en
Feedback
ብራናዬ 𖣂

ብራናዬ 𖣂

Closed channel
2 138
Subscribers
-524 hours
-267 days
-9730 days
Posts Archive
Sometimes you feel like you're a stranger in you're own life and sometimes u don't feel anything..
Sometimes you feel like you're a stranger in you're own life and sometimes u don't feel anything..

የመጨረሻው ሰዓት ይመጣል የወደድከውን ሰው ያፈቀርካትን ሴት ያወክበትን ቀን የምትረግምምበት ማፍቅርህ እና መውደድህ ሳይሆን ማወቅህ እና መቅረብህ ስህተት እንደሆነ የምትረዳበት ቀን አለ.. ፀፀት አይ
የመጨረሻው ሰዓት ይመጣል የወደድከውን ሰው ያፈቀርካትን ሴት ያወክበትን ቀን የምትረግምምበት ማፍቅርህ እና መውደድህ ሳይሆን ማወቅህ እና መቅረብህ ስህተት እንደሆነ የምትረዳበት ቀን አለ.. ፀፀት አይደለም ቁጭትም አይደለም ግን ራስህን እንድትጠላ የምታደርገው ነገር ሁሉ እንዲሰለችህ የሚያደርግ.. በማንም ሕይወት ውስጥ አንተ አትወደድም ወይም you're not the good guy ደፍረው መናገር ያቃታቸውን ጥላቻ አንተ ለነሱ ሲሰማህ ያኔ ችግር ውስጥ ነህ.! It is what it is ✌️🏽Rastafari

There are no bad kids.. Only bad parents..! ልጆቻችሁን በበሃይማኖት, ትክክለኛው ባህል እና ስነስርዓት ወግ ባለው መንገድ የማሳደግ ግዴታ አለባችሁ/አለብን.! ትውልዱን ከመስ
There are no bad kids.. Only bad parents..!
ልጆቻችሁን በበሃይማኖት, ትክክለኛው ባህል እና ስነስርዓት ወግ ባለው መንገድ የማሳደግ ግዴታ አለባችሁ/አለብን.! ትውልዱን ከመስደብ እና መርገም በፊት ይሄ ይቀድማል
ታላቁ መፅሐፍ ያልተቀጣ ብላቴና ወላጆቹን ያሳፍራል ይላል
ቀኃሥ 🫡

People don't want truth; they want comfort dressed as truth.! Dostoyevsky የDostoyevsky ፎቶ የለኝም ለዛ ነው 🙁 Rastafari ⚡️
People don't want truth; they want comfort dressed as truth.!                 Dostoyevsky የDostoyevsky ፎቶ የለኝም ለዛ ነው 🙁 Rastafari ⚡️

Yes, reality is too heavy, so they rent illusions and call it happiness.! Kafka
Yes, reality is too heavy, so they rent illusions and call it happiness.!                                      Kafka

+1
Tuff gong ⚡️

በአንድ ወቅት ቦብ ማርሌ ፍጹም የሆነች ሴት አለች ወይ ተብሎ ተጠየቀ። በማለት ይመልሳል፡- ስለ ፍጽምና የሚያስበው ማነው? ጨረቃ እንኳን ፍፁም አይደለችም, ጉድጓዶች የተሞላች ናት. ባሕሩ በሚያስደንቅ ሁኔታ ቆንጆ ነው ፣ ግን ጨዋማ እና በጥልቁ ውስጥ ጨለማ ነው። ሰማዩ ሁል ጊዜ ማለቂያ የለውም ፣ ግን ብዙውን ጊዜ ደመናማ ነው። ስለዚህ የሚያምር ነገር ሁሉ ፍፁም ሳይሆን ልዩ ነው። ስለዚህ, እያንዳንዱ ሴት ለአንድ ሰው ልዩ ሊሆን ይችላል. "ፍፁም" መሆን አቁም፣ ነገር ግን ነፃ ለመሆን እና ለመኖር ሞክር፣ የምትወደውን በማድረግ፣ ሌሎችን ለመማረክ አትፈልግ።

አእምሮዬ: "እረስተሀታል! ከሷ የምትሻል ሴት ማግኘታችን አይቀርም።" ልቤ:" ከሷ የምትሻለውን ሳይሆን እሷን እራሷን ነው የምፈልገው,ይልቅ ሳይረፍድብን ይቅርታ ጠይቀን እንመልሳት! (አንደበቴ:- "እዚህ ጋ ይብቃን, መለያየት እፈልጋለሁ.") እንረሳታለን ያለኝ አእምሮዬ ,እንኳን ሊረሳት ይቅርና በረባው ባልረባው እሷን በምናብ እየሳለብኝ እና ያያቸው እንስቶች ውስጥ ሁሉ እሷን እየፈለገ ናፍቆቷ እና ትዝታዋን ታቅፎ ለታመመው ልቤ ሌላ ህመም ሆኖበት ሰነበተ። ካፈቀራት ልቤ ላይ ያልበቀሉትን እነኚ የ"እንለያይ"ቃላቶች በግዴለሽነት የዘራው አንደበቴም ያፈቀራትን አጥቶ ለሚባክነው ልቤ ማፅናኛ ቃላቶችን ማውጣት ተስኖት ልቤን ለትዝታዋ ድሮት ከሸሸ ወራቶች ተቆጥረዋል። (ልቤ "ናፍቀሽኛል !" ብሎሻል እቴ) እሱን ስሚው።

ማርዳ🧚‍♂

ሙሉ ሰውነትህ ቢወፍር የተለመደ ነው፤ አንድ እጅህ ተነጥሎ ቢወፍር ግን እንግዳ ነገር ነው። አየህ መዝናናትና ፈታ ማለት ላይ ምርጥ ሆነህ ነገር ግን ስራህ ላይ፣ መንፈሳዊ ህይወት ላይ፣ የቤተሰብ ወይ የፍቅር ግንኙነት ላይ ከፈዘዝክ ይሄን ምሳሌ አስታውስ። ወዳጄ የሁሉንም ነገር ሚዛን ማስጠበቅ አለብህ።

የዝናሽን ባል ሳይሆን የሞቱላት ነው ኢትዮጵያን ከልብ የወደዷት.. ከሀገርህ እንጂ ከባለስልጣን ጎን አትሁን.! ቀ.ኃ.ሥ ⚡️
የዝናሽን ባል ሳይሆን የሞቱላት ነው ኢትዮጵያን ከልብ የወደዷት.. ከሀገርህ እንጂ ከባለስልጣን ጎን አትሁን.!
ቀ.ኃ.ሥ ⚡️

Patriotism is Standing by your country Not your President.! Theodore Roosevelt Rastafari ⚡️
Patriotism is Standing by your country Not your President.!
                     Theodore Roosevelt Rastafari ⚡️

ጥሩዋን ካገኘህ ደስተኛ ሆነህ ትኖራለህ መጥፎ ከሆነች ደሞ ፈላስፋ ትሆናለህ አንተ ብቻ አግባ.! ሶቅራጠስ
ጥሩዋን ካገኘህ ደስተኛ ሆነህ ትኖራለህ መጥፎ ከሆነች ደሞ ፈላስፋ ትሆናለህ      አንተ ብቻ አግባ.!
                           ሶቅራጠስ

ብዙ ጊዜ አንተን ለመሆን እንደምፈልግ ነበር የማውቀው ለሰውም የማወራው እንደማይሆንልኝ እና ገና ብዙ ካንተ መማር እንዳለብኝ በየጊዜው ነው የማየው.. ካንተ የጎደለ የለም መከታዬ እኔ ነኝ ብዙ የሚቀ
ብዙ ጊዜ አንተን ለመሆን እንደምፈልግ ነበር የማውቀው ለሰውም የማወራው እንደማይሆንልኝ እና ገና ብዙ ካንተ መማር እንዳለብኝ በየጊዜው ነው የማየው.. ካንተ የጎደለ የለም መከታዬ እኔ ነኝ ብዙ የሚቀረኝ እኮራብሃለሁ ባንተ ኮርቻለሁ እስክትለኝ ድረስ አንተን ለማስደሰት እኖራለሁ ብቻ ጊዜ እንዳይቀድመኝ ፀሎት አድርግልኝ..
ዝምተኛው ንጉሥ እንኳን አደረሰህ ❤️‍🔥
መልካም ቀን Fams RASTAFARI ⚡️

ተዋደን ተላምደን በናፍቆት እያለን ፍቅሩን ሳንኖረው ትዝታው ገደለን.. አተ ገጠምኩ 🤯 Rastafari ⚡️
ተዋደን ተላምደን በናፍቆት እያለን ፍቅሩን ሳንኖረው ትዝታው ገደለን..
             አተ ገጠምኩ 🤯 Rastafari ⚡️

እስኪ አቦል ቀደሙን.. እኔ ደህና ልሁን.. ኑሮ ሸማኔ ነው.. ይሰራኛል አሁን..🖤 ..አያቴ ደህና እንሁን ብቻ 🤞🏽 ቀ.ኃ.ሥ {ፎቶው የPinterest ነው👍🏽}
እስኪ አቦል ቀደሙን.. እኔ ደህና ልሁን.. ኑሮ ሸማኔ ነው.. ይሰራኛል አሁን..🖤                           ..አያቴ
ደህና እንሁን ብቻ 🤞🏽 ቀ.ኃ.ሥ {ፎቶው የPinterest ነው👍🏽}

Repost from ብራናዬ 𖣂
ወዳንተ እየመጣ ያለ ነገር ጋር ቀድመህ ሄደህ አትቅለል ቀ.ኃ.ሥ
ወዳንተ እየመጣ ያለ ነገር ጋር ቀድመህ ሄደህ አትቅለል
ቀ.ኃ.ሥ     

Salaysh Bezuayehu Demissie.mp34.86 MB