uk
Feedback
ETN Ecosystem™

ETN Ecosystem™

Відкрити в Telegram

Channel @et_apps Bot @ET_Netsa_Airdrop_bot Official ETN Announcements All Ad Revenue and Star Reactions go to ETN Liquidity Pool. Proudly Ethiopian🇪🇹 Learn more about us here👇: https://www.linktr.ee/etneco

Показати більше
2 391
Підписники
+124 години
-97 днів
-4630 день
Архів дописів
🤑 If Bitcoin has No Bank... Where does your Bitcoin Actually Live? 🤑 Season 2 - Chapter 7 Lesson 15 ቢትኮይን ባንክ ከሌለው... ቢትኮይን
🤑 If Bitcoin has No Bank... Where does your Bitcoin Actually Live? 🤑 Season 2 - Chapter 7 Lesson 15 ቢትኮይን ባንክ ከሌለው... ቢትኮይንዎ በትክክል የት ነው የሚኖረው? በኪሳችን ውስጥ የሚገኝ የቆዳ የኪስ ቦርሳ ጥሬ ገንዘብን ወይም ካርዶችን በአካል አጭቆ እንደሚይዝ ሁሉ፣ አብዛኛዎቹ ጀማሪዎችም የCrypto Wallet (የክሪፕቶ ቦርሳ) ዲጂታል ሳንቲሞችን በአንድ መተግበሪያ (App) ወይም በዩኤስቢ ስቲክ (USB stick) ውስጥ በአካል ከትቶ የሚያስቀምጥ ይመስላቸዋል። ነገር ግን አስገራሚው እውነት ይህ ነው፦ Walletዎ አንድም Bitcoin አይዝም። ከዚህ በፊት ይዞ አያውቅም፣ ወደፊትም አይዝም። የእርስዎ Bitcoins በቋሚነት የሚኖሩት በይፋዊው የBlockchain መረብ (network) ላይ ብቻ ነው። ታዲያ አንድ Crypto Wallet በትክክል ምን እያደረገ ነው? እሱ የባለቤትነት መብትን ለማረጋገጥ እና ገንዘብን ለማንቀሳቀስ የሚያስፈልጉትን የእርስዎን Cryptographic Keys (የምስጢር ቁልፎችን) የሚያስተዳድር የሶፍትዌር ወይም የሃርድዌር መሣሪያ ነው። 🔑 The Core Lingo You Must Know 1. The Private Key (ዋናው ሚስጥር ቁጥር): በዘፈቀደ የሚመነጭ ግዙፍ ቁጥር ነው። ገንዘብ ለመላክ ፍቃድ ለመስጠት እንደ ዲጂታል ፊርማዎ ሆኖ ያገለግላል። ይህንን ሙሉ በሙሉ በሚስጥር ይያዙት ይህን ቁልፍ የያዘ ማንኛውም ሰው ገንዘቡን ይቆጣጠራል። 2. The Public Key (የሂሳብ ቁጥሩ): በላቁ የCrypto ምስጠራ ዘዴዎች አማካኝነት ከእርስዎ Private Key ላይ በሂሳብ ስሌት የሚወጣ ቁጥር ነው። ገንዘብ ለመቀበል ያስችልዎታል። 3. The Address (የሚጋራው መታወቂያ): የPublic Keyዎ አጭር እና የተጨመቀ ስሪት ነው (አብዛኛውን ጊዜ በ 1፣ 3 ወይም bc የሚጀምር ባለ 26-35 ቁምፊዎች ስብስብ)። ሰዎች Crypto እንዲልኩላችሁ የምትሰጡት ይፋዊ መድረሻ ይህ ነው። 🚫 The Golden Rule of One-Way Mathematics የቁልፎቹ አፈጣጠር ሂደት ሙሉ በሙሉ የአንድ አቅጣጫ መንገድ ብቻ ነው፦ Private Key - Public Key - Address ለላቁ የሂሳብ ቀመሮች ምስጋና ይግባውና፣ Walletዎ ከእርስዎ Private Key ተነስቶ አድራሻዎን (Address) በቀላሉ ማመንጨት ይችላል። ነገር ግን፣ ማንም ሰው የእርስዎን ይፋዊ አድራሻ ወደ ኋላ በመፍታት (reverse-engineer በማድረግ) የPrivate Keyዎን ሰርቆ መውሰድ በአካል ፈጽሞ የማይቻል ነው። ⚠️ The Reality of Radical Responsibility በዚህ ሥርዓት ውስጥ ምንም ዓይነት መካከለኛ አካል ወይም የባንክ አስተዳደር ስለሌለ፣ Private Keyዎን ማጣት ማለት ገንዘብዎ ለዘላለም ተቆልፎበት ይቀራል ማለት ነው። የደንበኞች አገልግሎት የለም፣ "የሚስጥር ቁጥር ረሳሁ" የሚል ቁልፍ የለም። እውነተኛ የፋይናንስ ነጻነት ማለት ሙሉ ኃላፊነትን መቀበል ማለት ነው። 🧠 Academy Mindset ባህላዊው የባንክ ሥርዓት ለምቾት ሲል ቁጥጥርን አሳልፎ ይሰጣል። Crypto ግን ለምቾት ሳይንበረከክ ፍጹም እና ሊታገድ የማይችል የባለቤትነት መብትን ይሰጣል። ቁልፎቹ የእርስዎ ከሆኑ፣ Cryptoውም የእርስዎ ነው። ቁልፎቹ ከሌሉ ግን Crypto የለም። 🔮 Next Lesson Teaser Walletዎ ለእያንዳንዱ አድራሻ ሙሉ በሙሉ የተለያዩ ቁልፎችን የሚያመነጭ ከሆነ፣ በየቦታው ረዣዥም የዘፈቀደ ፊርማዎችን እና ቁጥሮችን ሳይጽፉ ሁሉንም እንዴት Backup ማድረግ ይችላሉ? በሚቀጥለው ጊዜ፣ የመጨረሻው ዋና ቁልፍ ስለሆነው ስለ Seed Phrase ምስጢር እንነጋገራለን። 📖 ይህንን ይበልጥ በጥልቀት መማር ከፈለጉ የ X ወይም የ Substack ጽሁፎቻችንን ይከታተሉ። X -- Salim Ahmed Substack -- Salim Ahmed Salim Ahmed ተዘጋጅቶ በ ETN Ecosystem የቀረበ። Powered by ETN Ecosystem / CryptoTalk-Ethiopia / Salim Ahmed

ሰላም Guys እንዴት ናችሁ! I hope you're all doing well! በመጀመሪያ ደረጃ በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ አመሰግናለሁ። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት የመጀመሪያውን Season ካጠናቀቅን በኋል የተወሰነ ጊዜ ወስደን ነበር፡፡ አሁን ግን በይፋ ተመልሰናል! በጋራ በመሆን የመጀመሪያውን ምዕራፍ (Season 1) በድል አጠናቀናል። በዚያም ስለ ክሪፕቶከረንሲ መሠረታዊ ምንነት፣ ስለ ቢትኮይን፣ ስለ ቢትኮይን ኔትወርክ፣ ስለ ሃሺንግ፣ ማይኒንግ እና ብሎክቼይን ውስጣዊ አሠራር በጣም ጠንካራና አስተማማኝ መሰረት ጥለናል። አሁን ደግሞ ወደ ቀጣዩ የታሪካችን ምዕራፍ የምንሸጋገርበት ሰዓት ላይ ደርሰናል። ሁለተኛው ምዕራፍ (Season 2) ዛሬ በይፋ የሚጀመር ሲሆን፣ በዚህ ክፍል ውስጥ ስለ ቢትኮይን እጅግ በጣም ወሳኝ እና ተግባራዊ በሆኑ ርዕሶች ላይ በጥልቀት እናነሳለን። ስለ Bitcoin Wallets፣ ስለ Private & Public Keys፣ ስለ Seed Phrases፣ ስለ Digital Signatures፣ ስለ Altcoins፣ ስለ Crypto Exchanges፣ ስለ Common Crypto Scams and How to Avoid them በሚል አጠቃቀማቸውንና ሚስጥራቸውን በደንብ እንማማራለን። ይህ ብቻ አይደለም፤ በምዕራፍ 3 (Season 3) ደግሞ ጉዟችንን ይበልጥ በማስፋትና ወደ ጥልቀት በመውሰድ ስለ Ethereum፣ ስለ Crypto Trading፣ ስለ NFTs፣ ስለ Crypto ETFs እና ስለ On-Chain Analysis በስፋት የምንዳስስ ይሆናል። ጉዟችን ገና አሁን ነው የጀመረው። በአንድነት መማራችንን፣ ማደጋችንን እና የክሪፕቶ እውቀታችንን በጋራ መገንባታችንን እንቀጥላለን። በ Salim Ahmed አማካኝነት እየተዘጋጀ በ ETN Ecosystem በኩል መቅረቡን የሚቀጥልላችሁ ይሆናል። Powered by ETN Ecosystem / CryptoTalk-Ethiopia / Salim Ahmed

ሸንጎ በይፋ ተጀምራለች። ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS96A4EXJ77Uw-uNglE/
ሸንጎ በይፋ ተጀምራለች። ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS96A4EXJ77Uw-uNglE/

Repost from ET Netsa Apps™
NOTICE. Some ETN Ecosystem services will be temporarily Unavailable
NOTICE. Some ETN Ecosystem services will be temporarily Unavailable

#ሸንጎ #SHENGO እነሆ "#ሸንጎ" የተሰኘው በጠለቀ የትሬዲንግ እሳቤዎች እና ሁነቶች ላይ በፕሮፌሽናል ትሬደሮች እና የትሬዲንግ አስተማሪዎች አማካኝነት ሳምንቱን እየጠበቀ ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3
#ሸንጎ #SHENGO እነሆ "#ሸንጎ" የተሰኘው በጠለቀ የትሬዲንግ እሳቤዎች እና ሁነቶች ላይ በፕሮፌሽናል ትሬደሮች እና የትሬዲንግ አስተማሪዎች አማካኝነት ሳምንቱን እየጠበቀ ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ወደናንተ ወደቤተሰቦቻችን የሚቀርብበት ቀን ደረሰ። ፕሮግራሙን በዋነኝነት ከ5 እስከ 10 ዓመት ልምድ ባላቸው ትሬደሮች አማካኝነት የምንመራው እና የተለያዩ በኢትዮጵያ የትሬዲንግ ሴክተር ላይ አሻራቸውን እያሳረፉ የሚገኙ ትልልቅ ትሬደሮች ሀሳብ እና ትምህርቶቻቸውን የሚያካፍሉበት፤ የተለያዩ ፓናል ዲስከሽኖች የሚካሄዱበት እና ገንቢ ምክንያታዊና ትምህርት አቀፍ ሙግቶችን የሚያስተናግድ መድረክ የሚሆን ይሆናል። ዛሬ ጁን 26 2026 ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የመጀመሪያውን የሸንጎ ፖድካስታ የውይይት መድረካችንን "ሀ" ብለን የምንጀምር ይሆናል። በዚህ ሳምንት ፕሮግራማችን የሚካተቱ ዋነኛ ሀሳቦችም ፡ 1 ያሳለፍነውን ሳምንት አጠቃላይ የፈንዳመንታል እይታዎች እና መረጃዎች 2 የቀጣይ ሳምንት የፈንዳመንታል እይታዎች እና መረጃዎች 3 የሰሞኑን የወርቅ ባህሪ እና GEOPOLITICS 4 የሰው ልጅ አዕምሮ እና ትሬዲንግ ምን እንደሚያገናኛቸው የምናወራ ይሆናል። በፕሮግራሞቻችን ናቶሺ፤ ቫይብ ትሬድስ እና ዲ ቫይን የመድረክ መሪዎቻችን እና ዋነኛ ሀሳብ አመንጪዎቻችን የሚሆኑ ሲሆን በየሳምንቱም አንድ ወይም ሁለት የተመረጡ ስም ያላቸው ትሬደሮች በእንግድነት የሚቀርቡልን ይሆናል። የቲክቶክ ገፃችንን አሁኑኑ ቤተሰብ በመሆን ይህb ሳምንታዊ ፕሮግራማችን እንዳያመልጣችሁ ፎሎው በማድረግ እንድትጠባበቁን ጥሪያችንን እናቀርባለን። የቲክቶክ ገፃችን ፡ https://www.tiktok.com/@shengo_et Vibe Trading ETN ECOSYSTEM Negadras Forex and Psychology Acade

#ICE_DEBATE_NIGHT #S01E01 የICE የሙግት መድረኮች እነሆ እውን ሆነው በተለያዩ የትሬዲንግ እሳቤዎች ዙሪያ የተለያዩ ኮሚዩኒቲ ያላቸውን ልጆች እየሰበሰብን የምንሞግትበት እና የምንማማር
#ICE_DEBATE_NIGHT #S01E01 የICE የሙግት መድረኮች እነሆ እውን ሆነው በተለያዩ የትሬዲንግ እሳቤዎች ዙሪያ የተለያዩ ኮሚዩኒቲ ያላቸውን ልጆች እየሰበሰብን የምንሞግትበት እና የምንማማርበት መድረክ እነሆ ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ላይቭ የምንጀምረው ይሆናል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ አብረን በአይነቱ ለየት ያለውን የSHENGO ፕላትፎርማችንንም የምናስተዋውቅበት መድረካችን ይሆናል። በዛሬው የክርክር መድረካችን፤ ስለ ስትራቴጂዎች መስራት እና አለመስራት የሚነሱ መከራከሪያዎችን መቋጫ ሊሰጥ የሚችል ሀሳብን በማንሳት "እውነት ሁሉም ስትራቴጂዎች ይሰራሉ ወይስ የማይሰሩ ስትራቴጂዎችም አሉ?" በሚለው መከራከሪያ ዙሪያ ሀሳባችንን እናንሸራሽራለን። በመድረኩ ከዚህ በፊት በICTም ሆነ በMSNR ስትራቴጂዎች ዙሪያ ይሰራሉ ያሉትንም አይሰሩም ያሉትንም ኮሚዩኒቲ በስራቸው የሚያስተዳድሩ ወንድሞቻችንን እውቀት ለመካፈል የምንጋብዝላችሁ ሲሆን በመድረኩ BON Trades, DT Forex Focus, FXAG እና Classic FX የሙግቱ ተሳታፊ የሚሆን ሲሆን በታዛቢነት እና ሀሳብ አመንጪነትም የምንጋብዛቸው ቤተሰቦች ይኖሩናል። ዛሬ ሀሙስ ጁን 25 ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ መድረካችን አይቀርም። እስከዛው መልካም ምሽት በያላችሁበት ተመኘን። ዝግጅቱ የሚደረግበት የቲክቶክ መድረካችን ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia

ኒውሮፕላስቲሲቲ፤ አዕምሮአችን እና ትሬዲንግ የጠለቀ የአእምሮ ስነልቦና እና ትሬዲንግ መዋቅር ሌክቸር። https://vt.tiktok.com/ZS96LfuSH9FDG-dQDO4/
ኒውሮፕላስቲሲቲ፤ አዕምሮአችን እና ትሬዲንግ የጠለቀ የአእምሮ ስነልቦና እና ትሬዲንግ መዋቅር ሌክቸር። https://vt.tiktok.com/ZS96LfuSH9FDG-dQDO4/

DAY 2 የስድስተኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የአንድ ወር ኮርስ ተሳታፊዎች እያደረጉ የሚገኙትን የሪሰርች ፕረዘንቴሽን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS96
DAY 2 የስድስተኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የአንድ ወር ኮርስ ተሳታፊዎች እያደረጉ የሚገኙትን የሪሰርች ፕረዘንቴሽን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS96JvrqUgKf1-sOn9L/

Repost from ET Netsa Apps™
💎

የስድስተኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የአንድ ወር ኮርስ ተሳታፊዎች እያደረጉ የሚገኙትን የሪሰርች ፕረዘንቴሽን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9jKfVg2d
የስድስተኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የአንድ ወር ኮርስ ተሳታፊዎች እያደረጉ የሚገኙትን የሪሰርች ፕረዘንቴሽን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9jKfVg2d2sg-lsZVt/

የመጀመሪያው የነጋድራስ ባች ተመራቂ ተማሪዎች በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የወሰዱትን ስልጠና በመጨረስ ዛሬ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ በቲክቶክ መድረካችን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው በሚችል መልኩ የጥናት Thesi
የመጀመሪያው የነጋድራስ ባች ተመራቂ ተማሪዎች በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የወሰዱትን ስልጠና በመጨረስ ዛሬ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ በቲክቶክ መድረካችን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው በሚችል መልኩ የጥናት Thesisሳቸውን የሚያቀርቡልን ይሆናል። ተማሪዎቻችን ምን ያህል ተምረዋል የሚለውን እንዲሁም እናንተም ላታውቁዋቸው የምትችሏቸውን ሀሳቦች እየተማማርን እናሳልፍ ዘንድ በዚህ ፕረዘንቴሽን ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። ጁን 21 ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ

THE INTERVIEW የተሰኘው ሰርክ ቅዳሜ የምናዘጋጀው ፕሮግራማችን ዛሬ ደግሞ @bon_trades ይዞላችሁ መቷል። ያሳለፋቸውን ውጣ ውረዶች፤ ያገኛቸውን እውቀቶች እና ስለትሬዲንግ ጠልቀን የምናወጋ
THE INTERVIEW የተሰኘው ሰርክ ቅዳሜ የምናዘጋጀው ፕሮግራማችን ዛሬ ደግሞ @bon_trades ይዞላችሁ መቷል። ያሳለፋቸውን ውጣ ውረዶች፤ ያገኛቸውን እውቀቶች እና ስለትሬዲንግ ጠልቀን የምናወጋበት ይሆናል። ሁላችሁም በቀጥታ መድረኩ ላይ ተገኝታችሁ ያሏችሁን ጥያቄዎች፤ አድናቆቶች፤ ሙግቶችም ሆኑ ማንኛውም ተያያዥ ሀሳቦች ማቅረብ የምትችሉ ይሆናል። Let's Go Guys. https://vt.tiktok.com/ZS9jce11cTUVu-5cJPl/

ቅዳሜ ጁን 20 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ገፃችን ላይ ያገኙናል። የዚህ ሳምንት የቅዳማ ምሽት እንግዳችን ወጣቱ እና በዚህ መስክ ጥሩ ስምን ለመገንባት እና በኢትዮጵያ የትሬዲንግ
ቅዳሜ ጁን 20 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ገፃችን ላይ ያገኙናል። የዚህ ሳምንት የቅዳማ ምሽት እንግዳችን ወጣቱ እና በዚህ መስክ ጥሩ ስምን ለመገንባት እና በኢትዮጵያ የትሬዲንግ ሴክተር እደገት ላይ አሻራውን ለማሳረፍ እየጣረ ያለውን ታዳጊ ትሬደር @BON_Trades ን ይሆናል። በእለቱ ያሏችሁን ጥያቄዎች: ሀሳብ አስተያየቶች በሙሉ ማቅረብ የምትችሉበትን አጋጣሚ የምንፈጥርላችሁ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞም ከወዲሁ እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች በቲክቶክ ቪዲዮ በኮሜንት በኩል በማስቀመጥ በመድረኩ የምናካትትላችሁ የሚሆን ይሆናል።

#አጤሬራ_003 ፡ የትሬዲንግ 10ቱ ህግጋት እነዚህን 10 የትሬዲንግ ህግጋት ለራስህ ታምነህ፤ ፀንተህ፤ ተግሳፅህን ጠብቀህ በተከታታይ እየደጋገምክ ማድረግ ከቻልክ የትሬዲንግ ገነትህን በር ጭላንጭል
#አጤሬራ_003 ፡ የትሬዲንግ 10ቱ ህግጋት እነዚህን 10 የትሬዲንግ ህግጋት ለራስህ ታምነህ፤ ፀንተህ፤ ተግሳፅህን ጠብቀህ በተከታታይ እየደጋገምክ ማድረግ ከቻልክ የትሬዲንግ ገነትህን በር ጭላንጭል ታገኘዋለህ። ህግጋቱን በዚህ ቪዲዮ ተመልከቷቸው። 👉 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7652796590930857223 በዛውም ቪዲዮው ላይ ያሏችሁን ተጨማሪ ልንተገብራቸው ይገባሉ የምትሏቸውን ያልተገለፁ ወሳኝ ህግጋት በቪዲዮ ኮሜንት በኩል አጋሩን። ከፍተኛ ኦርጋኒክ ቁጥር ያለው ላይክ ያገኘው ዩዘር የ"ነጋድራሱ" ቅፅ 1 መፅሀፍ ተሸላሚ ይሆናል። Show some love my people. የሶሻል ሚዲያ ሊንኮቻችንን ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ።

እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡ በዛሬው የላይቭ ፕሮግራማችን በትሬዲንግ እና በሚኖሩብን ፍርሀት እንዲሁም ይህንኑ ፍርሀት ከሚፈጥረው ኮርቲሶል የተሰኘ ሆርሞን ዙሪያ እንወያያለን። መድረኩን መቀላቀል የምትፈልጉ ልጆች ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS9j5v2HqLxwh-Lo32X/

SEASON 3 IS HERE. 🔥🔥🔥 የአድዋ ጦርነትን እና ትሬዲንግን ምን አገናኛቸው??? በዚህ ቪዲዮ ስለሊውኪዲቲ ስዊፕ ፅንሰ ሀሳብ እና ሳይኮሎጂ የአድዋ ጦርነትን አናሎጂን በመጠቀም ለማስረዳት
SEASON 3 IS HERE. 🔥🔥🔥 የአድዋ ጦርነትን እና ትሬዲንግን ምን አገናኛቸው??? በዚህ ቪዲዮ ስለሊውኪዲቲ ስዊፕ ፅንሰ ሀሳብ እና ሳይኮሎጂ የአድዋ ጦርነትን አናሎጂን በመጠቀም ለማስረዳት ተሞክሯል። በእርግጥኝነት ሀሳቡን ከልቡ ያዳመጠው እጅጉን እንደሚማርበት እናምናለን። ይህ መሰል ቪዲዮዎች ይበልጥ እየተሰሩ ይለቀቁላችሁ ዘንድ መውደዳችሁን በላይኮቻችሁ እና በኮሜንቶቻችሁ አሳዩን። Lets go my people. 🔥🔥🔥 የፖስት ሊንክ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7651669727818960144

የቅዳሜ ምሽት THE INTERVIEW የተሰኘ ፕሮግራማችን ትሬደር ሶፎኒያስን ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በቲክቶክ ላይቭ የቀጥታ መድረክ ላይ ተቀላቀሉን። https://vt.tikto
+1
የቅዳሜ ምሽት THE INTERVIEW የተሰኘ ፕሮግራማችን ትሬደር ሶፎኒያስን ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በቲክቶክ ላይቭ የቀጥታ መድረክ ላይ ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS9jkEvDCv6wD-2NK8m/ https://www.linktr.ee/negadrasfx

#THE_INTERVIEW #TRADER_SOFONIAS #JUNE_13 https://www.linktr.ee/negadrasfx
#THE_INTERVIEW #TRADER_SOFONIAS #JUNE_13 https://www.linktr.ee/negadrasfx

#S02E13 : ሰክሮ ትሬድ ማድረግ! እንቅልፍ ማጣት አዕምሯችንን ሽባ አድርጎ አካውንታችንን እንዴት ያጠፋዋል? (Bio-Hacking) ስኬታማ ትሬደር ማለት ሌሊት እንቅልፉን አጥቶ ቻርት የሚያይ አይ
#S02E13 : ሰክሮ ትሬድ ማድረግ! እንቅልፍ ማጣት አዕምሯችንን ሽባ አድርጎ አካውንታችንን እንዴት ያጠፋዋል? (Bio-Hacking) ስኬታማ ትሬደር ማለት ሌሊት እንቅልፉን አጥቶ ቻርት የሚያይ አይደለም። ስኬታማ ትሬደር ማለት አዕምሮውን እንደ ውድ ማሽን የሚንከባከብ እና በጠራ ሎጂክ የሚወስን ሰው ነው! እንቅልፍ በስርዓት አለመተኛት እንዴት 10 ቢራ ከጠጣ አእምሮ እንደማይለይ በዚህ ሳይንሳዊ ቪዲዮ ተመልከቱ። ቪዲዮዎቹ ከተመቿችሁ ራሱን የቻለ ፕሌሊስት ተዘጋጅቶላቸዋልና ሁሉንም ተመልከቷቸው። በእርግጠኝነት ብታተርፉበት እንጂ አያጎድልባችሁም። Show some love guys... lets go. 🔥 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7649043029952580885 በተረፈ አዲስ የፎሬክስ ተማሪም ከሆናችሁ የሳይኮሎጂ ትምህርቶቻችን ለማግኘት የምትፈልጉ ቤተሰቦች ሊንኮቻችን ከዚህ በታች ባለው የሊንክትሪ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ። https://www.linktr.ee/negadrasfx

The future belongs to those who build, not those who wait. ETN is building the digital foundations Ethiopia deserves. (Which
The future belongs to those who build, not those who wait. ETN is building the digital foundations Ethiopia deserves. (Which means 'ነጻነት')