን ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴውድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
22/ዐ6/2018 ዓ.ም
ለአቸፈርና አካባቢው የድሮን ጥንቃቄ !
በአቸፈር፣ በዳንግላና በጃዊ ግንባሮች የሚገኘው የአገዛዙ ጦር በገጠመው ከፍተኛ የሰውና የቁሳቁስ ኪሳራ ምክንያት የሽንፈት ማካካሻውን በንፁሃን ዜጎች ላይ በሚሰነዘር የድሮን ጥቃት ለመተካት እየሞከረ ይገኛል። አሁን በዚህ ስዓትም ድሮን ከአቸፈር የጀመረ ቁልቁል ወደ በረሀው በመውረድ ሻሁራን፣ መተከልን፣ ጃዊን፣ ዳንግላን እስከ አዲስ ቅዳም ቅኝት ላይ ትገኛለች። የተመቸ ሁኔታም ካገኘች ጉዳት ልታደርስ ስለምትችል ከፍተኛ ጥንቃቄ ቢደረግ መልካም ይሆናል።
የኦሮሙማ አገዛዝ ደንግጧል በሰሞኑ ውጊያ 105ኛና 102ኛ ኮር ታሪክ መስራታቸው ከመቼውም ጊዜ በላይ ጭንቀት ለቆበታል።
በአውደ ውጊያው ላይ 102ኛ ኮርን ይዞ የሜጫው ነብር ላመነው ሰጤ የሚመራው የከባድ መሳሪያ ተኳሽ ቡድን ሞርታርን እንደ ስናይፐር በከፍተኛ ጥራትና ትክክለኛነት በመጠቀም አቸፈር ላይ የጠላትን የካድሬ መዋቅርና ስትራቴጂካዊ ይዞታዎችን ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ የሚፈለገውን ውጤት አምጥቷል። ይህ አይነቱ የታለመለትን ግብ በንቃት የመምታት ብቃት በጠላት ሰፈር ውስጥ ከፍተኛ ድንጋጤና መረበሽን የፈጠረ ሲሆን፣ የአገዛዙን የመከላከልና የማጥቃት አቅምም በእጅጉ አዳክሞታል።
በተጨማሪም በመቶ አለቃ ማርቆስና በአርበኛ ዘመን ተሻለ የተመራው ተዋጊ ሀይል በዳንግላና ጃዊ ቀጠናዎች ላይ እሳት የመሰለ ጠንካራ የመከላከልና የማጥቃት መስመር በመዘርጋት ጠላትን መፈናፈኛ በማሳጣት ከሰው እስከ ቁሳቁስ የምርኮኛ መዓት ተረክበዋል። እነዚህ የአመራር አባላት የቀጠናውን ስልታዊ የበላይነት ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩት ሲሆን የጠላትን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በመገደብ አካባቢውን ለጠላት ሀይል የማይደፈር ምሽግ አድርገውታል።
ለዚህም ነው ድሮን 24/7 አካባቢውን በመቃኘት ጉዳት ለማድረስ እየሞከሩ ያሉትና ጥንቃቄ አይለያችሁ !!
ውደ የፍኖተ-አማራ ሚዲያ ተከታታዮች የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ድሎች ዛሬም እንደ ትናቱ እንደቀጠሉ ናቸው ተደራሽ እንድንሆን ሸር አድርጉልን!!
ዛሬ 21/06/2018 ዓም
ጎጃም አገው ምድር ላይ ታሪክ ተሰርቷል።
አዉድ ውጊያ የተደረገው ቦታ ከጃዊ አስች ተነስቶ እስከ ዳንግላ ድረስ ያካለለ ውጊ ያ ተድርጎል።አውድ ውጊያውን የመሩት የጦር ጠበብት የቴዎድሮስ ዕዝ ም/ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ መቶ አለቃ ማርቆስ አሞኙ ሲሆን በጠላት በኩል ከጀነራል እስከ ሻምበል አመራራ ማዕርግ ያላቸዉ ተሰትፈው ሸንፈት ተጎንጨተው ወደ መጡበት ተመልሰዋል።በዚህ አውደ ውጊያ የተሳተፉ 105 እና 109 ኮሮች የተሳተፋ ሲሆን በአውድ ውጊያውም ድንቅ የሆነ መናበብ የታየበት ነው።
በዚህ አውደ ውጊያ የተገኙ ድል :-
1. ዲሽቃ 01
2. ብሬ 3
3. ስናይፕር 2
4. ክላሺ 90
5. የዲሽቃ አፍሙዝ=1
6. መከላከያ ምርኮኛ 12
7. የእጅ ቦንብ =22
8. የክላሺ ካዝና =115
9. የድሽካ ክቲ ከነተተኳሽ
ብዛት ያላቸው ወታደራዊ ትጥቆች የተማረክ ሲሆን
አደማ ብተና ሚነሻ እና ፓሊስ እንዲሁም ፌደራል ፓሊስ በሙሉ ድባቅ ተመቷል ።ቀጣይ አውደ ውጊያውም ይቀጥላል።
ድል አፋብን
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!!
የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ. ም
አፋብን ቴወድሮስ እዝ 90 ክላሽ እና 3 ብሬን የማረከበት ውጊያ ተደረገ።
ከዳንግላ እስከ አባድራ፣ ወርቅ ሜዳ እንዲሁም ከዳንግላ እስከ ጭሮ ቢኮሎ የተዘረጋውን የጠላት ኃይል ብትንትኑ ወጧል።
የወገን ኃይል ከምስራቁ ወደ ምዕራቡ የጎጃም ክፍል የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ለማስተጓጎል በሚል እቅድ ከዳንግላ ባህርዳር ዋናዉን አስፋልት ለወራት ይዞ የነበረውን የጠላት ጥምር ኃይል (መከላከያ፣ አድማ ብተና እና ፖሊስ) በተቀናጀ መንገድ ለመምታት በወጣው ወታደራዊ እቅድ መሰረት ታላቅ ጀብዱ ተፈፅሟል።
ከጃዊ ወደ ዳንግላ መውጫ ያሉትን ገዥ ቦታወች ካሳች፣ አፄ ዮሃንስ እና ወለቴ ላይ የሰፈረውን ጠላት ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም በጠዋቱ ማጥቃት በተጀመረ በደቂቃወች ውስጥ ብሬን የተማረከበትን ውጊያ በድል ቀጥሏል።
የአፋብን ቴወድሮስ እዝ 105ኛ እና 109ኛ ኮሮች በጋራ ያደረጉት ማጥቃት አድማሱን በማስፋት ከዳንግላ እና መርዓዊ መካከል ጭሮ የተባለ ቦታ ላይ የሰፈረውን አረመኔ ሰራዊት መደምሰስ ችሏል።
የወገን ኃይል ላይ ከፍተኛ መነቃቃት እና ወኔን በፈጠረው በዛሬው የውጊያ ውሎ:-
1) 90 (ዘጠና) የነፍስ ወከፍ መሳሪያወች
2) 3 (ሶስት) ብሬን መትረዬስ
3) 1(አንድ) የዲሽቃ አፈሙዝ ከነ ተተኳሹ
4) 10,000 (አስር ሺ) በላይ የክላሽ እና የብሬን ጥይት
5) በርካታ የእጅ ቦንቦች እና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የወገን ኃይል ማርኮ መታጠቅ ችሏል።
እንዲሁም 20(ሃያ) የመከላከያ አባላት ሲማረኩ ከ100 በላይ የጠላት ሰራዊት ተገድሏል።
ይቀጥላል...
አባ ጃዊ ጎቤ መልኬ (ዋዋ) ሰማዓትነት የተቀበለበት ዕለት
ዛሬ ይካቲት 21/06/2018 ዓ.ም ከዛሬ 9 አመት በፊት 21/06/2009 ዓ.ም ለአማራ ሲል መስዕዋት የሆነው የአማራ ብሄርተኝነት አነቃቂው የአባታችን አርበኛ ጎቤ መልኬ (ዋዋ አባ ጃዊ) ሙት አመት ነው።
ዋዋ ትክክለኛ የአማራን መዳኛ መንገድ በዛ በጨለማ ጊዜ ቀያሽና አቅጣጫ ጠቋሚ ሁኖ እንደ ሻማ የቀለጠ ባለራዕዩ አባታችን ነው። ከየትኛውም አጎብዳጅና አዳሀሪ ሀብታም ነኝ ባይ በተለየ ሁኔታ የሞላ ቤቱን ፣ ሀብት ንብረቱንና ቤተሰቡን ትቶ አማራን በማደራጀት በነፍጡ አወ አማራ ነኝ እንዲል ቀያሹ መሪያችን ነው። አርበኛ አባታችን ዋዋ በአካባቢው ማህበረሰብ እጅግ በጣም የተከበረ ፤ መልካም የሆነ ማህበራዊ ግንኘነት ያለው ፤ በስራ በጣም ታታሪና ለአካባቢው ወጣት አባትና መልካም አርአያ የሆነ ነበር።
ዋዋ ምንም እንኳ ወያኔዎች ስልጣን ከያዙ ጊዜ ጀምሮ እነሱን በመቃወም ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር ተጋድሎ ሲያደርግ ቢቆይም ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ ግን የአማራ ሶስት/አራት አስርታት ጥያቄ ሆኖ የቆየውን ወልቃይት ጠገዴ አስመላሽ ኮሜቴ በመሆን ፊት ለፊት ሲጋፈጥ ቆይቷል።
በስተመጨረሻም በቀን 05/11/2008 ዓ.ም ህጋዊ ሰውነት ያለውን ህዝብ የመረጠውን የወልቃይት ጠገዴ አስመላሽ ኮሜቴን ወደ ማፈን ሲገባ በህክምና የነበረው አባታችን ነፍጡን አንስቶ ወንድሞቹን እነ ሰጠኝ ባብል ፣ ሲሳይ ታከለ ፣ ሙሀቤ በለጠ ፣ ቻሌ እንየው ፣ ሲሳይ አሸብር ፣ በለጠ አዱኛ ፣ ስጦታው መልኬ ፣ እሱባለው ይርጋ ፣ ደጀኔ ማሩ እና በጣም ብዙ በስም ያልጠቀስኳቸው ወጣቶችን ይዞ አይነኬና አይደፈሬ የነበረውን ወያኔ መር የኢህአዴግ ስርአት ፊት ለፊት በአፈሙዝ ጎንደር ከተማ ላይ ተጋፍጦታል ምርኮኛ ፣ ሙትና ቁስለኛም አድርጎታል በወቅቱም እነ ኮሎኔል ደመቀንም ከአፈና ነፃ አውጥቷቸዋል። ከዚያችን ቀን ጀምሮ መስዕዋት እስከሆነባት ቀን ድረስ በዱር በገደሉ እየተንከራተተ አማራን ለማደራጀት ብዙ ዋጋ ከፍሏል።
የአማራ ትግል ማሃንዲስ ዋዋ ነብስ ይማር!!
ድል ለፋኖ
ብሔር __አምሓራ 💚💛❤️
ዜግነት ___አምሓራ 💚💛❤️
ሥም ____አምሓራ 💚💛❤️
ፆታ _ወንድ 💚💛❤️
ትውልደ___አምሓራ 💚💛❤️
ዛሬም ነገም አማራ ብቻ ነኝ አማራነቴ ክብሬ ማንነቴ ኩራቴ በምፖስታቸው ነገሮች የራሳችሁን ሀሳብ እያራመዳችሁ አማራ መስላችሁ በጎጥ ለመከፋፈል እና እኔን ለማሽማቀቅ የምትሞክሩ ስዎች እኔ የአሳምነው የቴወድሮስ የበላይ ደግሞም የሚኒልክ አጥንት ይውጋኝ የጎጥ እሳቤ በፍፁም የለብኝም ንፁህ አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ!!!
ወሎ ሽዋ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ☪️💟✝️
ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤️
Dawit Amhara
+1
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አምስት እና ሻለቃ -2 እንደተለመደው ጠላትን አንገት አስደፍተውታል‼️
የጠላት ቀኝ እጅ የነበሩ አገዛዙ የሚጠቀምባቸውን ባንዳወችን ከጠላት ጉሮሮ ላይ ነጥቃ በማውጣ የምትታወቀው ይችው ሻለቃ ከትላንትናው ቀን ጀምሮ በአማኑኤል ከተማ መሽጎ የነበረ ጠላት ወደ ግራ ቅዳምን ለመንቀሳቀስ ዝግጅቱን ጨርሶ ትህዛዝ በመጠባበቅ ላይ በነበረበት ሁኔታ 2:30 ላይ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር የ99ክ/ጦር በሻለቃ አምስት አናብስቶች መብረቃዊ ጥቃት አንገት አስደፍተውታል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ከደምበጫ ከተማ በመነሳት ወደ ገሊላ ታዳጊ ከተማ የተንቀሳቀሰው ጠላት በአባት ፋኖውች እና በቃኝ እና መሀንዲስ ጥምረት በተደረገበት ጥቃት ወደ አይጥ ጉድጓዱ ለመግባት ተገዷል።
በቀን 21 ጥዋት ማቻክል ላይ ዳሞት ፣ወተበት እንዲሁም ዲብየ የተባሉ ቦታወች ላይ ውጊያ ተካሂዲል በዚህም አውደ ውጊያ ጠላት ዲሽቃ ስናይፐር እንዲሁም ብሬን የመሳሰሉ መሳርያወችን ሲጠቀም መጠነ ሰፊ ኪሳራን መከናነብ ችሏል።
©የ99 ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
21/ዐ6/2018 ዓ.ም
#የአማራ_ምድር_ረመጥ_ሆኗል‼️
በምስራቅ አማራና በምዕራብ አማራ ግንባር ጣፋጭ ድሎች ተመዝግበዋል፣ የአማራ ምድር ለጠላት #ረመጥ ሆኗል። ከቀላል እስከ ከባድ መሳሪያና ተተኳሽ ፣ከሰው ኃይል እስከ ተሽከርካሪ ገቢ ሆነዋል ፣የመማረክ እድል ያጡ በርካቶች ተደምስሰዋል ቀሪዎች ቁስለኛ ተደርገዋል💪
ዝርዝር መረጃ የምናቀርብ ይሆናል‼️
21/ዐ6/2018 ዓ.ም
ቴዎድሮስ ዕዝ በአብይ ወንበር ጠባቂ ኃይል ላይ ፈጣን ማጥቃት ፈፀመ ።
የአ.ፋ.ብ.ን ቴዎድሮስ ዕዝ የ105ኛ እና የ109ኛ ኮሮች በዳንግላ ዙሪያ ወረዳ እና በዱርቤቴ እና በዳንግላ መካከል ጭሮ ተብላ በምትጠራ ቦታ ላይ በአብይ ወንበር አስጠባቂ ኃይል ላይ እጅግ ፈጣን ማጥቃት በመፈፀም አስደናቂ ድል ተቀናጅቷል ። በውጊያው ላይ ጠላት መድፍ ቢተኩስም ፋኖ ጠላትን ከመማረክ ያስቀረው ኃይል አልተገኘም ።
ውጊያውን የአስተባበረው የቴዎድሮስ ዕዝ ም/ል ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ መቶ አለቃ ማርቆስ አሞኜ በየደረጃው ካሉ የኮር እና የክፍለጦር አመራሮች ጋር በጋራ ሲሆን የተገኙ ምርኮዎችን መረጃው ተጣርቶ ሲደርስ በየደረጃው ካሉ የህዝብ ግንኙነት አመራሮች ታገኙታላችሁ !
ይቀጥላል !
👇
+2
ሰበር ዜና❗️
የነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር አሳምነው ብርጌድ ንስር ሻለቃ ጀግና የፎገራ ፋኖዎቻችን እንደስማቸው ንስር ብዙ ኪሎሜትሮችን በማሽተት የጫካ ብአዴን የነበረው ባንዳ ጫካ(ጌታቸው ሙጨ) ወደ ብልፅግና ሲገባ ለመሸጥ የደበቃትን ዲሽቃ እና ባንዳ ሀብታሙ(ዊንድ) የቀበራትን አርባ ጎራሽ ክላሽንኮቭ መሳሪያ ንስሮች በእጃቸው ገቢ አድርገዋል።
ንስሮች እንደ ንስር አሞራ ከደመና በላይ እየበረሩ ነው።
እነ ሻለቃ ይበልጣልን ለሰራችሁት ድል በሰፊው የአማራ ህዝብ ስም እናመሰግናችኋለን።
ጠላት ሲቃጠል እኛ ደስታችንን እያጣጣምን ነው።
+4
በሸበል በረንታ ወረዳ በተወሰደው እርምጃ አራት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ፋኖን ተቀላቅለዋል።
➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺
የካቲት 21/2018 ዓ.ም
1ኛ.ጂብሪል አህመድ
2ኛ.አቡ ጉልቱ
3ኛ.ንጉሴ ቀቡ
4ኛ.ዋሌ አለማየሁ ሚሊሻ..54ኛክ/ጦርን 6ኛ ዕዝ 602ኛ እና 605ኛ ኮር 14ኛ እና 75ኛ ክፍለ ጦር የነበሩ የአገዛዙ ሰራዊት አባል ብሬን እረዳት የነበሩ ቢሆንም የካቲት 17/2018 ዓ.ም 64ኛ ክፍለ ጦር በሸበል በረንታ ወረዳ በወሰደው ውጊያ ሙሉ እነማይ ወረዳ ወይራ ቀበሌ መሉ ትጥቅ እና ተተኳሽ በመያዝ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ተቀላቅሏል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
የካቲት 21/2018 ዓ.ም
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት
+9
በአማራ ሣይንት ጓ ሜዳ ላይ በተደረገ ውጊያ ከባድ ኪሳራን የተከናነበው የአገዛዙ ኃይል የንፁኋኖችን መኖሪያ ቤትና የእህ ጎተራ በአየር መቃዎሚያ ደብድቦ ማውደሙ ተሰምቷል!
በጓ ሜዳ አከባቢ ከትናንት የካቲት 20/2018 ዓ/ም ጀምሮ ዛሬ ረፋድ ከባድ ውጊያ የተደረገ ሲሆን፡ የአገዛዙ ኃይል ከባድ የሆነ ኪሳራን ተከናንቦ አከባቢውን ጥሎ መሸሹን መረብ ሚዲያ ያለማረጋገጥ ችሏል።
በውጊያ ከባድ የሆነ የሰብአዊና ቁሣዊ ኪሳራን የተከናነበው የአገዛዙ ኃይል ጓ ሜዳንና አከባቢውን በአየር መቃዎሚያ በመደብደብ አውድሞ ሸሽቷል።
የአገዛዙ ኃይል በአከባቢው በፈፀመው የዘፈቀደ ድብደባ የበርካታ ንፁኋኖች መኖሪያ ቤት የወደመ ሲሆን በከባድ መሣሪያው ጥቃት ካፍ እስከ ደገፉ የሞላ በርካታ የእህል ጎተራም በእሳት ተቃጥሏል ሲሉ የአከባቢው ነዋሪዎች ለፍኖተ አማራ ሚዲያ ተናግረዋል።
የድል ዜና
አፋብን‼️
ምኒልክ ዕዝ
መቅደላ/ ማሻ ከተማን ገቢ አድርጓታል! ዝርዝሩን እንመለስበታለን ሸር ሸር ሸር
👇
ከትናንት ጀምሮ በአማራ ሣይንት ጓ ሜዳና አከባቢውን ጨምሮ በገነቴ፣ በወግዲ፣ በተንታና መቅደላ ወረዳ በተደረገ ተጋድሎ ፋኖ አንፀባራቂ ድሎችን ተቀዳጅቷል!
እስካሁን ባለው ውጊያ ተንታና የመቅደላ ወረዳዋ ማሻ ከተማ በወገን ኃይል ቁጥጥር ስር ሲውሉ አገዛዙ በአከባቢው በከፊል የኔትዎርክ አገልግሎት ማቋረጡን የመረብ ሚዲያ የቀጠናው ዘጋቢ ተመልክቷል።
ገነቴ ግንባር እና በወግዲ ግንባር በተመሣሣይ ሰዓት በጠላት ብልፅግና ቡድን ወታደሮች ላይ በተፈፀመ የሽምቅ ጥቃት በርካታ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች ሲገደሉ በርካቶች ቆስለው በዙ23 ታጅበው ለሕክምና ወደ ደሴና ኮምቦልቻ ተወስደዋል።
ከከባድ መሣሪያ ጀምሮ በርካታ ቁጥር ያለው የቡድንና የነፍስወከፍ ክላሽንኮፍ መሣሪያ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል።
+3
የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ ልጆች በአገዛዙ ቅጥረኛ ፖሊስ እና ሚሊሸ አባላት ላይ ከባድ እርምጃ ወሰጁ!!
64ኛ ክ/ጦር የካቲት 21/2018 ዓ.ም
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር የካቲት 20/2018 ዓም በእነማይ ወረዳ የትመን ንዑስ ከተማ ጥቁር አስፖልት ከምሽቱ 1:30 የአገዛዙ ቅጥረኛ ፖሊስ እና ሚሊሻ አባላት ላይ በተወሰደው የሰርጎ ገብ ጥቃት:-
🕳 ሁለት የሚሊሻ አባላት ሲወገዱ
🕳 አንድ የፖሊስ አባል እና ሶስት የሚሊሻ አባላት ቀላልና ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል።
በየትመን ንዑስ ከተማ በተወሰደው የሰርጎ ገብ ጥቃቱ ከባድ ቁስለኛ የሆነው #ፖሊስ_ጎበና_እሸቱ ሁለቱ የብልት ፍሬዎች በፋኖ ጥይት ተመተው የትመን ጤና ጣቢያ የብልት ፍሬዎች መውጣታቸውና ከባድ ቁስለኛ ሆኖ በሞት አፋፍ ላይ እንደሚገኝ ተረጋግጦል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ አስተሳሰብ!!
የካቲት 21/2018 ዓ.ም
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
የቴሌግራም ገፃችን👉 ሁሌም አዲስ መረጃ እንዲደርሳችሁ ይወዳጁን!!
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+3
የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ ልጆች በአገዛዙ ቅጥረኛ ፖሊስ እና ሚሊሸ አባላት ላይ ከባድ እርምጃ ወሰጁ!!
64ኛ ክ/ጦር የካቲት 21/2018 ዓ.ም
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር የካቲት 20/2018 ዓም በእነማይ ወረዳ የትመን ንዑስ ከተማ ጥቁር አስፖልት ከምሽቱ 1:30 የአገዛዙ ቅጥረኛ ፖሊስ እና ሚሊሻ አባላት ላይ በተወሰደው የሰርጎ ገብ ጥቃት:-
🕳 ሁለት የሚሊሻ አባላት ሲወገዱ
🕳 አንድ የፖሊስ አባል እና ሶስት የሚሊሻ አባላት ቀላልና ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል።
በየትመን ንዑስ ከተማ በተወሰደው የሰርጎ ገብ ጥቃቱ ከባድ ቁስለኛ የሆነው #ፖሊስ_ጎበና_እሸቱ ሁለቱ የብልት ፍሬዎች በፋኖ ጥይት ተመተው የትመን ጤና ጣቢያ የብልት ፍሬዎች መውጣታቸውና ከባድ ቁስለኛ ሆኖ በሞት አፋፍ ላይ እንደሚገኝ ተረጋግጦል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ አስተሳሰብ!!
የካቲት 21/2018 ዓ.ም
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
የቴሌግራም ገፃችን👉 ሁሌም አዲስ መረጃ እንዲደርሳችሁ ይወዳጁን!!
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
