uz
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center analitikasi

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 755 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 13 510-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 323-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 755 obunachiga ega bo‘ldi.

29 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -495 ga, so‘nggi 24 soatda esa -15 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 30.72% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.67% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 4 537 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 280 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 8 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 30 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 755
Obunachilar
-1524 soatlar
-1037 kun
-49530 kun
Postlar arxiv
ጥቆማ!! ለመሆኑ ግን ተመዝግባቹሀል? ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ!   ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረው 2 ቀን ነው Dinar Tech 18ኛ ዙር Graphic Design  እና Video Editing ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል ለመመዝገብ 👉 @dinarmzgeba ይህን ዕድል ለሚፈልጉት ሼር አድርጉላቸው

ጥቆማ!! ለመሆኑ ግን ተመዝግባቹሀል? ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ!   ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረው 2 ቀን ነው Dinar Tech 18ኛ ዙር Graphic Design  እና Video Editing ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል ለመመዝገብ 👉 @dinarmzgeba ይህን ዕድል ለሚፈልጉት ሼር አድርጉላቸው

ምዝገባ ዛሬ ጨርሰናል ኢንሻ አላህ ተማሪዎቻችን ዛሬ ስልጠናውን መውሰድ ጀምረዋል ቀጣይ ምዝገባ እስከምንጀምር ድረስ አንዳንድ ትምህርቶችን በዚሁ ቻናል የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን https://t.me/Ihsan_language

የቋንቋ ስልጠናው እስከ ነገ ማክሰኞ ይራዘም ወይስ ይብቃ
Anonymous voting

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ English And Arabic ምዝገባችንን ዛሬ ማታ በአላህ ፍቃድ እንጨርሳለን የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ወደ ተላከላችሁ መማርያ ክፍል መቀላቀል ትችላላችሁ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ከመጠናቀቁ በፊት መመዝገብ ትችላላችሁ ለመመዝገብ 👉 @ihsanmzgeba

ለማስታወስ ያህል የ English እና Arabic ቋንቋ ስልጠና ምዝገባ የጀመርን ሲሆን ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት መማር የምትፈልጉ እና እስከ መጨረሻው ድረስ የመዝለቅ ቁርጠኛ ዓላማ ያላችሁ እህት እና ወንድሞች ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ ምዝገባው ነገ ሰኞ ይጠናቀቃል ለመመዝገብ 👉@ihsanmzgeba

በቀጣይ ምን ምን ቋንቋዎችን እናካትት
Anonymous voting

ለማስታወስ 👉  ሁለቱም ስልጠና በዋናነት በ 2 ወር ውስጥ ሰልጣኞች የንግግር ብቃታቸውን እንዲያዳብሩ በሚያስችል መልኩ በዕለትተዕለት  ኑሮ ሰዎች በብዛት የሚጠቀሟቸውን ነገራቶችን እና ሁኔታዎች ላይ ትኩረት አድርጎ ነው የተዘጋጀው 👉እስከ መጨረሻ ድረስ ተምራችሁ የማጠቃለያ ፈተና የወሰዳችሁ ሰልጣኞች ሰርተፍኬት የሚሰጣችሁ ይሆናል 👉 ከመመዝገባችሁ በፊት  የአረብኛ እና የኢንግሊሽ ቋንቋ ፊደላትን ማወቅ ግዴታ ነው 👉 ፍላጎት እና ቁርጠኛ ሆናችሁ እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ መቀጠል የምትችሉ ብቻ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ምዝገባው ለ 3 ቀን ብቻ ይቆያል ለመመዝገብ @ihsanmzgeba ያናግሩን

አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ ✅   የ የእንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ✅ የዓረብኛ  ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ ለ 3 ተከታታይ ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ከተጠናቀቀ በኋላ ማንንም የማንመዘግብ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንፈልጋለን 📝በመጨረሻም ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

የክረምት ሁለተኛ ዙር ምዝገባ አጠናቀናል ማሳሰቢያ በዚህ ዙር የዋጋ ቅናሽ አድርገን የነበረው ክረምትን በማስመልከት እረፍት ላይ ላሉ ለተማሪዎችን ምክንያት በማድረግ ነበር በቀጣይ ከዚህ በፊት ወደነበረው ይመለሳል በዚህ ዙር ጠይቃች ለነበራችሁ ወንድም እህቶች ለማሳወቅ ያህል ነው السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የዚህ ዙር የዓረብኛ እና English ቋንቋ የ 2 ወር ስልጠና ዛሬ ማታ ምሽት 4:00 ላይ ይጠናቀቃል ያልተመዘገባችሁ ተመዝግባችሁ ወደ መማርያ ክፍል መግባት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን ለመመዝገብ 👉 @ihsanmzgeba

🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣 ምዝገባ ነገ ማታ ይጠናቀቃል ✅

3ኛ ለወጣ ሰው የተላከ ሽልማት
3ኛ ለወጣ ሰው የተላከ ሽልማት

3ኛ ለወጣ ሰው የተላከ ሽልማት
3ኛ ለወጣ ሰው የተላከ ሽልማት

2ኛ ለወጣው ወንድማችን የተላከለት ሽልማት ነው!
2ኛ ለወጣው ወንድማችን የተላከለት ሽልማት ነው!

1ኛ ለወጣው ወንድማችን የተላከለት ሽልማት
1ኛ ለወጣው ወንድማችን የተላከለት ሽልማት

ማሳሰቢያ ⭐️ ክረምትን በማስመልከት ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል ይህን እድል ተጠቀሙበት✅

ከ ዓረብኛ ቋንቋ የተወሰደ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀራል ለመመዝገብ @ihsanmzgeba

ሌሎች ተወዳዳሪዎች ልፋታችሁን ከግምት ውስጥ በማስገባት ሁሉም አሸናፊ መሆን ስለማይችል ለናንተ ብቻ ስልጠናው ላይ ልዩ ቅናሽ የምናደርግ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን ከ 5 ሰው በላይ ወደቻናሉ ማቀላቀል የቻላችሁ ወንድም እህቶች ቅናሹን ማግኘት ትችላላችሁ ሌሎቻችሁም ይህን የ 2 ወር የቋንቋ ስልጠና ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን @ihsanmzgeba