ETN Ecosystem™
Open in Telegram
Channel @et_apps Bot @ET_Netsa_Airdrop_bot Official ETN Announcements All Ad Revenue and Star Reactions go to ETN Liquidity Pool. Proudly Ethiopian🇪🇹 Learn more about us here👇: https://www.linktr.ee/etneco
Show more2 345
Subscribers
-224 hours
-97 days
-3730 days
Posts Archive
2 345
S05E06 : የመንጋው ኪሳራ ለምን ይጣፍጠናል? (The Bandwagon Effect)፡ ብቻችንን ከማትረፍ ይልቅ... ከ 100 ሰው ጋር አብሮ መክሰር አዕምሯችንን ለምን ያስደስተዋል?
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7682825569309838608
2 345
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE ላይቭ ኢንተርቪው ፕሮግራማችን ትላንት ባጋጠመን የቴክኒክ [የኢንተርኔት] መቋረጥ ምክንያት ለዛሬ የተላለፈው የዚህ ሳምንት ቃለመጠይቃችን እነሆ ከ @ethiosmctrader ጋር ቆይታዋን ለማረግ ላይቭ መድረኩን ክፍት አድረጋለች። በትሬዲንጉ አለም አዲስ ሆናችሁም ሆነ ልምድን የቀሰማችሁ ልጆች ብዙ ነገራቶችን የምንማማርባት መድረክ ናትና ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በያላችሁበት ይመቻችሁ።
https://vt.tiktok.com/ZS9SRDYAFLMXB-y8Dyt/
2 345
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE ላይቭ ኢንተርቪው ፕሮግራማችን እነሆ ዛሬም ጊዜ እና ሰዓቷን ጠብቃ ከደቂቃዎች በኋላ ከ @ethiosmctrader ጋር ቆይታዋን ታረጋለች። በትሬዲንጉ አለም አዲስ ሆናችሁም ሆነ ልምድን የቀሰማችሁ ልጆች ብዙ ነገራቶችን የምንማማርባት መድረክ ናትና ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በያላችሁበት ይመቻችሁ።
https://vt.tiktok.com/ZS9SRDYAFLMXB-y8Dyt/
2 345
ማታ ትሬድ ገብታችሁ እንቅልፍ አጥታችሁ ታውቃላችሁ? 😅 ማርኬቱ አላታለላችሁም፣ ያታለላችሁ "The Zeigarnik Effect" የሚባለው የጭንቅላታችሁ የፍርሃት በሽታ ነው! 🧠 በ Slide 8 ላይ ያሉትን 3 ህጎች ካላወቃችሁ ጤናችሁን አጥታችሁ አካውንታችሁን ዜሮ ታደርጋላችሁ!
የቪዲዮ ሊንክ: https://vt.tiktok.com/ZSq16EcVt/
🚨 የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ማስተር-ክላስ አካዳሚ ኮርሴን በቀን ከ1$ በታች በሚያወጣ ዋጋ (30 ቪዲዮዎች፣ 120 ቻሌንጆች፣ የ DISC ፈተና እና ሰርተፍኬት አለው!)
11ኛ ዙር ትምርታችን ሰኞ መስከረም 4 የሚጀምር ስለሆነ ኮርሱን ለመውሰድ የምትፈልጉ በቴሌግራም ከስተመር ሰፖርታችን @ic_ethiopia ብላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
#TradingPsychology #ForexEthiopia #CryptoEthiopia #Mindset #Ethiopia #IcePsychologyAcademy
2 345
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ትላንት በእንግዳችን በኩል በተፈጠረ የቴክኒካል ችግር ምክንያት ሳይደረግ ለዛሬ የተላለፈው ICE Interview ዝግጅታችን ቆይታችንን ከAK4X ጋር አሁን የጀመረ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን። መገኘት የምትፈልጉ ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁና የምትችሉ ተገኙ ለማለት ወደድን።
https://vt.tiktok.com/ZS9BQgG6Rh2AF-GVd7K/
2 345
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE INTERVIEW ሰዓቷን ጠብቃና ዝግጅቷን አጠናቃ ጀምራለች። በዚህ ዝግጅት የተለያዩ ኢትዮጵያዊ ትሬደሮችን ተሞክሮ በቃለመጠይቅ መንገድ እያቀረበችላችሁ የበዙ የትሬዲንግ እውቀቶች የሚንሸራሸሩባት እያዝናናች አስተማሪ የሆነች ፕሮግራም እንደሆነችም ይታወቃል። ዛሬ እንግዳችን በኮሚዩኒቲ የብራንድ ስሙ AK4X በሚል የምታውቁት ኢትዮጵያዊ የቮሊዩም እና ዳታ ላይ ብቻ የተመረኮዘ ትሬደር ወንድማችንን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። የተለዩ ሀሳቦችን ማንሳቱ የማይቀር ስልሆነ ባያመልጣችሁ ምክራችን ነው... ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።
የቲክቶክ ላይቭ ሊንክ ፡ https://vt.tiktok.com/ZS9BuhAYqR6Dd-GEqDm/
2 345
#S04E22 : ትሬዲንግ ውስጥ የሌሎችን ስህተት አበጥረን ማየት ችለን ያንኑ ስህተት ራሳችን ላይ ስናይ ግን እንደትክክል የምንቆጥረው ለምንድነው? መፍትሄውን በዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ።
https://vt.tiktok.com/ZSVHkJhxY/
2 345
ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ትቀርብላችሁ የነበረችው የICE "The Interview" የተሰኘች ፕሮግራማችን ዛሬ ለእንግዳችን በሚመች ሰዓት ለመከወን በማሰብ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ዝግጅቷን የምትጀምር ይሆናል። የዛሬው እንግዳችን "SPAX TRADING" በሚለው የብራድ ስሙ የምናውቀው ኢትዮጵያዊ ትሬደር ሲሆን በእርግጠኝነት ብዙ የምትማሩበት መድረክ ይሆናልና በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መልካም ምሽት።
https://vt.tiktok.com/ZS9kKYuQjnhpH-Bf2gl/
2 345
#S04E21 : ውሳኔን ማጽደቅ (Choice-Supportive Bias)፡
📌 በስህተት "Buy" ብለን ከገባን በኋላ: አዕምሯችን "ልክ ነህ" ብሎ ቻርቱ ላይ የሌለ ምስል ለምን ይስልልናል?
https://vt.tiktok.com/ZSVaTjXSK/
2 345
AIን በትሬዲንጉ ዓለም እንዴት እንጠቀመው?
ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የሸንጎ ፕሮግራም በዛሬ ዝግጅቷ ስለAI እና ትሬዲንግ ቁርኝት በጥልቀት ትዳስሳለች። የማታስቧቸው ጉዳዮች ይነሳሉና በላይቭ ቆይታችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንድትቋደሱ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9kvWpVVFmJy-9mg3F/
2 345
S04E20 : የሰውነት ድምፅ (Somatic Marker)
📌ትክክለኛ ሴታፕ (Setup) መጥቶ ለመግባት ስንሞክር، ሆዳችንን የሚባርጠን እና የምንፈራው ለምንድነው ነው?
https://vt.tiktok.com/ZSVPADTgp/
2 345
አዕምሮን ማፅዳት ፡ ወደትሬዲንግ አለም ከመግብታችን በፊት አእምሮአችንን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን የሚጠቁም ጥልቅ የስነልቦና ትምህርት
የሚመቻችሁ በቲክቶክ ላይቭ መድረካችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንቃመስ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።👇🏾
https://vt.tiktok.com/ZS9kgeTGPD3dh-cwkwz/
2 345
እውቀት እየተቋደሳችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ።
በዚህ ቪዲዮ በትሬደርነት ህይወቴ ጅማሬ ባውቃቸው ኖሮ የምላቸውን 10 ነጥቦች አንስቼላቹሀለው። ትኩረት ሰታችሁ አንብቡዋቸው።
ሽልማቱን ለማግኘት ፎሎው ማድረግ: ቪዲዮውን ሼር: ኮፒ ሊንክ: እና ኮሜንት ማድረግ በቂያችሁ ነው። አሸናፊዎች እሁድ ከኮሜንቶቹ ውስጥ በእጣ ይለይና ይሰጣል።
https://vt.tiktok.com/ZSVAdsNnc/
2 345
እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!!
📌በዚህ ቪዲዮ ላይ በምታስቀምጡት ኮሜንት፤ ላይክ፤ ሼር እና ፎሎው አማካኝነት ዘውተር እሁድ የምናወጣውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ሽልማት እጣ ተሳታፊ ሁኑ።
S04E_SpecialEdition : የተዓምረኛው ቁልፍ ሚስጥር
📌የዛሬው ቪዲዮአችን በዋነኝነት ምንም አይነት የተለየ የሚባል "ቅዱስ" ስትራቴጂ በትሬዲንግ ታሪክ ኖሮም አያውቅም፤ የለምም አይኖርምም። ጠለቅ ያለውን ትንታኔ ከቪዲዮ ማግኘት ትችላላችሁ።
ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7675754860964367634
2 345
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡
በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የትሬዲንግ የትራቪያ የጠቅላላ እውቀት መድረክ መጀመራችንን ስናበስራችሁ በደስታ ነው። በመድረኩ የሚጠየቁ አስገራሚ ብዙሀኑ የማያውቃቸውን ጥያቄዎች እያነሳን በጨዋታ መልኩ ብዙ ተማምረን የምንወጣበት መድረክ ነው። የሚመቻችሁ ቤተሰቦች ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9kXmjLhUXCA-Sm4bQ/
2 345
እየተማራችሁ መፅሀፍ አሸንፉ!!!
📌ቃል በገባነው መሰረት በምንፖስታቸው ቪዲዮች ሁሉ አንድ አንድ መፅሀፍ ልንሸልማችሁ በመወሰኑ ምክንያት ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ ተመልክታችሁ ፎሎው፤ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ በሳምንቱ መጨረሻ በምናወጣው እጣ አማካኝነት የነጋድራሱን አልያም የ48 ሳይኮሎጂ ህግጋት መፅሀፋችንን ይሸለሙ።
#S04E19 : "እኔ እለያለሁ!" የሚለው ቅዠት፡ 90% ትሬደሮች እንደሚከስሩ እያወቅን አዕምሯችን ሪስክ ማኔጅመንትን (Risk Management) ለምን ይጠላል? (Base Rate Fallacy)
ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7675398529883557141
2 345
ሊሆን ነው ..... ሊከናወን ነው...
ዛሬም በሌላ አዲስ ዜና እና ምናልባትም እድላችሁን ከሞከራችሁ ደግሞ የመፅሀፍ ሽልማት የያዘ የኮሜንት እና ላይክ ቻሌንጅ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ምናልባትም ይሄኛው ዜናችን ግን ከቻሌንጁም ባለፈ ልብ የሚያሞቅ የሆነው የሁላችንንም ጓዳ የሚነካ እና ምናልባትም በአገሪቷ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ትሬደሮችን የሚወክል ተቋም ለመመስረት ነውና ከሰሞኑ ለምንጀምረው የኢትዮጵያ ትሬደሮች ማህበርን ለመመስረት ለሚደረገው የፊርማ ማሰባሰብ ሂደት ትዘጋጁበት ዘንድ እንዲሁም እንዳጠቃላይ እንደኢትዮጵያዊ ራሳችሁንም የሚወክል ተቋምን በመገንባቱ ሂደት አሻራችሁ የሚያርፍበት እንዲሆን የምናደር ይሆናል። ይህ ቪዲዮ ለሌሎች ትሬደሮች ይደርስ ዘንድ፤ እንዲሁም በግላችሁ የተሰማችሁንም ሀሳቦች ታዋጡ ዘንድ ከስር በተያያዘው ሊንክ በኩል ፖስቱን ላይክ፤ ሼር፤ ኮሜንት ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ለሽልማቱ ብቁ ለመሆን ፔጁን ፎሎው ማድረግ ይኖርባቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZSV6VG4E6/
መልካም ምሽት።
2 345
ሰርክ ቅድሜ ምሽት የምናቀርባት የICE Interview ዝግጅታችንን በዚህ ሳምንት ቅዳሜን የተጠቀመችው ሙሉ ለሙሉ አካዳሚክ በሆኑ ጉዳዮች የተካሄደን ኢንተርቪው ነበርና እነሆ ከወጣቱ ትሬደር MAC Trades ጋር አብረን ቆይታ ለማድረግ ለዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ቀጠሮ ይዘናል። ከልምዱና ከእውቀቱ አንድ ላይ እንማማር ዘንድ አዲሶችም የትሬዲንግ አለም ምን ይመስል ይሆን የሚለውን ለመለየት ይረዳችሁ ዘንድ፤ ነባር እና አድቫንስድ የሆናችሁ ልጆችም ያሏችሁን ያልተፈቱ ጥያቄዎች የምትጠይቁበት፤ ልምድ የምትቀስሙበት የቀጥታ መድረክ ነውና ላይቭ ሴሽኑን ቲክቶክ ላይ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9hW6JUpdESu-7x1Bh/
2 345
ባለፈው ሳምንት የነበረንን የኮሜንት ቻሌንጅ አሸናፊ ባለእድሎች አሁን ከደቂቃዎች በኋላ ላይቭ ላይ የምንለይ ይሆናል። የሚቀጥለውን ሳምንት እድለኛ ለመሆን ደግሞ ዛሬ የተፖሰተውን አዲስ በሪስክ ማኔጅመንት ዙሪያ የተፖሰተ ፖስት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ኮሜንት በማድረግ የነጋድራሱ መፅሀፍን እና የ1 ወር የሳይኮሎጂ ትምህርታችንን ስኮላርሺፕ ለማግኘት ፎሎው በማድረግ፤ ኮሜንት በማድረግ እና ፎሎው በማድረግ ተሳተፉ ለማለት ወደድን።
Let's go Fam.🔥🔥🔥
https://vt.tiktok.com/ZSVYMQpfo/
2 345
The Interview የተሰኘችው ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርበው ፕሮግራማችን እንደተለመደው ዛሬም በመስኩ እጅግ ሰፊ ልምድ ያለውንና ከ12 አመት በላይ በትሬደርነት ከቆየው Pips Pay My Bills ጋር ቆይታዋን ታረጋለች። በመድረኩ በጣም አነጋጋሪ የሚባሉ ጉዳዮች ይነሳሉና ተቀላቅላችሁን እውቀትን በአንድ ላይ እንቀስም ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9kUMtfg7YFD-lnjYO/
