BitCOM
前往频道在 Telegram
How much do you know about Crypto Currency? A clear channel that provides in-depth information and education about Crypto Currency. If you have people who want to work on crypto currency, use this channel for you!!
显示更多488
订阅者
无数据24 小时
-127 天
-4330 天
帖子存档
488
Chill guy አዲስ Airdrop ሲሆን ሰው ለመሳብ ሲሉ task በሰራቹ ቁጥር 0.005 solana እየሰጡ ነው ሰው በበዛ ቁጥር ሶላና መስጠት ማቆማቸው አይቀርም አጠቃላይ task ስጨርሱ 0.045 sol ወይም 10usdt ይሰጡዋችኋል ።
withdraw በ January 1 ይጀምራል ብለዋል!!
ኤርድሮፑ Scam ወይም የማይረባ ኤርድሮፕ አይመስልም።
ከSeed ጋር Collaboration ፈጥረዋል።😋
CHILL GUY 🤝 SEED
👇👇👇🔗link👇👇👇
https://t.me/chillguyxmas_bot/game?startapp=7574770329
488
በ2025 እና በ2026 ምናልባት በከፍተኛ ደረጃ ሊያድጉ የሚችሉ 10 Memecoins ከነዚህ ውስጥ አንዱ ላይ ስለ Coins Trading ጥናት አድርጋችሁ Invest ብታደርጉ እመክራችኋለሁ !!
@fastBitcom
@fastBitcom
488
How to make money for online?
✅ Crypto business
✅ Promotion
✅ How to grow my channel subscribers
✅ Affiliate and dropping
✅ how to create collaboration with team work
በአሁኑ ጊዜ ገንዘብ ለማፍራት ብቸኛው እና ቀላሉ መንገድ የኢንተርኔት ሲስተሞች ላይ መሳትፍ ብቸኛው ተመራጭ መንገድ ሆኖ እናገኘዋለን ።
ለዚህም እንደዋነኛ ምክንያት የሚጠቀሰው በቀላሉ ካለንበት ቦታ ሁነን ስልኮቻችን በመጠቀም በትኛውም የዓለም ዳርቻ ላይ ካለ ቢዝነስ መሳተፍ እንድንችል የሚያስችል ስርዐት በመኖሩ ነው ።
እንዲህ በቀላሉ የትኛውንም የስራ አይነት ወይም ቢዘነስ ለመስራት የሚያስችል ስርዓት አለው ብለን ማሰብ ስንጀምር መችም በውስጣችን የተለያዩ ጥያቄዎች መፈጠራቸው አይቀርም ።
በብዛት የአብዛኞቻችን ጥያቄ ሊሆኑ የሚችሉት ፦
1. ኢንተርኔትን ተጠቅመን እንዴት ገንዘብ መስራት
እንችላለን ?
2. ኢንተርኔት ላይ ገንዘብ ለመስራት ምን ያስፈልጋል ?
ማሟላት እችላለሁ ወይስ .........?
3. የትኛው ስራ ነው ገንዘብ የሚያስገኘው ?
4. ስራውን ለመስራት ምን ምን ነገሮችን ማወቅ
ይጠይቃል ?
5. ስራውን የትነው የማገኘው ?
⚠️ ሁላችንም ራሳችንን እንፈትሽ ! እኔ ምን ላይ ነው
ያለሁት ?
