እግርኳሰኛ⚽🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
በኢትዮጵያ ትልቁ የ ታዳጊ እግርኳስ ተጫዋቾች ቻናል ⚽️ለሀገር ልጆች ትክክለኛ ቦታ! እግርኳሰኛ ለ ኢትዮጵያ🇪🇹 Join Us: t.me/egerkuasenga 🇪🇹⚽️🇪🇹 ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት እግር ኳሰኛ💪 _ ⚽@egerkuaseng @egerkuasenga https://telega.io/?r=Y_6klyyl_0Ro
نمایش بیشتر7 095
مشترکین
+6024 ساعت
+4187 روز
+43730 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+528
در 2 کانالها
ژوئن '26
+209
در 2 کانالها
Get PRO
مه '26
+142
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+167
در 5 کانالها
Get PRO
مارس '26
+281
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+686
در 10 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+495
در 4 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+819
در 3 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+729
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+856
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+679
در 3 کانالها
Get PRO
اوت '25
+440
در 4 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+498
در 11 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+202
در 1 کانالها
Get PRO
مه '25
+529
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+181
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+204
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+188
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+127
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+325
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 26 ژوئیه | +2 | |||
| 25 ژوئیه | +60 | |||
| 24 ژوئیه | +270 | |||
| 23 ژوئیه | +88 | |||
| 22 ژوئیه | +7 | |||
| 21 ژوئیه | 0 | |||
| 20 ژوئیه | +4 | |||
| 19 ژوئیه | +5 | |||
| 18 ژوئیه | +8 | |||
| 17 ژوئیه | +4 | |||
| 16 ژوئیه | +10 | |||
| 15 ژوئیه | +2 | |||
| 14 ژوئیه | +2 | |||
| 13 ژوئیه | +11 | |||
| 12 ژوئیه | +3 | |||
| 11 ژوئیه | +9 | |||
| 10 ژوئیه | +1 | |||
| 09 ژوئیه | +5 | |||
| 08 ژوئیه | +11 | |||
| 07 ژوئیه | +4 | |||
| 06 ژوئیه | +2 | |||
| 05 ژوئیه | +1 | |||
| 04 ژوئیه | +5 | |||
| 03 ژوئیه | +2 | |||
| 02 ژوئیه | +6 | |||
| 01 ژوئیه | +6 |
پستهای کانال
+3
ይሄ 👉https://t.me/egerkuasenga/7465?single ቻሌንጅ ከከበዳችሁ እንደ አማራጭ ደጥሞ በምስሉ ላይ ያለውን ብትጀምሩ ጥሩ ነው።
የ30-ቀናት ቻሌንጅ -በእግርኳሰኛ
🚦Save this 📲
በትንሹ ነው የምንጀምረው።
▼
►ሶሻል ሚዲያ መቀነስ - ማታ በጣም ቆያቹ
ከተባለ 4:30⌚️ አለማለፍ(መጀመርያ ስለሆነ እንጂ በቂ አይደለም።)
►ጠዋት 11:30 ⌚️ መነሳት
►በየ ቀኑ 100 ፑሽአፕ
►በየ ቀኑ 100 Setup
►በየ ቀኑ 100 ጊዜ ቁጭ ብድግ
►በየ ቀኑ 500 ጊዜ ኳስ ማንጠባጠብ(ከተገኘ)
►በሳምንት 1 ቀን ሩጫ መውጣት
►በሳምንት 2 ቀን(3 ማድረግ ትችላላቹ) ጂም መግባት።
►በምትጫወቱበት ቦታ የሚጫወቱ ፕሮፌሽናል ተጫዋቾችን በየ ቀኑ ቢያንስ የ2ቱን ቪዲዮ
መርጣቹ ማየት።
⭕️►ይጠቅመዋል ለምትሉት ጓደኛ ሼር 🤝
◈ ◈ ◈
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹
እውነተኛ ለውጥ ከእግርኳሰኛ ጋር💪
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ 🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ
| 2 | 🎙►ለቀጣይ ምልመላ ከክፍለ-ሃገር አዲስአበባ ለመምጣት የምታስቡ ልጆች ይሄን ድምፅ ስሙት።
🎙►ይህ ድምፅ የዛሬ አመት ሙከራ ላይ የነበሩ ልጆች የላኩልኝ ነው።
🕹►ትናንት ገንዘብ ያስፈልጋቹሃል ያልኩት ለራሳችሁ አንዳንድ ወጪዎች እንጅ ለምልመላ የሚከፈል ምንም አይነት ክፍያ የለም።
ቢያንስ እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ጥሩ መልዕክት የሚሰጥ ነው።
◈ ◈ ◈
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ 🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ | 741 |
| 3 | በነገራችን ላይ እግርኳሰኞች በዚህ ዙር ከአዳማ እና አዲስአበባ ከ17 አመት በታች MRI ውድድር ተመርጣችሁ ለናሸናል ካምፒንጉ የተጠራችሁ እና ያልተጠራችሁ ልጆች ልብ ልትሉት የሚገባ ነገር አለ።
ይህ የመጨረሻ ምርጫ አይደለም።ገና በማጠቃላያ ውድድር ላይ ከክልል ከሚመጡ ልጆች እንዲሁም ከአካዳሚዎች የሚመረጡ ልጆች ይኖራሉ።
ይህም ማለት አንድ ልጅ አሁን ተመርጧል ማለት አይቀነስም ማለት አይደለም እንዲሁም አንድ ልጅ በዚህ ዙር አልተመረጠም ማለት በቃ ዕድሉ አብቅቷል ማለትም አይደለም።
አሁን ከተመረጡት መካከል ተቀንሶ ካልተመረጡት ልጆች ጥሩ perform የሚያደርግ ሊተካ ስለሚችል ሁላችሁም ጠንክራችሁ ስሩ።
የተመረጣችሁ ልጆች ረክታችሁ ተዘናግታችሁ እንዳትቀመጡ ፣ ያልተመረጣችሁም እንደውም በእልህ ወጥራችሁ ስሩ 🙏 | 873 |
| 4 | ምልመላ ከዚህ በፊት 👇 | 936 |
| 5 | እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ 🇪🇹 | 1 005 |
| 6 | ጠንክሮ መስራት + ፅናት = እግርኳሰኛ(ስኬት)
🔸 ቀጥሎ SAFARICOM 👇 | 1 003 |
| 7 | ⌚️CARD TIME
ETHIO TELE ነው ሙሉት 👇 | 987 |
| 8 | ይህ ምስል Marc Cucurella የአለም ዋንጫውን ድል ከቤተሰቦቹና ኦቲስቲክ (autism) ከሆነው ልጁ Mateo ጋር ሲያከብር የሚያሳይ ነው።
ማርክ ኩኩሬያ ፀጉሩን እንዲህ በማስረዘሙ ብዙዎች ይወቅሱታል። ሲሮጥ ፀጉሩ ወደ ፊቱ እየመጣ ያስቸግረዋል ለምን አይቆረጠውም? እያሉ ብዙዎች ይተቹታል።
ኩኩሬያ ግን ሚስጢሩን ሲናገር ኦቲስቲክ የሆነ ልጅ አለው። ልጁ በቴሌቭዥንም ሆነ ስታድየም ገብቶ ጨዋታ ሲያይ አባቱን የሚለየው በፀጉሩ ነው። አባት ለልጁ ደስታ ሲል ነው የማይቆረጠው።
🔸አንዳንዴ አንድን ነገር ለማድነቅም ሆነ ለመተቸት ጉዳዩን ከባለቤቱ መስማት ጥሩ ነው።
ክብር ለአባቶቻችን ይሁን 🫶 | 1 275 |
| 9 | የክረምት ስልጠና የምትፈልጉ
ኮች ደግፌ ጋር ....
🔸የስልጠና ቦታዎች -: ሚኒሊክ አርቴፊሻል ሜዳ ፣ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ፣ በበ28 አርቴፊሻል ሜዳ ፣ በቸርችሩ ሜዳ ፣ በዩኒቨርሲቲ አርቴፊሻል ሜዳ።
📱►0990002044
►0941397796
►0912736485 ደውሉላቸው።
ኮች ደግፌ። | 1 476 |
| 10 | ይሄን ጅል ከመውቀስ እናንተን መምከሩ ይቀላል....እግርኳሰኞች
እንዲህ አይነት ቦታ አትሂዱ።በፍፁም እንዲህ አይነት ውድድሮች ላይ አትገኙ። ከእነዚህ ጋንግስተሮች መካከል ለእናንተ ምሳሌ የሚሆን የለም።
አርፋችሁ ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ የውጭ ጨዋታ highlight እዩ....።
በዚህ አይነት መሃይሞች ተግባር ውስጣችሁ እንዳይቆሽሽ ተጠንቀቁ❗️
🫶ቀኑ ውብ ይሁንልን 🎁
◈ ◈ ◈
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ 🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ | 1 557 |
| 11 | 🔸ስለ ምልመላ ስታስቡ እነዚህ ላይ ቀድማችሁ ብትዘጋጁባቸው ጥሩ ነው።
🔸 ከ17 አመት በታች ሊግ በ21 ከተሞች ከቀጣይ አመት ጀምሮ ስለሚጀመር እዛ ላይ ለመሳተፍ ምን እያደረጋችሁ ነው?
◈ ◈ ◈
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ 🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ | 1 621 |
| 12 | ጠንክራችሁ እየሰራችሁ መረጃ ተከታተሉ🚦 | 1 564 |
| 13 | ግብ ጠባቂ የሆናቹ GOAL KEEPER's
2002 ፋይዳ ያላችሁ ቶሎ በዚህ አውሩኝ/ወይም ፎቶአችሁን ላኩልኝ ► @remekon 🧤
ምርጥ ዕደል ነው ተጠቀሙ 🤝 | 1 753 |
| 14 | ከፍቸኛ ጎል አስቆጣሪው
የአብስራ ብዙአየሁ ይባላል።የአሰላ ልጅ ነው።በአሰላ ከተማ የMODERN FOOTBALL PROJECT ፍሬ ነው።
ያቡ አሁን በአዳመ ከተማ ከ17 አመት በታች MRI ውድድር ላይ ለአዳማ ከነማ ከ17 አመት በታች እየተጫወተ ይገኛል።
በውድድሩም ያብስራ 23 ጎሎችን በማስቆጠር የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነቱን እየመራ ሲሆን ለናሽናል ካምፒንጉ🇪🇹 ከተመረጡ ጥቂት ተጫዋቾች መካከል አንዱ በመሆን ካምፕ የሚገባ ይሆናል።
ያብስራ እና መሰል ጓደኞቹ በጥንቃቄ ከተያዙ የነገ የሀገራችን እግርኳስ ሀኪሞች እንደሚሆኑ ምንም ጥርጥር የለንም።
አሰላ ከተማ በርካታ ጎበዝ ተጫዋቾች ያሉበት በመሆኗ የበለጠ ትኩረት ትሻለች።
ያቡ በርታልን ጀግናው 💪 | 1 832 |
| 15 | እግርኳሰኛዬ ትናንት የአለም ህዝብ 8.3 ቢሊዮን ደርሶል ፤ ከዚህ ውስጥ ለመዝናናትም ፣ ለጤናም ለሌላም አላማ 250 ሚሊዮኑ ኳስ ይጫወታል ፤ ከዚህ 250 ሚሊዮን ደግሞ ኳስን እንደ ስራ/የገቢ ምንጭ የያዘው ወይም በመጫወቱ ገንዘብ የሚከፈለው 130ሺ የሚሆነው ብቻ ነው ፣ ይህም ማለት ከ63,846 ሰዎች ገደማ 1ዱ ብቻ ኳስ በመጫወቱ ገንዘብ የመከፈል ዕድል ያገኛል ብዬህ ነበር.....
አየህ እግርኳስ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ?
በምሳሌ ላስረዳህ ተከተለኝ...
አንተ የአዳማ ልጅ ነህ እንበል።
የምትጫወተው FULL-BACK ነው።
አንተ በምትጫወትበት 'X' የተባለ ክለብ ውስጥ ካንተ ውጭ 3 ሌሎች FULL-BACK's አሉ....ካንተጋ 4 ሆናቹ ማለት ነው።
እንቀጥል አዳማ ውስጥ 12 ክለቦች አሉ ፤ በእያንዳንዱ 12 ክለብ ውስጥ 4 FULL-BACK's አሉ ብለህ አስብ....
ያ ማለት 12×4=48....አንተ ያለህበት ክለብ ውስጥ አንተን ጨምሮ 4 ፉልባኮች አላቹ so 48+4=52 FULL-BACK's ማለት ነው።
ስለዚህ አንተ በአዳማ ከተማ ውስጥ ብቻ 51 ሌሎች በቦታህ የሚጫወቱ ፣ አንተን አሸንፈው መመረጥ የሚፈልጉ ፣ አንተን መብለጥ የሚፈልጉ ፣ በፍፁም ካንተ ማነስ የማይፈልጉ ተፎካካሪዎች አሉብህ ማለት ነው....።
ይሄን ቁጥር እንደ ኢትዮጵያ ውሰደው❗️ ስንት ተፎካካሪ ይኖርብሃል? ትልቅ አላማ ካለህ ደግሞ እንደ አፍሪካ ወይም አለም ላይ ካሉ FULL-BACK's አንፃር ያንተ ደረጃ የቱ ጋር ነው?
ለዚህ ነው ሁሌ ራስህን ጠይቅ የምለው።
🫶 መልካም ቀን ይሁንልን 🎁
◈ ◈ ◈
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ 🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ | 2 065 |
| 16 | እስቲ በየትኛው አቅጣጫ ነው ያላችሁት? | 1 899 |
| 17 | ይሄን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጀግና 🤝
ዛሬ ልጆች የሚገርም ነገር ነገሩኝ ፤ የመቻል ከ17 አመት በታች ሁለተኛ በረኛ አጥቂ ነበር ....
ይሄ ልጅ ያኔ የሙከራ ጊዜ ኢትዮ-መድን በአጥቂነት ሞክሮ አልተሳካለትም ነበር እና በቃ አልተሳካልኝም ብሎ ወደ ቤቱ አልገባም መቻል ሄዶ በረኛ ሆኖ ሞከረና ተሳካለት ይመቸው የአራዳ ልጅ....
ባለው አየር ገልበጥ ብሎ ራስን ሲስተም ውስጥ መክተት ነው።
በተለይ አሁን ባለው ሁኔታ የሆነ ቦታ ካልተሳካ ወደ ሆነ ቦታ ሄዳችሁ መሞከርና ሲስተሙ ውስጥ ለመገኘት መጣጣር አለባቹ።
በፍፁም በ1 እና 2 ሙከራ ተስፋ አትቁረጡ🤝 | 1 961 |
| 18 | እንኳን ደስ አለህ ጀግናዬ 🫶
መቼስ የእግርኳሰኛን የ60 ቀን ቻሌንጅ ቲክቶክ ላይ በየቀኑ እየሰራ ሲያሳይ ይሄን ልጅ የማያቀው የለም❗️
Fitsum Endale ፤ የውቢቷ የሃዋሳ የወልደ አማኑኤል ሰፈር ልጅ.....የእግርኳሰኛ ከ1 እስከ 10ኛ ውስጥ ካሉ የቁርጥ ቀን ልጃችን 😁
እነሆ ሃዋሳ ከ17 አመት በታች ክለብ ተቀላቅሏል 👏
ፍፅዬ በስነ-ምግባርህ ፣ በታታሪነትህ ፣ በፅናትህ በጣም አከብርሃለው።ከዚህም በላይ ደግሞ ደረስህ ያሳየን በርታልን🙏
እግርኳሰኛ ያየው የምስራች አለው ነው ምልህ 😁🥰
https://vt.tiktok.com/ZSXtWXu7Q/ | 1 989 |
| 19 | ስለ ፋይዳ ነው❗️
◈ ◈ ◈
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ🇪🇹
ለሃሳብ አስተያየት እንዲሁም ፎቶ እና ቪዲዮ ለመላክ 👉@egerkuasegnaBot ን ይጠቀሙ👌
እግርኳሰኛ ለኢትዮጵያ 🇪🇹
ጠንክሮ መስራት + ፅናት=ስኬት ►እግር ኳሰኛ | 1 975 |
| 20 | መልሱ አሸንፉ 🎁
1► በምስሉ ላይ የሚታየው የምንጊዜም የኢትዮጵያ 🇪🇹 የቁርጥ ቀን ልጅ ማነው?
2► የተወለደው የት ከተማ ነው?
3 ► ጫማ ጫማውን የሰቀለው በየ ትኛው ክለብ ነው?
🔸► ብዙ ልጆች በትክክል ከመለሳቹ ብዙ like ያገኘው ይሸለማል🎁
🇪🇹በነገራችን ላይ ይሄን ሰው የትም ቦታ ስታገኙት በታላቅ አክብሮት ቅረቡትና ፎቶ ተነሱ። ሀገራችን ውስጥ ተጫውተው ካለፉ እና አርዓያ መሆን የሚችል ስብዕና ካላቸው ጥቂት ተጫዋቾች መካከል አንዱ ይህ ጀግና ነው 🤝🇪🇹 | 2 069 |
