en
Feedback
ብራናዬ 𖣂

ብራናዬ 𖣂

Closed channel
2 133
Subscribers
-224 hours
-277 days
-9930 days
Posts Archive
4_5859595084177089031.m4a4.91 MB

2_5382359251916171831.mp312.05 MB

እሱ:- ምንምም ባደርግ, ምንም ብሰራ, ምንም ባገኝ እና ብሰጣት, ቤት ሰርቼ ባሳርፋት, እድሜ ልክ የሷን ውለታ ለመክፈል ብሰራ አልመልሰውም.. ይኼ የኔም የአብዛኛው ወጣት ኅመም ነው.. {ልክ እንደዚ ሲለኝ የኔም ቁስል ተቀሰቀሰ እና ተከዝ አልኩ..} እኔ:-ምን ያስደስታታል ታዲያ.? እሱ:-አየህ እነሱ{እናቶች} እኛ  ለነሱ ስናደርግ ወይም ውለታ ስንመልስ ሳይሆን በእድሜ, በሃሳብ, በዓቅም ደርሰን ራሳችንን ችለን ስንቆም እና እውነተኛ ደስታ ሲኖረን ነው የሚያርፉት የሚደሰቱት.. እኔ:-ይኼንን ከእናትህ ጋር ሆነህ ብትመጣ እና አብራችሁ ሆናቹ ብጠይቃት እና ብሰማት ወደድኩ.. አትፈቅዱልኝም..? እሱ:-ምንም ችግር የለውም ፍቃዱ የፈጣሪ አምላክ ነው አትጠራጠር በእርግጠኝነት እናገኝሃለን አብረን እንመጣለን.. እኔ:-ከልብ አመሰግናለሁ እሱ:-ቀጣይ ስንገናኝ ሰብሰብ አድርገህ ታመሰግናለህ አሁን አትጨነቅ.. እጁን ለስንብት ዘረጋልኝ እኔም እጁን ሳብ አድርጌ የወንድም ያህል አቀፍኩት.. እሱም ጠበቅ አድርጎ አፀፋውን መለሰልኝ.. ከዛ አስፋልት መንገዱን ተሻገሮ ያለው የአትክልት ጉሊት መሃል ቁጭ ብላ የነበረችውን ወርቅ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ በሩቁ ተሰናበትኳት.. እሷም እጆቿን በእናት ፍቅር አውለብልባ ሰላም ሁን አለቺኝ.. መንገድ ላይ ያለችውን ጀግና ሄጄ ሰላም ብላት ሆድ ስለባሰኝ ማልቀሴ አይቀርም ብዬ.. From Your Boy HUSSLE ✌️🏽 RASTAFARI ⚡️

የዓለም ጀግና በመንገድ..
አጠገቡ ሄድኩ እና "አንዴ ብጠይቅህ ብትመልስልኝስ ያየሁትን ሳላውቅ ማለፍ ከበደኝ..?" አልኩት የናቱን ልጅ እሱ:- "ምን ልጠየቅ ምንስ ልመለስህ.?" አለኝ በትህትና.. ትህትና ከእናቱ ነው የወሰደው በዚች አጭር ሰዓት የእናቱ ትህትና እና አክብሮት ትንሽ ትልቅ ሳይል ለሁሉም ከፈገግታ ጋር ታይቶኛል.. ልብ ይሞላል.. እኔ:-የጀግና ልጅ ነህ የብርቱ ስራዋ እና ጥንካሬዋ ውጤት የእጆቿ ስራ ሁሉ ነገሯን የሰጠችህ.. አይደል.? እሱ:-ኧረ ምንድነው ይኼ ሁሉ..? ሙገሳ ከሆነ ይቅርብኝ ምስጋና ከሆነ ደሞ ለኔ አይደለም ለእናቴ ነው እንጂ ለሷ ይሁንልኝ እኔ:-የሷን ምስጋና አይደለም የሰጠሁህ የማሞግሰውም እሷን ነው አታስብ እሷን ይኼን አክብሮት ለሷ ለማቅረብ ብዬ አንዴ ወደኛ ጠርቻት ነበር..? እሱ:-ምን ዓለችህ ታዲያ.? እኔ:-"አሁን ሁሉም ደንበኞቼ የሚመጡበት በሥራ የምጨናነቅበት ሰዓት ነው መተው ካጡኝ ደሞ ይደብራቸዋል እና ወይ እሱን አናግረው.." አለቺኝ አይኗ ላይ በሚታይ የእናትነት ፍቅር እያየቺኝ.. እሱ:-ብነግርህ ማጋነን በሚመስል ሁኔታ እናቴ ለኔ ደስታ እና ስሜት እድሜ ልኬን ክፉ ደጉን ማወቅ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ትጨነቃለች.. መቼም ከሰው አንሼ እንድታይባት አትፈልግም ባይኔ አይቻለሁ እኔ ከሌለው አለም ለሷ ባዶ ናት.. እኔ:- በምን እሳታለሁ ብለህ ታስባለህ ምንስ የሷን ውለታ ብዬ አላሳንሰው ብቻ ምን ይመልስልሃል..? To Be Continued..

የዓለም ጀግና በመንገድ.. አጠገቡ ሄድኩ እና "አንዴ ብጠይቅህ ብትመልስልኝስ ያየሁትን ሳላውቅ ማለፍ ከበደኝ..? " አልኩት የናቱን ልጅ እሱ:- "ምን ልጠየቅ ምንስ ልመለስህ.?" አለኝ በትህትና.. ትህትና ከእናቱ ነው የወሰደው በዚች አጭር ሰዓት የእናቱ ትህትና እና አክብሮት ትንሽ ትልቅ ሳይል ለሁሉም ከፈገግታ ጋር ነው.. እኔ:-የጀግና ልጅ ነህ የብርቱ ስራዋ እና ጥንካሬዋ ውጤት የእጆቿ ስራ ሁሉ ነገሯን የሰጠችህ.. አይደል.? እሱ:-ኧረ ምንድነው ይኼ ሁሉ..? ሙገሳ ከሆነ ይቅርብኝ ምስጋና ከሆነ ደሞ ለኔ አይደለም ለእናቴ ነው እንጂ ለሷ ይሁንልኝ እኔ:-የሷን ምስጋና አይደለም የሰጠሁህ የማሞግሰውም እሷን ነው አታስብ እሷን ይኼን አክብሮት ለሷ ለማቅረብ ብዬ አንዴ ወደኛ ጠርቻት ነበር..? እሱ:-ምን ዓለችህ ታዲያ.? እኔ:-"አሁን ሁሉም ደንበኞቼ የሚመጡበት በሥራ የምጨናነቅበት ሰዓት ነው መተው ካጡኝ ደሞ ይደብራቸዋል እና ወይ እሱን አናግረው.." አለቺኝ አይኗ ላይ በሚታይ የእናትነት ፍቅር እያየቺኝ.. እሱ:-ብነግርህ ማጋነን በሚመስል ሁኔታ እናቴ ለኔ ደስታ እና ስሜት እድሜ ልኬን ክፉ ደጉን ማወቅ ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ትጨነቃለች.. መቼም ከሰው አንሼ እንድታይባት አትፈልግም ባይኔ አይቻለሁ እኔ ከሌለው አለም ለሷ ባዶ ናት.. እኔ:- በምን እሳታለሁ ብለህ ታስባለህ ምንስ የሷን ውለታ ብዬ አላሳንሰው ብቻ ምን ይመልስልሃል..? እሱ:- ምንምም ባደርግ, ምንም ብሰራ, ምንም ባገኝ እና ብሰጣት, ቤት ሰርቼ ባሳርፋት, እድሜ ልክ የሷን ውለታ ለመክፈል ብሰራ አልመልሰውም.. ይኼ የኔም የአብዛኛው ወጣት ኅመም ነው.. {ልክ እንደዚ ሲለኝ የኔም ቁስል ተቀሰቀሰ እና ተከዝ አልኩ..} እኔ:-ምን ያስደስታታል ታዲያ.? እሱ:-አየህ እነሱ{እናቶች} እኛ  ለነሱ ስናደርግ ወይም ውለታ ስንመልስ ሳይሆን በእድሜ, በሃሳብ, በዓቅም ደርሰን ራሳችንን ችለን ስንቆም እና እውነተኛ ደስታ ሲኖረን ነው የሚያርፉት የሚደሰቱት.. እኔ:-ይኼንን ከእናትህ ጋር ሆነህ ብትመጣ እና አብራችሁ ሆናቹ ብጠይቃት እና ብሰማት ወደድኩ.. አትፈቅዱልኝም..? እሱ:-ምንም ችግር የለውም ፍቃዱ የፈጣሪ አምላክ ነው አትጠራጠር በእርግጠኝነት እናገኝሃለን አብረን እንመጣለን.. እኔ:-ከልብ አመሰግናለሁ እሱ:-ቀጣይ ስንገናኝ ሰብሰብ አድርገህ ታመሰግናለህ አሁን አትጨነቅ.. እጁን ለስንብት ዘረጋልኝ እኔም እጁን ሳብ አድርጌ የወንድም ያህል አቀፍኩት.. እሱም ጠበቅ አድርጎ አፀፋውን መለሰልኝ.. ከዛ አስፋልት መንገዱን ተሻገሮ ያለው የአትክልት ጉሊት መሃል ቁጭ ብላ የነበረችውን ወርቅ ከወገቤ ጎንበስ ብዬ በሩቁ ተሰናበትኳት.. እሷም እጆቿን በእናት ፍቅር አውለብልባ ሰላም ሁን አለቺኝ.. መንገድ ላይ ያለችውን ጀግና ሄጄ ሰላም ብላት ሆድ ስለባሰኝ ማልቀሴ አይቀርም ብዬ..

መልካም sew ለራሱ ጨካኝ ነው

አለ ጠፋ ጠፋ የልብ ላይ እሳት......

Not every day will be easy, ግን እያንዳንዱ ቀን አንድ ነገርያስተምራል::

ባል እና ሚስቱ ሊተዋወቁ ምነው ሰርገኛ ልቡን ማውለቁ‼️ አለ ባይስ.. RASTAFARI
ባል እና ሚስቱ ሊተዋወቁ ምነው ሰርገኛ ልቡን ማውለቁ‼️
አለ ባይስ.. RASTAFARI

የንፁሃን ደም እና የድሃ እንባ ወደ መሬት አይወርድም ወደ አምላኩ ወደላይ ነው የሚሄደው.. ይኼ እንባ ተጠራቅሞ ዝናብ ሆኖ የመጣ ጊዜ ግን ትጥቅህም ፎቅህም አያድንህም.! ይቺን እንዳትረሳት የዝናሽ
የንፁሃን ደም እና የድሃ እንባ ወደ መሬት አይወርድም ወደ አምላኩ ወደላይ ነው የሚሄደው.. ይኼ እንባ ተጠራቅሞ ዝናብ ሆኖ የመጣ ጊዜ ግን ትጥቅህም ፎቅህም አያድንህም.!
ይቺን እንዳትረሳት የዝናሽ ባል 👍🏽
የጃኒ እና የጂኒ መለያየት ከአርሲ ንፅሁሃን ሞት በላይ live ላይ ያስለቀሳችሁ እና ልባችሁን የሰበረው ከንቱ እና ብኩን ትውልድ ደሞ ቀናችሁን ጠብቁ የበለጠ ታዝናላችሁ 🤞🏽 ነፍስ ይማር 💔

እንደ 'ያመጣጡ መሄድ ወደፈለገበትም መሄድ ወዳለበትም የሚሄድ እልፍ ሰው ባለበት መንገድ ላይ መምጣት አልፏል እኛ እየሄድን ነው የሚመጣውን እናያለን.. ቀ.ኃ.ስ ⚡️
እንደ 'ያመጣጡ  መሄድ ወደፈለገበትም መሄድ ወዳለበትም የሚሄድ እልፍ ሰው ባለበት መንገድ ላይ  መምጣት አልፏል እኛ እየሄድን ነው የሚመጣውን እናያለን..
ቀ.ኃ.ስ ⚡️

ወዳንተ እየመጣ ያለ ነገር ጋር ቀድመህ ሄደህ አትቅለል ቀ.ኃ.ሥ
ወዳንተ እየመጣ ያለ ነገር ጋር ቀድመህ ሄደህ አትቅለል
ቀ.ኃ.ሥ     

የሰው ልጅ ትልቅ ስህተት ቶሎ ማደግ መፈለጉ ነው 💔 ቀ.ኃ.ሥ ⚡️
የሰው ልጅ ትልቅ ስህተት ቶሎ ማደግ መፈለጉ ነው 💔
ቀ.ኃ.ሥ ⚡️

በጉም የተሸፈኑ የህይወት ምዕራፎቻችን እና በእምባ አጀብ የተጻፉ የህይወት ገጾቻችን፤ በኛነታችን ዉስጥ ቦta ስንሰጠ yehone gize lay that silence say way more than word
በጉም የተሸፈኑ የህይወት ምዕራፎቻችን እና በእምባ አጀብ የተጻፉ የህይወት ገጾቻችን፤ በኛነታችን ዉስጥ ቦta ስንሰጠ yehone gize lay that silence say way more than words ever could. That’s why you gotta stay true to yourself fr ለማለት ነው 😔

4_5927058175604823024.mp35.80 MB