en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

BitCOM

BitCOM

Open in Telegram

How much do you know about Crypto Currency? A clear channel that provides in-depth information and education about Crypto Currency. If you have people who want to work on crypto currency, use this channel for you!!

Show more
488
Subscribers
No data24 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
Chill guy አዲስ Airdrop ሲሆን ሰው ለመሳብ ሲሉ task በሰራቹ ቁጥር 0.005 solana እየሰጡ ነው ሰው በበዛ ቁጥር ሶላና መስጠት ማቆማቸው አይቀርም አጠቃላይ task ስጨርሱ 0.045
Chill guy አዲስ Airdrop ሲሆን ሰው ለመሳብ ሲሉ task በሰራቹ ቁጥር 0.005 solana እየሰጡ ነው ሰው በበዛ ቁጥር ሶላና መስጠት ማቆማቸው አይቀርም አጠቃላይ task ስጨርሱ 0.045 sol ወይም 10usdt ይሰጡዋችኋል ። withdraw በ January 1 ይጀምራል ብለዋል!! ኤርድሮፑ Scam ወይም የማይረባ ኤርድሮፕ አይመስልም። ከSeed ጋር Collaboration ፈጥረዋል።😋 CHILL GUY 🤝 SEED   👇👇👇🔗link👇👇👇 https://t.me/chillguyxmas_bot/game?startapp=7574770329

ገምቱ እስኪ ማን ይመስላችኋል በቅርቡ በዚህ ሊስት የሚደረግ 👇
ገምቱ እስኪ ማን ይመስላችኋል በቅርቡ በዚህ ሊስት የሚደረግ 👇

Today's Bums Lottery Combo Episode 60: 71506 @fastBitcom @fastBitcom
Today's Bums Lottery Combo Episode 60: 71506 @fastBitcom @fastBitcom

09.12.2024, #Hrum Answer: Robert Frost
09.12.2024, #Hrum       Answer: Robert Frost

Mr $anta መጠዋል የተለመደችዋን 80 ስጦታ ይውሰዱ
Mr $anta መጠዋል የተለመደችዋን 80 ስጦታ ይውሰዱ

PAWS በትዊተር ገፃቸው ላይ እንዳሉት ዋሌታችሁን ኮኔክ ማድረጋችሁን ቸክ አድርጉት ብለዋል ።
PAWS በትዊተር ገፃቸው ላይ እንዳሉት ዋሌታችሁን ኮኔክ ማድረጋችሁን ቸክ አድርጉት ብለዋል ።

ቤተሰብ በቅርቡ የተጀመሩ የAirdrop አይነቶችንት ፈልጋላችሁ ልልቀቅላችሁ ?? 👍 // 👎
ቤተሰብ በቅርቡ የተጀመሩ የAirdrop አይነቶችንት ፈልጋላችሁ ልልቀቅላችሁ ?? 👍 // 👎

Repost from WeWantYou
Gift
x12000

Prizes of the draw

12000 Telegram Premium subscriptions for 12 months

Completion date

Guys እድላችሁን ሞክሩ !!

Airdrop እየሰራችሁ ነው ?
Anonymous voting

Airdrop እየሰራችሁ ነው ?
Anonymous voting

በ2025 እና በ2026 ምናልባት በከፍተኛ ደረጃ ሊያድጉ የሚችሉ 10 Memecoins ከነዚህ ውስጥ አንዱ ላይ ስለ Coins Trading ጥናት አድርጋችሁ Invest ብታደርጉ እመክራችኋለሁ !! @f
በ2025 እና በ2026 ምናልባት በከፍተኛ ደረጃ ሊያድጉ የሚችሉ   10 Memecoins ከነዚህ ውስጥ አንዱ ላይ ስለ Coins Trading ጥናት አድርጋችሁ Invest ብታደርጉ እመክራችኋለሁ !! @fastBitcom @fastBitcom

🎉🎉እንኳን ወደ BitCOM በሰላም መጣችሁ !! ቤተሰብ 2K እንደገባን ፖስት ማድረግ እንጀምራለን !! 🏃‍➡️🏃‍➡️እስከዛው ጉዞ ወደ 2K
🎉🎉እንኳን ወደ BitCOM በሰላም መጣችሁ !! ቤተሰብ 2K እንደገባን ፖስት ማድረግ እንጀምራለን !! 🏃‍➡️🏃‍➡️እስከዛው ጉዞ ወደ 2K

How to make money for online? ✅  Crypto business ✅  Promotion ✅  How to grow my channel subscribers ✅  Affiliate and dropping ✅ how to create collaboration with team work በአሁኑ ጊዜ ገንዘብ ለማፍራት ብቸኛው እና ቀላሉ መንገድ የኢንተርኔት ሲስተሞች ላይ መሳትፍ ብቸኛው ተመራጭ መንገድ ሆኖ እናገኘዋለን ። ለዚህም እንደዋነኛ ምክንያት የሚጠቀሰው በቀላሉ ካለንበት ቦታ ሁነን ስልኮቻችን በመጠቀም በትኛውም የዓለም ዳርቻ ላይ ካለ ቢዝነስ መሳተፍ እንድንችል የሚያስችል ስርዐት በመኖሩ ነው ። እንዲህ በቀላሉ የትኛውንም የስራ አይነት ወይም ቢዘነስ ለመስራት የሚያስችል ስርዓት አለው ብለን ማሰብ ስንጀምር መችም በውስጣችን የተለያዩ ጥያቄዎች መፈጠራቸው አይቀርም ። በብዛት የአብዛኞቻችን ጥያቄ ሊሆኑ የሚችሉት ፦ 1. ኢንተርኔትን ተጠቅመን እንዴት ገንዘብ መስራት     እንችላለን ? 2. ኢንተርኔት ላይ ገንዘብ ለመስራት ምን ያስፈልጋል ?     ማሟላት እችላለሁ ወይስ .........? 3. የትኛው ስራ ነው ገንዘብ የሚያስገኘው ? 4. ስራውን ለመስራት ምን ምን ነገሮችን ማወቅ     ይጠይቃል ? 5.  ስራውን  የትነው የማገኘው ? ⚠️ ሁላችንም ራሳችንን እንፈትሽ ! እኔ ምን ላይ ነው       ያለሁት ?