2 138
Subscribers
-524 hours
-267 days
-9730 days
Posts Archive
2 138
There is always some madness in Love, But there is also always some reason in madness..Friedrich Nietzsche Rastafari ⚡️
2 138
አንዳንዴ ውቅያኖስን ለማስደሰት ብዬ ነው ማንነቴን ምጥለው...
ብሎም የሆነ ቀን ራሴን ሆኜ
የሌሎችን ቀለም ባለማቅለም የኔን
ልዩነት
እምነት መኖር እሻለው!!
ምክንያቱም በዙሪያዬ ያሉትን የመምሰል ግዴታ የለብኝም!!
2 138
አበባው ለምለሙ ዛፉ ሳር ቅጠሉ.. በፍጥረት ዓለም ላይ አምሮ የሚታይ ሁሉ.. ውብ የሆነው ነገርየሚያምረው በሙሉ.. ሃሩ ቀጭን ኩታው ለጌጥ እንቁ እና ሉሉ{ሉል}..
የወርቅ ያልማዝ መስቀሉ እና እርባን ስራው በሙሉ.. ጨዋነት ደግነቱ እና ቁምነገሩ በሙሉ ምንም ነገር ሳይቀረው መልኩ ያንቺ እኮ ነው አምሳሉ{ኢትዮጵያ}.. ❤️🔥
2 138
ሁሉም ሙዚቃ ቀደም ያሉ ሙዚቃዎችን አዳምጣለሁ የግድ ምረጥ ካልከኝ ግን ሳልሰማው የማልውለው.. ሳልሰማው የማላድረው የክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠን አምሳሉ የሚለውን ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ነው..ኤፍሬም ስዩም⚡️ ቀኃሥ 👑
2 138
2 138
በጣም አስቀያሚ እና ከባድ ቀናትን በትንሽ ዕድሜያችን{17-25} አሳልፈናል እያሳለፍን ነው በዚ መሃል ግን ሁሌም ቢሆን በአምላክ ያለን ተስፋ እና እውነተኛ ማንነታችን ወይም ስዕብናችንን መቼም አንቀይርም ክፉ ቀናት ጥሩውን ጊዜ አሳልፈው እንደመጡ ጥሩ ቀናትም መጥፎውን አሳልፈው ይመጣሉ.‼️
Not a motivation tho just real talk from Your Boy ✌️🏽
Just like ma Legend Nip said "Never Let a hard time Humble Us" TMC 🏁Rastafari ⚡️
2 138
We're not careless we're just tired..
We don't know it all we're just experienced..
We're not Old we're just exhausted
At the end of the day Give thanks for life 🖖🏽Rastafari ⚡️
