en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

Channel ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 904 subscribers, ranking 13 683 in the Education category and 2 379 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 904 subscribers.

According to the latest data from 02 November, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 187 over the last 30 days and by -10 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 20.13%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.17% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 002 views. Within the first day, a publication typically gains 920 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 03 November, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Education category.

14 904
Subscribers
-1024 hours
-827 days
+18730 days
Posts Archive
🔥🌍 አረብኛ ትናገራለህ? ወይስ መማር ትፈልጋለህ? 🇸🇦 እስቲ እነዚህን 5 የዕለት ተዕለት የአረብኛ አገላለጾች ተማር! 👇 💬 1. وش أخبارك؟ 🗣️ ወሽ አኽባርክ? 🇪🇹 ዜናህ ምንድን ነው? / እንዴት ነህ? 💬 2. ولا يهمك! 🗣️ ወላ ይህምመክ! 🇪🇹 አትጨነቅ! / ምንም አይደለም! 💬 3. على راحتك 🗣️ ዓላ ራሕቲክ 🇪🇹 እንደፈለግህ / በምቾትህ 💬 4. عن جد؟ 🗣️ ዓን ጅድ? 🇪🇹 በእውነት? 💬 5. خلص، تمام! 🗣️ ኸላስ፣ ተማም! 🇪🇹 እሺ፣ ተስማምተናል!

🤔📚 ጥያቄ ለሁላችንም! ❓ ተማሪዎች እንግሊዝኛን ከመዋዕለ ሕፃናት ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ለብዙ ዓመታት ቢማሩም፣ ለምን ብዙዎቹ በእንግሊዝኛ በነፃነት መናገር ይቸገራሉ? 🤔 💡 መልሱ ይህ ነው! 📖 በአብዛኛዎቹ ትምህርት ቤቶች ትኩረቱ በሰዋሰው (Grammar)፣ በሕጎችና በፈተና ላይ ነው። ተማሪዎች የሰዋሰው ሕጎችን ይማራሉ፣ ጥያቄዎችን ይመልሳሉ፣ ፈተናዎችንም ያልፋሉ። ነገር ግን በእንግሊዝኛ መናገርን ለመለማመድ በቂ ዕድል አያገኙም! 🗣️ ሰዋሰውን ማወቅ ብቻውን በቀላሉና በመተማመን ለመናገር አያስችልም። መናገርን ለመቻል መናገርን ራሱን መለማመድ ያስፈልጋል!

Learn new English vocabulary every day! 🌍 1. Appreciate 🔊 አፕሪሺኤት 🇪🇹 ትርጉም፦ ማመስገን / አድናቆት ማሳየት 💡 Example: I appreciate your help. 👉 ለእርዳታህ አመሰግናለሁ። 2. Confident 🔊 ኮንፊደንት 🇪🇹 ትርጉም፦ በራስ የሚተማመን 💡 Example: Be confident! 👉 በራስህ ተማመን! 3. Opportunity 🔊 ኦፖርቹኒቲ 🇪🇹 ትርጉም፦ ዕድል 💡 Example: This is a great opportunity. 👉 ይህ ትልቅ ዕድል ነው። 4. Improve 🔊 ኢምፕሩቭ 🇪🇹 ትርጉም፦ ማሻሻል 💡 Example: I want to improve my English. 👉 እንግሊዝኛዬን ማሻሻል እፈልጋለሁ። 5. Actually 🔊 አክቹአሊ 🇪🇹 ትርጉም፦ በእውነቱ 💡 Example: Actually, I am busy. 👉 በእውነቱ ሥራ በዝቶብኛል። 6. Honest 🔊 ኦኒስት 🇪🇹 ትርጉም፦ ታማኝ / እውነተኛ 💡 Example: Be honest with me. 👉 ከእኔ ጋር እውነተኛ ሁን። 7. Comfortable 🔊 ካምፍተብል 🇪🇹 ትርጉም፦ ምቹ 💡 Example: I feel comfortable here. 👉 እዚህ ምቾት ይሰማኛል። 8. Necessary 🔊 ኔሰሰሪ 🇪🇹 ትርጉም፦ አስፈላጊ 💡 Example: Water is necessary for life. 👉 ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። 9. Especially 🔊 እስፔሻሊ 🇪🇹 ትርጉም፦ በተለይ 💡 Example: I love fruits, especially mangoes. 👉 ፍራፍሬዎችን እወዳለሁ፣ በተለይ ማንጎን። 10. Responsible 🔊 ሪስፖንሰብል 🇪🇹 ትርጉም፦ ኃላፊነት የሚሰማው 💡 Example: Be responsible for your actions. 👉 ለድርጊቶችህ ኃላፊነት ውሰድ። 11. Curious 🔊 ኪዩሪየስ 🇪🇹 ትርጉም፦ ለማወቅ የሚጓጓ 💡 Example: I am curious about this. 👉 ስለዚህ ለማወቅ ጓጉቻለሁ። 12. Avoid 🔊 አቮይድ 🇪🇹 ትርጉም፦ መራቅ 💡 Example: Avoid bad habits. 👉 ከመጥፎ ልማዶች ራቅ። 13. Deserve 🔊 ዲዘርቭ 🇪🇹 ትርጉም፦ ይገባዋል 💡 Example: You deserve happiness. 👉 ደስታ ይገባሃል። 14. Encourage 🔊 ኤንከሪጅ 🇪🇹 ትርጉም፦ ማበረታታት 💡 Example: My teacher encourages me. 👉 መምህሬ ያበረታታኛል። 15. Patient 🔊 ፔይሸንት 🇪🇹 ትርጉም፦ ታጋሽ 💡 Example: Be patient. 👉 ታጋሽ ሁን። 16. Prefer 🔊 ፕሪፈር 🇪🇹 ትርጉም፦ መምረጥ / ማስቀደም 💡 Example: I prefer tea to coffee. 👉 ከቡና ይልቅ ሻይን እመርጣለሁ። 17. Successful 🔊 ሰክሰስፉል 🇪🇹 ትርጉም፦ ስኬታማ 💡 Example: I want to be successful. 👉 ስኬታማ መሆን እፈልጋለሁ። 18. Relationship 🔊 ሪሌይሽንሺፕ 🇪🇹 ትርጉም፦ ግንኙነት 💡 Example: Friendship is a beautiful relationship. 👉 ጓደኝነት ውብ ግንኙነት ነው። 19. Independent 🔊 ኢንዲፔንደንት 🇪🇹 ትርጉም፦ ገለልተኛ / በራሱ የሚተዳደር 💡 Example: I want to be independent. 👉 በራሴ መተዳደር እፈልጋለሁ። 20. Experience 🔊 ኤክስፒሪየንስ 🇪🇹 ትርጉም፦ ልምድ 💡 Example: Experience teaches us many things. 👉 ልምድ ብዙ ነገሮችን ያስተምረናል። https://t.me/Ihsan_language

📚 4 ታዋቂ የእንግሊዝኛ አባባሎች ከአነባበባቸው ጋር! 1. Time is money. 🔊 ታይም ኢዝ መኒ 🇪🇹 ትርጉም፦ ጊዜ ገንዘብ ነው። 💡 ማብራሪያ፦ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም አስፈላጊ ነው። 2. No pain, no gain. 🔊 ኖው ፔይን፣ ኖው ጌይን 🇪🇹 ትርጉም፦ ያለ ጥረት ውጤት የለም። 💡 ማብራሪያ፦ ስኬት ለማግኘት መጣር ያስፈልጋል። 3. Actions speak louder than words. 🔊 አክሽንዝ ስፒክ ላውደር ዘን ወርድዝ 🇪🇹 ትርጉም፦ ተግባር ከቃል ይበልጣል። 💡 ማብራሪያ፦ ሰው የሚያደርገው ነገር ከሚናገረው የበለጠ ያሳያል። 4. Where there's a will, there's a way. 🔊 ዌር ዘርዝ አ ዊል፣ ዘርዝ አ ዌይ 🇪🇹 ትርጉም፦ ፍላጎት ካለ መንገድ አለ። 💡 ማብራሪያ፦ በጽናት ከሞከርን መፍትሔ ማግኘት እንችላለን። 🌍 እንግሊዝኛን በቀላሉ ለመማር ከእኛ ጋር ይቀላቀሉ!

🌍💡 እንግሊዝኛ ከተማርክ የሚከፈቱልህን ዕድሎች አስበህ ታውቃለህ? 📚 እንግሊዝኛ ቋንቋ ብቻ አይደለም፤ ወደ አዲስ ዕድሎች የሚወስድ ቁልፍ ነው! 🔑 🎓 ለትምህርት — ዓለም አቀፍ የትምህርት ሀብቶችን ለመጠቀም። 💼 ለሥራ — የሥራ ዕድሎችህን ለማስፋት። 🌍 ለጉዞ — በተለያዩ አገራት ካሉ ሰዎች ጋር ለመግባባት። 💻 ለቴክኖሎጂ — ብዙ የመማሪያ ሀብቶችንና የመረጃ ምንጮችን ለመጠቀም። Your future starts with what you learn today! 🌟

የ 2019 2ኛውን ዙር የዓረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋኖቋ ስልጠና ምዝገባ ጨርሰናል ለተመዘገባችሁ ወንድም እህቶች መልካም የሰልጠና ግዜ እየተመኘን በቀጣይ በዚህ ዋና ቻናላችንን ቀጣይ የምዝገባ ግዜያችን እስከሚደርስ ትምህርታዊ ፅሁፎችን የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን ከቋንቋ ስልጠና ባሻገር በ ግራፊክ ዲዛይን እንዲሁም ቨዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ እህት ወንድሞች ካላችሁ ዲናር ቴክኖሎጂ 19ኛ ዙር ምዝገባ ስለጀመሩ እነሱ ጋር መመዝገብ እና መሰልጠን ትችላላችሁ ፍላጎቱ ያላችሁ በዚህ አካወንት ማግኘት ይችላሉ @dinarmzgeba

🌙📚 የዛሬው 5 የአረብኛ ሐረጎች! 🇸🇦 🗣️ አረብኛን በቀላሉ ከአማርኛ አጠራር ጋር እንማር! 1️⃣ ላ ተቅለቅ! (لا تقلق) 🇪🇹 አትጨነቅ! 2️⃣ አና ማሽጉል አልኣን። (أنا مشغول الآن) 🇪🇹 አሁን ሥራ በዝቶብኛል። 3️⃣ ማዛ ተቅሱድ? (ماذا تقصد؟) 🇪🇹 ምን ማለትህ ነው? 4️⃣ ላይሰ ለዲያ ወቅት። (ليس لدي وقت) 🇪🇹 ጊዜ የለኝም። 5️⃣ ሰአፉክኪሩ ፊልአምር። (سأفكر في الأمر) 🇪🇹 ጉዳዩን አስብበታለሁ

📚 የዛሬው 5 የእንግሊዝኛ ሐረጎች! 🇬🇧 🗣️ በየቀኑ አዲስ ነገር እንማር! 1️⃣ How are you doing? 👉 እንዴት ነህ/ነሽ? 2️⃣ I'm just looking. 👉 እየተመለከትኩ ብቻ ነው። (ለምሳሌ በሱቅ ውስጥ) 3️⃣ Could you help me? 👉 ልትረዳኝ ትችላለህ/ትችያለሽ? 4️⃣ I'm on my way. 👉 እየመጣሁ ነው። 5️⃣ It doesn't matter. 👉 ምንም አይደለም። ━━━━━━━━━━━━━━ 🎯 ፈተና! "እየመጣሁ ነው" በእንግሊዝኛ እንዴት ይባላል? 💬 መልስህን በኮሜንት አስቀምጥ! 📢 ተጨማሪ የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ተከታተል።

ምዝገባችን ከመጠናቀቁ በፊት መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ የመጨረሻው ሰዓት አሁን ነው ለመመዝገብ 〰 @ihsanmzgeba☑️
ምዝገባችን ከመጠናቀቁ በፊት መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ የመጨረሻው ሰዓት አሁን ነው ለመመዝገብ  〰 @ihsanmzgeba☑️

መረጃው ያልደረሳችሁ ብቻ እስከ ነገ ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ ለመመዝገብ  〰 @ihsanmzgeba☑️

👍ቲክቶክ የምትጠቀሙ ካላችሁ አዲሱን የቲክቶክ (TikTok) ገፃችንን ፎሎው በማድረግ አብራችሁን እንድትዘልቁ እንጋብዛችኋለን። ! 📱የቲክቶክ አድራሻችን፦ 🔗 https://www.tiktok.com/@ihsanlanguage?_r=1&_t=ZS-9AUWGd13sk1

📱 ይህ አዲሱ የፌስቡክ ገጻችን ነው። ገጹን Follow በማድረግ አብራችሁን እንድትዘልቁ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። 👍አጋጣሚዎችን ሁሉ ለመልካም ነገር እንጠቀምባቸው! 🌐ቤተሰብ ለመሆን 👇 https://www.facebook.com/share/1M5yYr3cMu/

🌙 ዛሬ 5 የአረብኛ ቃላት እንማር! 1. السلام عليكم — ሰላም እንደምን አላችሁ 2. شكراً — አመሰግናለሁ 3. نعم — አዎ 4. لا — አይ 5. كيف حالك؟ — እንዴት ነህ/ነሽ? 🎯 እነዚህን ቃላት ማንበብና መናገር ትችላለህ? 📚 በየቀኑ አዲስ ቃላት ለመማር ቻናላችንን ተከታተል!

🚫 አረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1️⃣ ቀን🕤 ብቻ ይቀረዋል ዛሬ ማታ ከተመዘገቡት ተማሪዎች ጋር የመግቢያ እና የትውውቅ ፕሮግራም ይኖራል ለመመዝገብ 〰 @ihsanmzgeba☑️
🚫 አረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1️⃣ ቀን🕤 ብቻ ይቀረዋል ዛሬ ማታ ከተመዘገቡት ተማሪዎች ጋር የመግቢያ እና የትውውቅ ፕሮግራም ይኖራል ለመመዝገብ  〰 @ihsanmzgeba☑️

🚫 አረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2️⃣ ቀን🕤 ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ 〰 @ihsanmzgeba☑️
🚫 አረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2️⃣ ቀን🕤 ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ  〰 @ihsanmzgeba☑️

🌍 እንግሊዝኛ ቋንቋን በመማር ከስንት አገራት ሰዎች ጋር መግባባት ትችላለህ? 🌎 🇬🇧 ዩናይትድ ኪንግደም 🇺🇸 አሜሪካ 🇨🇦 ካናዳ 🇦🇺 አውስትራሊያ 🇳🇿 ኒውዚላንድ 🇮🇪 አየርላንድ 🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ 🇳🇬 ናይጄሪያ 🇬🇭 ጋና 🇰🇪 ኬንያ 🇺🇬 ኡጋንዳ 🇿🇲 ዛምቢያ 🇿🇼 ዚምባብዌ 🇧🇼 ቦትስዋና 🇱🇸 ሌሶቶ 🇸🇿 ኢስዋቲኒ 🇲🇼 ማላዊ 🇸🇸 ደቡብ ሱዳን 🇸🇬 ሲንጋፖር 🇵🇭 ፊሊፒንስ 🇮🇳 ሕንድ 🇵🇰 ፓኪስታን 🇲🇹 ማልታ 🇷🇼 ሩዋንዳ 🇫🇯 ፊጂ 🇯🇲 ጃማይካ 🇧🇸 ባሃማስ 🇧🇧 ባርባዶስ 🇹🇹 ትሪኒዳድ እና ቶቤጎ 📚 እንግሊዝኛ ተማር፤ ዓለምን አገናኝ! 🌍 💼 ለትምህርት፣ ለሥራ፣ ለጉዞና ለዓለም አቀፍ ግንኙነት የሚጠቅምህን ቋንቋ ከእኛ ጋር ተማር! 🏫 ዛሬውኑ ተመዝገብ! @ihsanmzgeba

ምዝገባው የሚቆየው እስከ ጥቅምት 2 ምሽት 3 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው እሰከዚያ ድረስ ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ለመመዝገብ @ihsanmzgeba

በቻሌንጁ ላይ ተሳትፋችሁ አሸናፊ ያልሆናችሁ እህት ወንድሞች ብቻ በዚህ ሊንክ መመዝገብ ትችላላችሁ https://t.me/m/5Bo4Wp47OWJk

1️⃣ኛ - Ayub yussen 161 ሰዎች አስገብተዋል 2️⃣ኛ - Hawlet Nur Ahmed 42 ሰዎች አስገብተዋል 3️⃣ኛ - አብዱልሀድ ቢያ ጎጀም 34 ሰዎች አስገብተዋል

የሁላችሁም ውጤት ይህን ይመስላል