2 139
Subscribers
-624 hours
-237 days
-9330 days
Posts Archive
2 139
ለታይታ ተብሎ ተጋግጦ ራስን ሆኖ ለ ማሳየት That much አስፈላጊ ነው ብዬ አላስብም ማመን እና መቀበል ያልፈለገ አዕምሮ ሁሌም የተሳሳተ እሳቤ እንደያዘ new so I have no idea
2 139
ብራናው እምነት እና ታሪክ ሰላም እውነት እና ሕይወት ሲፃፍበት ለዘመናት ለትውልድ ሲተላለፍበት ኖሯል, ነፃ ሃሳብ በእውነት እና በፍቅር ታጅቦ ሲመጣ አይተናል ይቀጥላል ብለን እናስባለን ይሄንንም ብራና እንዲያው አድርጋችሁ ጠብቁት ብለን መልዕክታችንን እናስተላልፋለን
ቀ.ኃ.ሥ🖤
Give Thanks For Life ∞ RASTAFARI ⚡️
2 139
አንዳንዴ አንቺን ማወቄን እረግማለሁ ጥላቻ አይደለም ቁጭትም አይደለም ፀፀት ብቻ ነው በጣም ብዙ ጊዜ ራሴን አስጨንቄ እና ራሴን አሳምሜ አውቃለሁ ባንቺ ጉዳይ ከሰው ተጣልቻለሁ ከራሴም ተደባብሬ ቆይቻለሁ, እዚጋ ራሴን ንፁህ አድርጌ እየወቀስኩሽ ሳይሆን የኔ አንቺን ማስደበር አንቺ ከሰራሺኝ foul ጋር ማነፃፀር ስላልፈለኩ ነው, ፍቅር የሚባል ብሽቅ ነገር አለ በፍፁም እሱ ስሜት ላይ ሳልሆን like ሳታውቂኝ ሳላውቅሽ እንደታናሽ እህት እና እንደ ጓደኛ ብቻ እያየሁሽ አንቺ በምታደርጊው ነገር ይሄን ያህል እንዲ መናደዴ እና መደበሬ በእያንዳንዱ gp ውስጥ የምታወሪው ወሬ channel ላይ ፖስት በምታደርጊው ነገር ቅጥል ማለቴ አብረውሽ ያሉ ሰዎች ጀለሶችሽ የእርድና እና የcool'ነት ጥግ መሆናቸው እና ባንዴ በዚ በጣም ውሸት በሆነ social media matrix ውስጥ ከማውቅሽ የማላውቀው አንቺ ላይ ማየት የማልፈልገው personality ወይም ultra ego ኖሮሽ ማየቴ በጣም የሚከፋኝ እና የሚፀፅተኝ ነገር ነው ልልሽ ነው 😂💔 በየትኛውም አጋጣሚ እኔ ባንቺ ሕይወት{አሁን እንዲ እያላችሁ አይደል ገና ሩብ ክፍለ ዘመን ሳትኖሩ 😂} የመወሰን አይደለም ሃሳብ የመስጠት ፍላጎት እንኳን ኖሮኝ አያውቅም.! በነበረን ጅልስና አንቺን support ማድረግ እና እንደሙድሽ እንድትራመጂ ማድረግ ነፃነትሽን መጠበቅ እና በጓደኝነት ውስጥ እንዲሰማሽ የምትፈልጊውን ሰላም like security እንዲሰማሽ ማድረግ ነበር ቅርበቴን የጓደኛ እና ሃሳብ share የማድረግ fun ena Vibe ላይ አብሮ የመሆን እና chill የሆነ ትውውቅ እንዲኖረኝ ብቻ ነበር የምፈልገው እስከዛሬ almost 2 ዓመት ሙሉ ግልፅ አድርጌ አሳይቼሻለሁ ብዬ አስባለሁ ካልሆነም forget it shit doesn't matter no more.! One thing i can say for the last time is..
ነፃነትሽ በራስሽ እጅ ነው ማንም ያልቀማሽን እና ከማንም የማታገኚውን freedom የትም አትፈልጊው አሁንም ያለሽበት ሁኔታ ላንቺ ሳይሆን በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች ነው የተመቸው እሱን ደሞ እኔም አንቺም god and the devil እናውቀዋለን ስለዚህ take your time and find your way back home, ይጠቅምሻል ብዬ ያሰብኩትን ለመናገር ሞክሬያለሁ ካልተቀመሽ ደግሞ እንደ አንድ ተራ ፅሁፍ አይተሽ እለፊው እኔ ግን እዚህ ጋር ይብቃኝ.. From:ቀዳማዊ ዘአቢሲኒያ To:ሳባዊትHussle Out ∞ RASTAFARI
2 139
ጊዜ መሄዱን ሰው በእድሜ, በሃሳብ, በምናብ መንጎዱን አያቆምም, አንደኛውን የማይቀረው እስኪጠቀልለን ድረስ በአካል ወደፊት በሃሳብ ወደ ድሮ እየሄድን አለን ሁላችንም የውስጥ ሰላምን እየፈለግን..
ቀ.ኃ.ሥ 🖤
2 139
Nahh I've never been happy with my life 😂
I just don't hate it enough to kill my self thats all.!
2 139
-"I'm tired.."
-"it's been a long journey.. "
-"Not in the saddle.. but in the mind.. "
-"all our journeys were in the mind.."
-"In my mind.. WISH I NEVER LEFT OUR FARM 💔"
Ragnar Lothbrok 🖤
2 139
የፀብ ሰላማዊ የለውም ባሻዬ እንዳትሸወድ.. "እንደሚታረቅ ሆነን እንጣላ" የሚሉትን አትስማ😂 ካንተ አይጉደል እንጂ መተው ምርጥ ዕቃ ነው በውድም ቢሆን ሸምተው 🤞🏽
Rastafari ⚡️
2 139
አለመሞትን እንዳመሰግን መኖርን ደሞ እንዳማርር እስካሁን በሕይወት አለሁ..ዓመት በመጣ ቁጥር እድሜ እየቀነስክ እንጂ እየደመርክ አትሂድ 😂 እየሞትክ ነው.!
2 139
+1
ወይ ብርሃን አውሰኝ የሐምሌው ፋኖስ 👑በሐምሌ 23 1884 ዓ.ም ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ King Of Kings, Lord Of Lords Earth's Rightful Ruler ተወለዱ..👑 ቀሪው ታሪክ ነው.. ቀ. ኃ. ሥ ⚡️
2 139
የዘመኑ ያልሆኑ ሰዎች ይሞቁኛል ።አሁንም ድረስ ልብ በማለት የሚያምኑ :kind የሆኑ : ደህንነት በመጠየቅ የሚያምኑ: ሰውን በጅምላ ሳይሆን individually ማየት የሚችሉ ሰዎች :አሁንም ሰዎች በ possibility የሚያምኑ ይሄ ለማድመጥ ያልዛሉ : ለመመለስ ሳይሆን ለመረዳት የሚያደምጡ አይነት ሰዎች የሉም ?ልባቸው ያልተንቀዠቀዠ : ከልብ የሚኖሩ የሰውን አቅም እንዲሁ በጭፍን የማይጠረጥሩ : በቃ በሰው መቻል የሚያምኑ ምክንያቱም የሰውን መቻል ሲጠረጥሩ የፈጠረን ፈጣሪን አቅም doubt እያረጉ እንደሆነ የሚገባቸው ሰዎች በቃ ጥሎባቸው አዎንታዊ ነገር የሚቀናቸው ለlife ያላቸው ምልከታ በጣም colorful የሆኑ ሰዎች የሉም? ሲያምሩኝኝኝ fresh ናቸው በቃ those are the type of ppl i wanna be around ይሄ የሚሰሙትን ሁሉ ከሚያውቁት ጋር የማያያይዙ ያልታሰሩ ሰዎች : ዘመኑ ለእንደዚ አይነት ሰው አይሆንም ዘመኑ ለእንደዛ አይነት ሰው አይሆንም ምናምን ውስጥ ያልገቡ ሰዎች : ሞኝ አይደሉም ግን some how they find the right balance between የሚሞቁ ሰዎች ሆነው advantage የማይወሰድበት ሰው መሆን :የሚመሩት በዘመኑ ሳይሆን በልባቸው ፍቃድ የሆኑ ሰዎች ። ወርቅ ናቸው
የት ናቸው??
owww if u didn't find one be one🍇
