en
Feedback
Virtuous Woman

Virtuous Woman

Open in Telegram

🚩 Channel was restricted by Telegram

Show more
3 737
Subscribers
+3324 hours
+2477 days
+72430 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+295
in 0 channels
August '26
+870
in 3 channels
Get PRO
July '26
+653
in 65 channels
Get PRO
June '26
+396
in 0 channels
Get PRO
May '26
+557
in 2 channels
Get PRO
April '26
+520
in 0 channels
Get PRO
March '26
+246
in 4 channels
Get PRO
February '26
+263
in 6 channels
Get PRO
January '26
+211
in 5 channels
Get PRO
December '25
+19
in 0 channels
Get PRO
November '25
+1
in 0 channels
Get PRO
October '25
+7
in 0 channels
Get PRO
September '250
in 0 channels
Get PRO
August '25
+112
in 6 channels
Get PRO
July '25
+686
in 1 channels
Get PRO
June '250
in 8 channels
Get PRO
May '25
+1
in 7 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 September0
09 September+34
08 September+42
07 September+88
06 September+66
05 September+2
04 September+13
03 September+21
02 September+24
01 September+5
Channel Posts
ትእዛዜን ብትሰማ ኖሮ፥ ሰላምህ እንደ ወንዝ ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር፤
— ትንቢተ ኢሳይያስ 48:18 Amharic Bible Bot

2
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
39
3
እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፥ ጌታ ግን ያስብልኛል፤ አንተ ረዳቴና መድኃኒቴ ነህ፤ አምላኬ ሆይ፥ አትዘግይ። — መዝሙረ ዳዊት 40:17 Amharic Bible Bot
68
4
ስትጸልዩም እንደ ግብዞች አትሁኑ፤ ለሰው ይታዩ ዘንድ በምኩራብና በመንገድ ማዕዘን ቆመው መጸለይን ይወዳሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል። — የማቴዎስ ወንጌል 6:5 Amharic Bible Bot
90
5
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
34
6
🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂ 🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
66
7
እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው። — መዝሙረ ዳዊት 9:9-10 Amharic Bible Bot
94
8
የስሙን ክብር ለእግዚአብሔር አምጡ፥ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ። — መዝሙረ ዳዊት 29:2
94
9
እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። — 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:31 Amharic Bible Bot
102
10
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። — የዮሐንስ ወንጌል 3:15-16 Amharic Bible Bot
131
11
እኔ ችግረኛና ምስኪን ነኝ፥ ጌታ ግን ያስብልኛል፤ አንተ ረዳቴና መድኃኒቴ ነህ፤ አምላኬ ሆይ፥ አትዘግይ። — መዝሙረ ዳዊት 40:17 Amharic Bible Bot
150
12
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
40
13
ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 Amharic Bible Bot
160
14
እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ። — መዝሙረ ዳዊት 27:14 Amharic Bible Bot
167
15
1⃣ የዋህነት እና ልባምነት ➡️እንደ አቢግያ ውበትሽ በቁጣና በጩኸት ሳይሆን በየዋህነትና በልባምነት ይገለጥ። እንደ አቢግያ በቃልሽና በቅንነትሽ ክፉውን ነገር ማረጋጋት የምትችዪ፣ ለቤትሽና ለሰዎች በረከት የምትሆኚ ልባም ሴት ሁኚ። 2️⃣. የትውልድ መፍትሔ መሆን ➡️(እንደ አስቴር) እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ያስቀመጠሽ በምክንያት ነው። እንደ አስቴር ራስሽንና ፍላጎትሽን ብቻ ሳታስቢ፣ ለቤተሰብሽ፣ ለጓደኞችሽና ለትውልድሽ በችግር ጊዜ ደርሰሽ መፍትሔ የምትሆኚ ደፋርና ታማኝ ሴት ሁኚ።አስቴር በቤተመንግስት እያለች ከተሰጣት ውጪ ምንም ጌጥ አልጠየቀችም ልቧን በፀሎትና በቅድስና ስለምታስጌጥ በተገኘችበት ቦታ የእግዚአብሔር ፀጋ ለየት አድርጎ ያሳያታል 3️⃣እውነተኛ ጓደኛን መምረጥ ➡️(እንደ ሩት) በሕይወትሽ አብረውሽ የሚቆሙት ጓደኞችሽ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርቡሽ ይሁኑ። እንደ ሩት በችግር ቀን የማትለይ፣ የእግዚአብሔርን መንገድ የምትመርጥና ታማኝ የሆነች እውነተኛ ጓደኛ ሁኚ፤ እንደዚህ አይነት እህቶችንም በዙሪያሽ ሰብስቢ።ሩት የሞዐብን ጣዖት ትታ ለኑሀሚን ታምና የእስራኤልን አምላክ መረጠች ልባም ተባለች :: ከጥበበኞች ጋር የሚሄድ ጥበበኛ ይሆናል ምሳሌ 13:20 4️⃣ የጸሎት አስፈላጊነት ትጋት ➡️ (እንደ ሀና) የሕይወት ሸክም ሲከብድሽ አማራጭሽ ማልቀስ ወይም ሰውን ማማረር አይሁን። እንደ ሐና የልብሽን ስብራትና ጭንቀት በጸሎት እግዚአብሔር ፊት አፍስሺው፤ በጉልበትሽ በርከክ ብለሽ የምትዋጊ ሴት ስትሆኚ እግዚአብሔር ሰላምንና መልስን ይሰጥሻል።
174
16
በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ። — መዝሙረ ዳዊት 119:10 Amharic Bible Bot
157
17
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
94
18
እናንተ ሳትጀምሩ የ graphic design course አለቀ? አሁንም ማግኘት ከፈለጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @sc_summer_courses
162
19
ባለፈው ሳምንት ስለቀቅ የነበረው ነገሮች በተለይ ስለ ማርያም እኔን እና ይሄንን channel አይወክልም ለተፈጠረው ስህተት ግን በጣም ይቅርታ 🙏🙏🙏
168
20
አቤቱ፥ በመልካሙ ጊዜ ጸሎቴ ወደ አንተ ነው፤ አቤቱ፥ በምሕረትህ ብዛት በማዳንህም እውነት አድምጠኝ። — መዝሙረ ዳዊት 69:13 Amharic Bible Bot
176