en
Feedback
Timeless Truth

Timeless Truth

Open in Telegram

🛡 Defending Oriental Orthodox Christianity ⚔️ Addressing Protestantism, Catholicism & Eastern Orthodoxy ☦️ Proclaiming Theism, Countering Islam

Show more
4 229
Subscribers
+124 hours
-127 days
-3030 days
Posts Archive
አንብቡት!

ትዕይንተ ግብረ ዝሙት (Pornography) መመልከት በኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል እንደ ተንሰራፋ እንዲሁም መፍትሔ እንደሚያስፈልገው በጥናታዊ ሥራዎች ላይ ተመርኩዞ የሚያብራራ መጣጥፍ ነው። https://www.sonsofathanasius.com/am/articles/teynte-gbre-zmut-pornography-chgrochu-ena-mefthew-kfl-1

ይኼ አሪፍ ሀሳብ ነው እኛም እያሰብንበት ነው ... እስካሁንም የተቀረጹ አሉ [በግሌ] ግን ደግሞ ያው ሰንበት ያላችሁ ልጆች ልትጋብዙን ይገባል ለመምጣት አለበለዚያ በየት አድርገን እንምጣ😅 ከፈለጋ
ይኼ አሪፍ ሀሳብ ነው እኛም እያሰብንበት ነው ... እስካሁንም የተቀረጹ አሉ [በግሌ] ግን ደግሞ ያው ሰንበት ያላችሁ ልጆች ልትጋብዙን ይገባል ለመምጣት አለበለዚያ በየት አድርገን እንምጣ😅 ከፈለጋችሁን እኔንም ሆነ ወንድሞች @thelazyreaderjoel ላይ ጻፉልን

https://sma.robi.work/b/Pt5WPQnilmum እስኪ ላለፈው ዓመት ያላችሁን አስተያየት እና በቀጣዩም ብንሰራ ምትሉትን ነገር ጻፉልኝ ጥያቄም ከዚህ በፊት ጠይቃችሁ ያልተመለሰላችሁ ምናምን ጠይቁና ለመመለስ ሞክራለው

TT Academy ላይ በዚህ መልኩ መቀጠል ምትፈልጉ የቻናሉ Direct Message ላይ ከነ ምክንያታችሁ ጻፉልኝና ትቀጥላላችሁ
TT Academy ላይ በዚህ መልኩ መቀጠል ምትፈልጉ የቻናሉ Direct Message ላይ ከነ ምክንያታችሁ ጻፉልኝና ትቀጥላላችሁ

https://t.me/timelesstruthoo/474 በዚህ ጉዳይ እንቅልፍ እስኪነሳኝ ድረስ ብዙ ክርስቲያኖች ወድቀዋል ከላይ ያስቀመጥኩትን ሊንክ ስትነኩት በተከታታይ የጻፍኩትን ታገኙታላችሁ
https://t.me/timelesstruthoo/474 በዚህ ጉዳይ እንቅልፍ እስኪነሳኝ ድረስ ብዙ ክርስቲያኖች ወድቀዋል ከላይ ያስቀመጥኩትን ሊንክ ስትነኩት በተከታታይ የጻፍኩትን ታገኙታላችሁ

Voice message11:39

እዚህ ላይ ከስር ከዚህ በፊት ለሰው የላኩትን ቮይስ አስቀምጣለው ስሙት
እዚህ ላይ ከስር ከዚህ በፊት ለሰው የላኩትን ቮይስ አስቀምጣለው ስሙት

የኔም ሀሳብ ነው ... ግን ቴሌም አስቸገረ consistent እንዳልሆን ለEditኡ ደግሞ ሰው ይፈልጋል ለሱም ጊዜ ስለሚፈልግ ግን እንደ ጌታ ፈቃድ Audio ብቻ እንዳይሆን ለማድረግ ሞክራለው የኔም
የኔም ሀሳብ ነው ... ግን ቴሌም አስቸገረ consistent እንዳልሆን ለEditኡ ደግሞ ሰው ይፈልጋል ለሱም ጊዜ ስለሚፈልግ ግን እንደ ጌታ ፈቃድ Audio ብቻ እንዳይሆን ለማድረግ ሞክራለው የኔም እቅድ ነው ለመጪው ዓመት

አዎ መጽሐፍቱ ኢንግሊዝኛ ናቸው ከአንዳንድ አማርኛ መጽሐፍት በቀር [እኔ ምሰራባቸው ነገሮች ላይ አማርኛ መጽሐፍ ያን ያህል ስለሌሉ ነው] Zupport ሲያልቅ የመጽሐፍቱ ማብራሪያ በአማርኛ ስለሚኖር
አዎ መጽሐፍቱ ኢንግሊዝኛ ናቸው ከአንዳንድ አማርኛ መጽሐፍት በቀር [እኔ ምሰራባቸው ነገሮች ላይ አማርኛ መጽሐፍ ያን ያህል ስለሌሉ ነው] Zupport ሲያልቅ የመጽሐፍቱ ማብራሪያ በአማርኛ ስለሚኖር ያኔ ቋንቋ ለምትቸገሩም መፍትሔ ይሆናል

በዚህ ሰዓት ድምጼን ሰምታችሁ ቃጢራ ለማደር ፈልጋችሁ ነው? የማይሆነውን😁 ይኼ እንዲሆን ከባድ ነገር ይዛችሁ blackmail ማድረግ አለባችሁ
በዚህ ሰዓት ድምጼን ሰምታችሁ ቃጢራ ለማደር ፈልጋችሁ ነው? የማይሆነውን😁 ይኼ እንዲሆን ከባድ ነገር ይዛችሁ blackmail ማድረግ አለባችሁ

እሱ ላይ ከቻልኩኝ ከወንድሞች ጋር አብሬ ረዘም ያለ ጽሑፍ ለማዘጋጀት ሞክራለው ስለ ጥምቀት ሙሉውን ድጋሚ በተሻለ ሁኔታ መስራቴ ስለማይቀር ነው ትንሽ ታገሱኝ😅
እሱ ላይ ከቻልኩኝ ከወንድሞች ጋር አብሬ ረዘም ያለ ጽሑፍ ለማዘጋጀት ሞክራለው ስለ ጥምቀት ሙሉውን ድጋሚ በተሻለ ሁኔታ መስራቴ ስለማይቀር ነው ትንሽ ታገሱኝ😅

አልረሳሁትም TT Academy ላይ እየሞከርኩት ነው Zupport በቅርቡ ካለቀ እዛ ላይ ወይም ሚቆይ ከሆነ ርዕስ በርዕስ የተከፋፈለ በየተራ ልክላችሁ ይሆናል
አልረሳሁትም TT Academy ላይ እየሞከርኩት ነው Zupport በቅርቡ ካለቀ እዛ ላይ ወይም ሚቆይ ከሆነ ርዕስ በርዕስ የተከፋፈለ በየተራ ልክላችሁ ይሆናል

ያልመለስኳቸውን ጥያቄዎች መልሼ ልጨርስ እስኪ...

ክርስትያን እህታችንን እናበረታታ

https://t.me/aesthetica_merch እነዚህን የመሳሰሉ ውብ ምስላትን 🌁 ና ሌሎችም በትእዛዝ እንዲሰሩላችሁ የምትፈልጓቸውን ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች ካሉ በፍጥነት ፣ በማይታመን ዋጋ እናቀርባ
+5
https://t.me/aesthetica_merch እነዚህን የመሳሰሉ ውብ ምስላትን 🌁 ና ሌሎችም በትእዛዝ እንዲሰሩላችሁ የምትፈልጓቸውን ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች ካሉ በፍጥነት ፣ በማይታመን ዋጋ እናቀርባለን ። ኪነጥበባዊ መልክን የተላበሱ ✨ በህይወታችን ውስጥ እለት ከእለት እምነታችንን የሚያስታውሱን እና የሚሰብኩን እቃዎችን ለማግኘት ቴሌግራም ፔጃችን ላይ ያውሩን https://t.me/aesthetica_merch 📥 @aestetica_co ☎️ +251923254000

Zupport ሲያልቅ የምታግዙበት ነገር ይኖራል ላሁኑ ግን ሚመስለኝ ማገዝ የምትችሉት በመጽሐፍ ይመስለኛል ሀገር ውስጥም ውጪም ብትሆኑ😁 ችግሩ የመጽሐፍት መወደድና በpdf ለመውጣትም ስለሚቆዩ arg
Zupport ሲያልቅ የምታግዙበት ነገር ይኖራል ላሁኑ ግን ሚመስለኝ ማገዝ የምትችሉት በመጽሐፍ ይመስለኛል ሀገር ውስጥም ውጪም ብትሆኑ😁 ችግሩ የመጽሐፍት መወደድና በpdf ለመውጣትም ስለሚቆዩ argument update ለማድረግ ያስቸግራል ሶ በሱ ምትችሉ በውስጥ ብታወሩኝ ማገዝ ትችላላችሁ

ሰሞኑን አሞኝ ብጠፋ "ከTimeless Truth" ውጡ የሚል አዋጅ ታወጀ እንዴ😅 ሰዉ ቀላል ይወጣል😂

Record አለማድረጌ😭😭አሁን ኡስታዞቹ ምን ሲሉ ሰማኋቸው..አንደኛውን ክርስትያን ልጅ "በመፅሀፍ ቅዱስ መሰረት ያመኑ ሰዎች ተአምር ያደርጋሉ ይላል - አንተ ካመንክ ከገስት አስወርደን እስቲ" ብለውት..ከዛ እሺ ብሏቸው ትንሽ ቆይቶ ቤቱ አፈረጣቸው ሙሉው ከዛ ኡስታዙ ምን አለ " ይሄ ማለት ኢየሱስ የሆነ ነገር ማድረግ ይችላል ማለት አደለም - ግን የሚገርም ነው መገጣጠሙ"😂😂

እዚህ ላይ ምን ታስባላችሁ? የአጋንንት ውጤት ያልሆነ በሽታ ብቻ ነገር ሊያጋጥመን አይችልም?
እዚህ ላይ ምን ታስባላችሁ? የአጋንንት ውጤት ያልሆነ በሽታ ብቻ ነገር ሊያጋጥመን አይችልም?