2 133
Subscribers
-224 hours
-277 days
-9930 days
Posts Archive
2 133
ግን የምር mamaረር አልወድም gn lawra like in relationship weym በሆነ agatami yetefere guadegnnet like
Randomly wedajnet ያፈራንበት kurgnt ርቀት weym ስህተት siያለያየን endew በፈጠራችሁ Don’t make a big deal out of it it’s not that serious cause Anand degmen mankeftachew beroch alu like ለማስተማር የመጡትን አስተምረውን አልፈዋል በ ከሁሉም sew ftsum የሆነ ፍቅር ena ቅርበት አጠብቁ like deeply የሆነ ቅርበት ላይ stuck አድርጋችሁ ሊያውም bezi generiation ነገን የመኖር tesfa yalewn ማንነታችሁን blame አያረጋችሁ ከራሳችሁ ዓለም አትውጡ cuz
Kezi generation real ፍቅር ' guadegnet mefeleg is hard ይልቁንስ አንዴ ካገኘን letting go is even harder! ምክንያቱም ብልጥ የያዘውን ይዞ ነው ሚያልቀሰው ትል ነበር እናቴ
2 133
እንደ ሃሳብ ተጓዥ.. እንደ ትዝታ ጉልበተኛ.. እንደ ፍቅር ሃያል.. እንደ ጊዜ የበላይ.. የሰው ልጅ በታሪኩ አላየም..
ሃሳብ ግን ሩቅ ተጓዥ ነው.. መንገደኛ.. ምንም እና ማንም የማይገድበው.. በጫጫታ ያልተረበሸ.. በዝምታ የደመቀ..
ሰላም ዋላችሁ ✌️🏽
ቀኃስ 👑
2 133
የሰው ልጅ ደስታውን የሚያጣው እጁ ላይ ያሉትን ስጦታዎች ለማቆየት ሲታገል ነው.. በቃ እንልቀቃቸው.. በረከቶቻችን የእኛ ከነበሩ ይሰንብቱ ካልሆነም ከኛ ይራቁ እንዲሁ ሌጣችንን እንሁን.. እናትሽን ዓለም‼️-ጥሪ ወደ ሞት ቀ.ኃ.ስ
2 133
ሁለት ስሜት መሃል ተውሺኝ አግለሽ..
እንደ ጌታ ምፅዓት "ብቻ ጠብቅ" ብለሽ..
ያልሺኝን ሰምቼ አለሁ እያንጋጠጥኩ..
ያንቺን መምጣት ሳይሆን..
የኔን ተስፋ መቁረጥ በቁሜ እየጠበኩ..
ኤልያስ ሽታሁን ⚡️
Rastafari ✌️🏽