en
Feedback
እግርኳሰኛ⚽🇪🇹

እግርኳሰኛ⚽🇪🇹

Open in Telegram

በኢትዮጵያ ትልቁ የ ታዳጊ እግርኳስ ተጫዋቾች ቻናል ⚽️ለሀገር ልጆች ትክክለኛ ቦታ! እግርኳሰኛ ለ ኢትዮጵያ🇪🇹 Join Us: t.me/egerkuasenga 🇪🇹⚽️🇪🇹 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪 _ ⚽@egerkuaseng @egerkuasenga https://telega.io/?r=CHymZVv1SslS

Show more
8 762
Subscribers
+124 hours
+617 days
+77930 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+112
in 1 channels
August '26
+1 423
in 8 channels
Get PRO
July '26
+751
in 3 channels
Get PRO
June '26
+209
in 2 channels
Get PRO
May '26
+142
in 1 channels
Get PRO
April '26
+167
in 5 channels
Get PRO
March '26
+281
in 0 channels
Get PRO
February '26
+686
in 10 channels
Get PRO
January '26
+495
in 4 channels
Get PRO
December '25
+819
in 3 channels
Get PRO
November '25
+729
in 2 channels
Get PRO
October '25
+856
in 2 channels
Get PRO
September '25
+679
in 3 channels
Get PRO
August '25
+440
in 4 channels
Get PRO
July '25
+498
in 11 channels
Get PRO
June '25
+202
in 1 channels
Get PRO
May '25
+529
in 2 channels
Get PRO
April '25
+181
in 0 channels
Get PRO
March '25
+204
in 1 channels
Get PRO
February '25
+188
in 0 channels
Get PRO
January '25
+127
in 1 channels
Get PRO
December '24
+325
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
11 September+1
10 September+2
09 September+8
08 September+2
07 September+11
06 September+12
05 September+16
04 September+17
03 September+22
02 September+12
01 September+9
Channel Posts
🔴 የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የእግርኳስ የ2ተኛ ዙር የምልመላ ቀን ታውቋል። ምልመላው ከመስከረም 09/1/2019 እስከ መስከረም 12/2019 የሚደረግ ሲሆን በስልካችሁ ላይ የሚደወልላችሁ ልጆች መ
+9
🔴 የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የእግርኳስ የ2ተኛ ዙር  የምልመላ ቀን ታውቋል። ምልመላው ከመስከረም 09/1/2019  እስከ መስከረም 12/2019  የሚደረግ ሲሆን በስልካችሁ ላይ የሚደወልላችሁ ልጆች መስከረም 09/1/2019 በአካል  ሪፖርት አድርጋችሁ ከመስከረም 10 እስከ 12 /2019 ዓ.ም የመጨረሻ ምልመላ ይደረጋል። 👉በእግርኳስ ስፖርት ለመጨረሻ ምልመላ የሚደረግላችሁን እጩ ስፖርተኞች አካዳሚው ባስመዘገባችሁት ተንቀሳቃሽ ስልካችሁ የሚደውል ስለሆነ ስልካችሁን ክፍት አድርጉ። 👉 እንዲሁም ለሁለተኛ ዙር የምትጠሩ ልጆችን ስም ዝርዝር ተከታትለን ስለምናቀርብ እግርኳሰኛን ተከታተሉ። 👉ደብዳቤዎቹን ያዙዋቸው። ስም ዝርዝራችሁን በቅርቡ እናሳውቃለን።

2
https://t.me/ZEWDSPORT0942858585
681
3
እግርኳሰኞች እንኳን አደረሳችሁ 🌼 2019 ለሀገራችን ሰላም 🇪🇹 ፣ ለእኛም የምኞታችን የሚሞላበት ምርጥ አመት ይሁንልን 🎁 ሳቃችን ፣ ደስታችን ፣ ስኬታችን አሁን 1 ብሎ ይጀምር 🤌 መልካም
እግርኳሰኞች እንኳን አደረሳችሁ 🌼 2019 ለሀገራችን ሰላም 🇪🇹 ፣ ለእኛም የምኞታችን የሚሞላበት ምርጥ አመት ይሁንልን 🎁 ሳቃችን ፣ ደስታችን ፣ ስኬታችን አሁን 1 ብሎ ይጀምር 🤌 መልካም አዲስ አመት 🎁
1 115
4
2019 ለፍቶ ነበር ተሳካለት የምንባል ያድርገን 👏 🫶 ጥሩ ቀን ይሁንልን 🎁 🔸 እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot
2019 ለፍቶ ነበር ተሳካለት የምንባል ያድርገን 👏 🫶 ጥሩ ቀን ይሁንልን 🎁 🔸 እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌 እግርኳሰኛ  ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ
1 727
5
No text...
1 825
6
No text...
1
7
ያው ብዙዎቻችሁ በግል ከምትነግሩኝ ችግሮች መካከል የመጫወቻ ጫማ (ታኬታ) ችግር ነው። እና እኔ ማድረግ የምችለው ጥሩ ሰዎችን በመጠየቅ እንዲህ አይነት ስፖንሰሮችን ማመቻቸት ነው።ይህ ቀላልና ጥሩ ዕ
ያው ብዙዎቻችሁ በግል ከምትነግሩኝ ችግሮች መካከል የመጫወቻ ጫማ (ታኬታ) ችግር ነው። እና እኔ ማድረግ የምችለው ጥሩ ሰዎችን በመጠየቅ እንዲህ አይነት ስፖንሰሮችን ማመቻቸት ነው።ይህ ቀላልና ጥሩ ዕድል ስለሆነ ተጠቀሙበት እግርኳሰኞቼ። 👉 ትርፍ ታኬታ ያላችሁ ልጆች/አሰልጣኞች ለእኛ ብትሰጡን ብዙ ልጆች ምን የሌላቸው ስላሉ እናደርሳለን።
1 875
8
✅U 15 ✅U 17 የምልመላ ማስታወቅያ ግሎባል ኮንስትራክሽን እግርኳስ ክለብ ክለባችን ግሎባል ቀጣይ ላለበት የከተማ ውስጥ እና ኦሮሚያ ገዳ u-17:u-15 ውድድሮች እንዲሁም እስፖርተኞችን መልምሎ
✅U 15 ✅U 17       የምልመላ ማስታወቅያ ግሎባል ኮንስትራክሽን እግርኳስ ክለብ ክለባችን ግሎባል ቀጣይ ላለበት የከተማ ውስጥ እና ኦሮሚያ ገዳ u-17:u-15 ውድድሮች እንዲሁም እስፖርተኞችን መልምሎ ማሰልጠን ይፈልጋል እናም ከዚህ በታች ያለውን መመሪያ ምታሟሉ ሁሉ ማለትም 1 ✅ national iD Edit ያልሆነ 2 ✅ national iD ከ2003 ቡኋላ የተወለዳችሁ በጅማ እና አከባቢ የምትገኙ ሁሉ ከታች ባስቀመጥንላችሁ ስልክ በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ ☎️ 0930812189 ☎️  0999887308 ☎️0930517876
1 925
9
በእግርኳሰኛ በኩል ORDER NOW አሁን ይዘዙ ዘውድ አክሊል ነው። አንተ ትለብሰዋለህ ሌላው ይመለከተዋል 👑 በእግርኳሰኛ በኩል ሲያዙ ከብዙ አስገራሚ ስጦታዎች ጋር ፣ በፍጥነት ከጥራት ጋር 👑 �
በእግርኳሰኛ በኩል ORDER NOW አሁን ይዘዙ ዘውድ አክሊል ነው። አንተ ትለብሰዋለህ ሌላው ይመለከተዋል 👑 በእግርኳሰኛ በኩል ሲያዙ ከብዙ አስገራሚ ስጦታዎች ጋር ፣ በፍጥነት ከጥራት ጋር 👑 📱 0909090973 📱0942858585 ZEWD SPORTS WEAR የእግርኳሰኛ አጋር          --- 🔸 እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌 እግርኳሰኛ  ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ
1 948
10
እግርኳስ አስደሳች ስፖርት ቢሆንም ብዙ መጥፎ ገጠመኞችም ያሉበት ነው። በእግርኳስ ተጫዋቾች ጉዞ ውስጥ እንደ ጉዳት ፈታኝ እና ከህልማቸው ብዙ ወደ ኋላ የሚያስቀራቸው ነገር የለም። ሙዕተሲም ከአመታት+2
እግርኳስ አስደሳች ስፖርት ቢሆንም ብዙ መጥፎ ገጠመኞችም ያሉበት ነው። በእግርኳስ ተጫዋቾች ጉዞ ውስጥ እንደ ጉዳት ፈታኝ እና ከህልማቸው ብዙ ወደ ኋላ የሚያስቀራቸው ነገር የለም። ሙዕተሲም ከአመታት በፊት በአጨዋወቱ የሚደነቅ እና ተስፋ የተጣለበት ገና ብቅ በማለት ላይ የነበረ ታዳጊ ነው። ሆኖም ግን  ይህ ታዳጊ በገጠመው ከባድ የጉልበት ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ሊርቅ ችሏል። ይህ ታዳጊ በአሁን ወቅት ህክምናውን በመከታተል ላይ የሚገኝ ሲሆን በተወሰነ መልኩም  ከጉዳቱ እያገገመ ነው። መልካም ነገር እንመኝለታለን 💚     🫶 ደስ የሚል ቀን ይሁንልን 🎁 🔸 እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌 እግርኳሰኛ  ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ
2 161
11
Jay Bum ትዝ ይላቹሃል አይደል? ቪዲዮውን ተመልከቱት። እግርኳሰኛን ከጀመርኩ ቡኋላ ቀን ከሌት ተስፋ ሳልቆርጥ እንድሰራ ካደረጉኝ ሰዎች አንዱ Jay Bum ነው። ይህ ሰው በጣም ጠንካራ ሰው ነው።
Jay Bum ትዝ ይላቹሃል አይደል? ቪዲዮውን ተመልከቱት። እግርኳሰኛን ከጀመርኩ ቡኋላ ቀን ከሌት ተስፋ ሳልቆርጥ እንድሰራ ካደረጉኝ ሰዎች አንዱ Jay Bum ነው። ይህ ሰው በጣም ጠንካራ ሰው ነው።ለእኔ ብርታት የሆነኝም ጀግና ወጣት ነው። ከዚህ በፊት ኳሶች ልከንለት ነበር አሁን ደግሞ የሆነ ሰርፕራይዝ ይኖረዋል 🙏 👉 እግርኳሰኞች በርቱ።ጠንካራ ሁኑ።
2 095
12
🇪🇹 ከ17 አመት በታች ውድድር በ21 ከተሞች በ2019 ይጀመራል። 👉 ለምልመላ ብላችሁ አዲስአባ መምጣት አይጠበቅባችሁም።ባላችሁበት በቡድን ውድድሩ ላይ ለመካፈል ተዘጋጁ። ከኮቾቻችሁ ጋር ተነጋገ
🇪🇹 ከ17 አመት በታች ውድድር በ21 ከተሞች በ2019 ይጀመራል። 👉 ለምልመላ ብላችሁ አዲስአባ መምጣት አይጠበቅባችሁም።ባላችሁበት በቡድን ውድድሩ ላይ ለመካፈል ተዘጋጁ። ከኮቾቻችሁ ጋር ተነጋገሩ። 👑 ማሊያ ደግሞ ZEWD SPORTS WEAR ጋር እዘዙ ፣ በ2019 ደምቃችሁ ቅረቡ 👌
2 076
13
ከ17 አመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀመርባቸው 21 ከተሞች መስከረም 7 ቀን ይገለፃሉ። መስከረም 5 በሚደረገው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ፣ ከዚያም መስከረም 7 ቀን በሚደረገው የ
ከ17 አመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀመርባቸው 21 ከተሞች መስከረም 7 ቀን ይገለፃሉ። መስከረም 5 በሚደረገው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባዔ፣ ከዚያም መስከረም 7 ቀን በሚደረገው የፕሮጀክቱ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ይፋ ይደረጋል። 🔴እግርኳሰኛ መልዕክት -: የዚህ ውድድር በሁሉም ክልሎች መደረግ ጥቅሙ ብዙ ነው። ከእነዚህ ውድድሮች ላይ ልጆች እየተመረጡ በክልል(regional) እና በሀገራዊ (national) ካምፒንግ አልፈው ለብሄራዊ ቡድን የሚበቁበት ነው። እናንተም ስለ እነዚህ ውድድሮች መወያየት ፣ መዘጋጀት ይኖርባቹሃል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለተወዳዳሪ ክለቦች ድጋፍ የሚሰጥ ቢሆንም እናንተም በራሳችሁ መዘጋጀት አለባችሁ። የዚህ ውድድር ትልቁ ጥቅሙ ታዳጊዎች ከቤተሰብ ፣ ከትምህርት እና ከአከባቢያቸው ሳይርቁ እግርኳስን እንዲጫወቱ እና ትክክለኛ አቅማቸውን እንዲያሳዩ ማድረግ ነው። ለውድድሩ ትኩረት ስጡ❗️
2 185
14
ከ4ቱም አቅጣጫ እንመጣለን 🇪🇹 አሁን አሁን እንኳን ከትልልቅ ከተሞች ኔትወርክ ብዙም ከሌለበት ገጠር ይደወልልኛል። መሃል ከተማ ቁጭ ብሎ መረጃ የሚያልፈው(በችላ ባይነት) ፣ ዳር ሀገር ቁጭ ብሎ+5
ከ4ቱም አቅጣጫ እንመጣለን 🇪🇹 አሁን አሁን እንኳን ከትልልቅ ከተሞች ኔትወርክ ብዙም ከሌለበት ገጠር ይደወልልኛል። መሃል ከተማ ቁጭ ብሎ መረጃ የሚያልፈው(በችላ ባይነት)  ፣ ዳር ሀገር ቁጭ ብሎ ሁሉን ለመስማት የሚጓጓም ሞልቷል። ልዩነቱ እዚህ ወይም እዛ መሆን አይደለም ፤ ትልቁ ነገር ለአላማ የመሰጠት ጉዳይ ነው።አንዳንዱ ስለ ህልሙ በምላሱ ይለፈልፋል በተግባር ዜሮ ነው ፣ አንዳንዱ ከወሬው የለበትም ህልሙን ግን የውነት በተግባር ይኖረዋል። 2018 በምልመላ ወቅት የታየውን የልጆች ፍላጎት እና ንቃት ዘንድሮ በእጥፍ እንጨምረዋለን። ባሰበት አስኪባል....👌 የትም ሁኑ የት ተዘጋጁ። ከአራቱም አቅጣጫ ልክ እንደ ማዕበል እየተመምን ወደ ህልማችሁ እንጓዛለን። መረጃ ተለዋወጡ ፣ በማይረባ ነገር  ጊዜ መግደል አቁሙና አሁን ቆፍጠን በሉ። 📵Social media ይደረስበታል። ሲያልፍላችሁ አጅቦ ፣ ትንሽ ቀን የዘመመ ጊዜ ለሚሸሽ ተመልካች ብላችሁ ልታይ ልታይ አታብዙ። አሁን ጊዜው በፀጥታ ፣ በዲስፕሊን የሚሰራበት እንጂ  ልክ የስኬት ጫፍ ላይ እንደ ተደረሰ ተደርጎ የሚዘለልበት አይደለም። 🛜►ZEWD 👑 SPORTS WEAR የኛ ስፖንሰር ነው (እወቁ ብለን ነው) ስለዚህ እግርኳሰኞች!!! ለሚቀጥሉት ምልመላዎች ራሳችሁን አዘጋጁ።ክለብ ትገባላችሁ።ሀገር 🇪🇹 ትወክላላችሁ።ዘንድሮ ግድ ነው። 🔸 እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌 እግርኳሰኛ  ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ
2 318
15
👉 እስቲ ስሙት በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው። 🔸 እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌 እግርኳሰኛ  ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ
2 169
16
አንድ ልጅ በጣም አቅም ኖሮት ፣ ትንሽ ቢደገፍ ራሱንም ሀገርንም መጥቀም የሚችል ልጅ ደጋፊ በማጣት ብቻ ባክኖ ይቀራል። ባለፈው አመት በዚህ መልኩ የቀሩ በርካታ ልጆች አሉ።ዘንድሮ ያ ባይደገም ደስታ
አንድ ልጅ በጣም አቅም ኖሮት ፣ ትንሽ ቢደገፍ ራሱንም ሀገርንም መጥቀም የሚችል ልጅ  ደጋፊ በማጣት ብቻ ባክኖ ይቀራል። ባለፈው አመት በዚህ መልኩ የቀሩ በርካታ ልጆች አሉ።ዘንድሮ ያ ባይደገም ደስታዬ ነው። እንደ እኔ ሃሳብ ከሆነ አሁን ቁጥራችን ጨምሯል ፣ በተለይ ደግሞ ከጀርባ ሆነው የሚያዩን በርካታ ሰዎች እዚህ ውስጥ አሉ። እና ቢያንስ ቢያንስ በ2019 ምልመላ ለ5 ወይም ለ6 ልጆች በጋራ የሚቆዩበት የሆነች ማረፍያ ብናመቻች  ማን ያውቃል ከዛ ውስጥ ስንት ነገ የሚያኮሩን ልጆች ይገኙበታል። ብቻ እናንተ እስቲ በርቱ🤝
2 312
17
የኮች ዘራይ ልጆች አዲስአበባ ማንጎ ሰፈር CR7 እግርኳስ ክለብ በኮች ዘራይ ተመስርቶ ከ10 ፣ ከ13 እና ከ15 አመት በታች በርካታ ልጆችን በማሰልጠን ላይ ይገኛል። አዲስአበባ ማንጎ ሰፈር ያላችሁ+3
የኮች ዘራይ ልጆች አዲስአበባ ማንጎ ሰፈር  CR7 እግርኳስ ክለብ  በኮች ዘራይ ተመስርቶ ከ10 ፣ ከ13 እና ከ15 አመት በታች በርካታ ልጆችን በማሰልጠን ላይ ይገኛል። አዲስአበባ ማንጎ ሰፈር ያላችሁና መሰልጠን የምትፈልጉ ኮች ዘርዓይን 📱0935605766 ማነጋገር ትችላላችሁ። ኮች ዘርዓይ በርታልን ጀግናው 🇪🇹🙏 🔸 እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌 እግርኳሰኛ  ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ
2 441
18
ይህ ሰው በ41 አመቱ እንዲህ ሲሰራ ምድር ላይ ሁሉን ያሳካ ሳይሆን ገና ምንም ያላሳካ ነው የሚመስለው 👏 At 41, the discipline, conditioning and work ethic are st
ይህ ሰው በ41 አመቱ እንዲህ ሲሰራ ምድር ላይ ሁሉን ያሳካ ሳይሆን ገና ምንም ያላሳካ ነው የሚመስለው 👏 At 41, the discipline, conditioning and work ethic are still on another level. Age may be going up… but CR7 still looks built for competition. 👑 አንተ 🫵 በ17 አመትህ ተስፋ ቆረጥኩ ትላለህ..! 🫶 መልካም የስራ ቀን ይሁንልን 🎁 🔸 እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹 ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌 እግርኳሰኛ  ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ
2 275
19
በእግርኳሰኛ በኩል ORDER NOW አሁን ይዘዙ ዘውድ አክሊል ነው። አንተ ትለብሰዋለህ ሌላው ይመለከተዋል 👑 በእግርኳሰኛ በኩል ሲያዙ ከብዙ አስገራሚ ስጦታዎች ጋር ፣ በፍጥነት ከጥራት ጋር 👑 �
በእግርኳሰኛ በኩል ORDER NOW አሁን ይዘዙ ዘውድ አክሊል ነው። አንተ ትለብሰዋለህ ሌላው ይመለከተዋል 👑 በእግርኳሰኛ በኩል ሲያዙ ከብዙ አስገራሚ ስጦታዎች ጋር ፣ በፍጥነት ከጥራት ጋር 👑 📱 0909090973 📱0942858585 ZEWD SPORTS WEAR የእግርኳሰኛ አጋር          --- እግርኳሰኞች ይህ የመጀመሪያ ማስታወቅያችን ነው።ዘውድ ጋ በማዘዝ እናንተም ተጠቅማችሁ እግርኳሰኛንም ጥቀሙ።....ብዙ ስጦታዎች ከዘውድ ቃል ተገብተውልናል።
2 324
20
🔥 ARSENAL vs CHELSEA — BIG LONDON DERBY! 🔵⚔️🔴 🎁 ገምቱ ካርድ አሸንፉ 🎁
🔥 ARSENAL vs CHELSEA — BIG LONDON DERBY! 🔵⚔️🔴 🎁 ገምቱ ካርድ አሸንፉ 🎁
2 336