en
Feedback
ብራናዬ 𖣂

ብራናዬ 𖣂

Closed channel
2 133
Subscribers
-224 hours
-277 days
-9930 days
Posts Archive
I know everybody say “የሰዉ ልጅ ከባድ ነዉ but WHO said መሸከም አለብን

ቆብ ደፍተሽ ከልቤ መኖርሽ መች ከፋኝ.. መራቅሽ ነው እንጂ አንገት የሚያስደፋኝ..💔 እመምነቴ እማማ.. እንደ'ጅሽ መቁጠሪያ እያንከራተትሺኝ.. ያየ አለ ወይ እስክል ሆደ ባሻ አደረግሺኝ.. ያየ አ
ቆብ ደፍተሽ ከልቤ መኖርሽ መች ከፋኝ.. መራቅሽ ነው እንጂ አንገት የሚያስደፋኝ..💔 እመምነቴ እማማ.. እንደ'ጅሽ መቁጠሪያ እያንከራተትሺኝ.. ያየ አለ ወይ እስክል ሆደ ባሻ አደረግሺኝ..
ያየ አለ ወይይ 💔

ለነዛ "በሰው ምን ይላል እና ተው ይኼ shame ነው" ላሸማቀኩህ እና ቀኖችን ለቀማሁህ, ሁሉም የራሱን ኑሮ እየኖረ በሚጥለው አስተያየት እና ክምር ወሬ እንቅልፍ ለነሳሁህ ጊዜያት, ማሰብ እና መራመ
ለነዛ "በሰው ምን ይላል እና ተው ይኼ shame ነው" ላሸማቀኩህ እና ቀኖችን ለቀማሁህ, ሁሉም የራሱን ኑሮ እየኖረ በሚጥለው አስተያየት እና ክምር ወሬ እንቅልፍ ለነሳሁህ ጊዜያት, ማሰብ እና መራመድ እስኪያቅተኝ ድረስ ላስጨነቁህ ሁሉ..
ስማኝ ራሴ ይቅር በለኝ.. አንተ ልክ ነህ እኔ ነኝ ያልታየኝ.!
RASTAFARI⚡️

ነውርን ስህተትን መፈለግ ቀላል ነው መሸፈን ግን ልብ ይፈልጋል..‼️ ቀ.ኃ.ስ ⚡️
ነውርን ስህተትን መፈለግ ቀላል ነው መሸፈን ግን ልብ ይፈልጋል..‼️
ቀ.ኃ.ስ ⚡️

መልካም ye እናቶች ቀን

በወንድ ልጅ ሕይወት ውስጥ እናቱን እንዳለማስደሰት የሚያመው.. በናቱ አለመመረቅ እንደሚያጎለው.. እናቱን በጊዜ በማጣቱ የሚቆጨው.. እንደናቱ እንባ የሚሰብረው.. እንደ ችግሯ የሚቸግረው.. እንደ ሀ
በወንድ ልጅ ሕይወት ውስጥ እናቱን እንዳለማስደሰት የሚያመው.. በናቱ አለመመረቅ እንደሚያጎለው.. እናቱን በጊዜ በማጣቱ የሚቆጨው.. እንደናቱ እንባ የሚሰብረው.. እንደ ችግሯ የሚቸግረው.. እንደ ሀመሟ በቁም የሚገድለው ነገር የለም.. ያእናቱ የወንድ ልጅ ሕይወት ምንም እንደሆነ እንድታውቁት ስለፈለኩ ነው Fams.. ምክንያቱም ወንድን ልጅ እንደሷ የሚያውቀው እንደናቱ የሚያሳርፈው.. እንደናቱ የሚረዳው እና የሚያበረታው ምንም ፍጥረት በዓለም ላይ ስሌለ..‼️
እናት ዓለሜ እኔ አልገባሽም አውቃለሁ.. እንደኔ አይነቱን ወልደሽ ማሳደግሽ ሳያንስ በኔው መከራሽን ማየትሽንም አያለሁ.. እመኚኝ እናቴ ከምነግርሽ በላይ ላንቺ እስካሁን ባለመድረሴ ፀፀት ሲያሰቃየኝ ይኖራል.. ብቻ ያላንቺ ባዶ ነኝ እና ኑሪልኝ እሺ..እሱን ብቻ አትርሺብኝ.. እወድሻለሁ እናቴ ❤️‍🔥
ሁሌም ቀንሽ ነው እንኳን አደረሰሽ 😇 RASTAFARI 🔥

"ከሰይጣን ይልቅ ልማድን ፍራ" ማር ይስሐቅ ሶርያዊ
"ከሰይጣን ይልቅ ልማድን ፍራ"                ማር ይስሐቅ ሶርያዊ

ለራበው ሰው ጥዑም ዜማ ብታዜምለት በሆዱ ነው የሚሰማህ.. ካህሊል ጂብራን ከማን ጋር ምን እንደምታወራ ለይ.! Greetings ✌️🏽 ቀ.ኃ.ስ
ለራበው ሰው ጥዑም ዜማ ብታዜምለት በሆዱ ነው የሚሰማህ..                ካህሊል ጂብራን
ከማን ጋር ምን እንደምታወራ ለይ.! Greetings ✌️🏽 ቀ.ኃ.ስ

ጠቅል {አባ ጠቅል/ኃይለሥላሴ}ጠቀለለ ካ'ረርጌ እስከሮማ ንገሩት ለጣሊያን ጆሮው እንዲሰማ ንገሩት ለፈረንጅ መቼም መስሚያ የለው ድሮም አመጣጡ መንገድ ሊሰራ ነው.! {ቀኝ ሊገዛ አይደለም ማንም አያስ
+1
ጠቅል {አባ ጠቅል/ኃይለሥላሴ}ጠቀለለ ካ'ረርጌ እስከሮማ ንገሩት ለጣሊያን ጆሮው እንዲሰማ ንገሩት ለፈረንጅ መቼም መስሚያ የለው ድሮም አመጣጡ መንገድ ሊሰራ ነው.! {ቀኝ ሊገዛ አይደለም ማንም አያስገዛውም}
85ኛው የ አርበኞች ቀን 🫡 ቀ.ኃ.ስ ⚡️

የስካርህ ምንጭ.. ጨብሲው ሳይሆን ብሶትህ ነው.. ለብሶት ሩብ ጉዳይ ሳህ ✌️🏽 Rastafari ⚡️
የስካርህ ምንጭ.. ጨብሲው ሳይሆን ብሶትህ ነው..
ለብሶት ሩብ ጉዳይ ሳህ ✌️🏽 Rastafari ⚡️

በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን በሰው ፀብ/ፍቅር መሃል ገብተህ ለማስታረቅም ለመገላገልም ሃሳብ ለመስጠትም እንዳትሞክር, ነገሩ ምንም ይሁን የቱንም ያህል ይክበድ አንተም ምንም ያህል ለነሱ ቅርብ ብትሆም
በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን በሰው ፀብ/ፍቅር መሃል ገብተህ ለማስታረቅም ለመገላገልም ሃሳብ ለመስጠትም እንዳትሞክር, ነገሩ ምንም ይሁን የቱንም ያህል ይክበድ አንተም ምንም ያህል ለነሱ ቅርብ ብትሆም የመጨረሻ ማለት ያለብህ ነገር ቢኖር..
"ተነጋግራችሁ ፍቱት.."
ብቻ ነው..  ጎራ ለይተህ ለአንዳቸው ወግነህ ሌላው ላይ የፈረድክ.. ከባለጉዳዩ በልጠህ ሌላውን የጠላህ እና ያራክ ቀን ግን ከትዝብት እና ጥላቻ እና
"አድር ባይ"
ከሚባል ስም ውጪ ምንም የምታተርፈው ነገር የለም.. ዓድብ የናቴ ልጅ በጣም ተጠንቀቅ.. RASTAFARI 🔥

JLS1sLc6Qy8vxSLHaHVm+BQSgYf4lfMg.m4a5.06 MB

1665757257367124179Yefikr_Mrchay-140_-_audio_only_medium.m4a.mp35.11 MB

1|9 - Zemamie - Ephrem Tamiru Roha Band (320).mp312.23 MB

ፍቅር ይዞኝ endi alhonkum ይሄን ken ከመናፈቅ በላይ pain ale ነው ምትሉት koy 😔

Voice message01:06

Salaysh Bezuayehu Demissie.mp34.86 MB

i actually talk a lot when i feel like someone is really listening to me እኔ ምናገባኝ 😔

ፀልይልሻለው "love language❤️