INFO TECH CRYPTO
Open in Telegram
🚀 INFO TECH CRYPTO 📚 Educational Information | 💻 Technology | 🎓 Training 💰 Crypto | 💻 Tech | 🌐 Web3 📱 Apps | Tech Tips | Useful Tools 📊 Crypto News, Insights & Opportunities 🎓 Learn • Practice • Build • Grow 📲 @Info_tech19
Show more1 251
Subscribers
-124 hours
+367 days
+26630 days
Posts Archive
1 249
🤖🔥 AI TOOL OF THE DAY | ChatPDF 📚
😮 Did you know you can chat with a PDF file?
📚 ብዙ ገጽ ያለው PDF ለማንበብ ብዙ ጊዜ ይፈጅባችኋል?
🔥 ChatPDF በAI አማካኝነት የPDF ፋይሎችን ማብራራት፣ ማጠቃለል እና ከይዘታቸው ጥያቄዎች መጠየቅ ያስችላችኋል! 😍
✅ 📖 የትምህርት ማስታወሻዎችን ማጠቃለል
✅ 📝 ከPDF ውስጥ ጥያቄዎች መጠየቅ
✅ 🎓 ለፈተና ዝግጅት መጠቀም
✅ ⏳ ጊዜ መቆጠብ
🔗 Try it here 👇 🌐 https://www.chatpdf.com/�
💡 TIP: የትምህርት PDF አስገቡና የምትፈልጉትን ጥያቄ በቀጥታ ጠይቁ! 🔥
⚠️ የAI መልሶችን ከመጽሐፋችሁ ወይም ከኦፊሴላዊ ምንጭ ጋር ማረጋገጥ አትርሱ።
💬 QUESTION OF THE DAY 👇
ይህን AI Tool ለምን ትጠቀሙበታላችሁ?
❤️ For Studying 📚
🔥 For Research 🔍
👍 For Work 💻
🚀 Info Tech Crypto
💻 Learn • Grow • Earn ❤️
1 249
📱🔥 APP OF THE DAY | የዛሬ App ጥቆማ
🎨 Canva — Create Like a Pro!
ያለ Graphic Design ብዙ ልምድ እንኳን ማራኪ Designs መስራት ይፈልጋሉ? 🤔
Canva በቀላሉ የሚከተሉትን መስራት የሚያስችል የDesign App ነው። 👇
✔️ Social Media Posts
✔️ YouTube Thumbnails
✔️ Logos & Posters
✅📱🔥 APP OF THE DAY | የዛሬ App ጥቆማ
🎨 Canva — Create Like a Pro!
ያለ Graphic Design ብዙ ልምድ እንኳን ማራኪ Designs መስራት ይፈልጋሉ? 🤔
Canva በቀላሉ የሚከተሉትን መስራት የሚያስችል የDesign App ነው። 👇
✔️ Social Media Posts
✔️ YouTube Thumbnails
✔️ Logos & Posters
✔️ Presentations
✔️ Business Advertisements
💡 ለምን Canva? 📌 ለጀማሪዎች ቀላል ነው።
📌 ብዙ Templates አሉት።
📌 በስልክም ሆነ በComputer መጠቀም ይቻላል።
🔗 Official Website:
🌎 https://www.canva.com/�
📲 Download:
Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.canva.editor�
🔥 የዛሬ ጥያቄ! 👇
ከእነዚህ ውስጥ በCanva ምን መስራት ይፈልጋላችሁ?
❤️ Social Media Design
🔥 Logo
👍 YouTube Thumbnail
😍 Poster
Info Tech Crypto 🚀 Presentations
✅ Business Advertisements
💡 ለምን Canva? 📌 ለጀማሪዎች ቀላል ነው።
📌 ብዙ Templates አሉት።
📌 በስልክም ሆነ በComputer መጠቀም ይቻላል።
🔗 Official Website:
🌐 https://www.canva.com/�
📲 Download:
Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.canva.editor�
🔥 የዛሬ ጥያቄ! 👇
ከእነዚህ ውስጥ በCanva ምን መስራት ይፈልጋላችሁ?
❤️ Social Media Design
🔥 Logo
👍 YouTube Thumbnail
😍 Poster
Info Tech Crypto 🚀
1 249
📱🔥 🔠🔠🔠 OF THE DAY || ዛሬ የምንጠቁመው App!
✨ LocalSend — Transfer Files Without Internet! 📂
📲 ፎቶዎችን፣ Videos-ን፣ Documents-ን እና ሌሎች Files-ን ከአንድ ስልክ ወደ ሌላ ወይም ወደ Computer ያለ Internet ማስተላለፍ ይቻላል! 🚀
✅ Internet አያስፈልግም
✅ Android፣ iPhone፣ Windows፣ Mac እና Linux ላይ ይሰራል።✔️
✅ Free & Open Source✔️
✅ የራሳችሁን Files በፍጥነት ለማስተላለፍ ይጠቅማል
💡 እንዴት ይሰራል?
ሁለቱም Devices በአንድ Local Network ላይ መሆን አለባቸው። Internet ሳይኖርም ፋይሎችን ማስተላለፍ ይቻላል። 📲💻
🔥 ይህን App ቀድማችሁ ተጠቅማችሁበታል?
❤️ Yes
👍 No, አሁን ልሞክረው ነው!
— Info Tech Crypto --✈️
1 249
8. Which device forwards data between different computer networks?
1 249
7. Which language is commonly used to manage and query relational databases?
1 249
5. Which type of memory loses its data when the computer is turned off?
1 249
🧠📱 DID YOU KNOW? || SMARTPHONE TECHNOLOGY
ስልካችሁ እንኳን ሳታውቁት ሊከታተላችሁ ይችላል? 👀
📱 Smartphone-አችን ከGPS፣ Wi-Fi እና Bluetooth የሚመጡ መረጃዎችን በመጠቀም ያለንበትን ቦታ ሊገምት ይችላል።
አንዳንድ Apps ደግሞ Location Permission ከተፈቀደላቸው የአካባቢ መረጃን ሊያገኙ ይችላሉ።
🛡 እንዴት እንጠብቀው?
✅ Location Permission የተሰጣቸውን Apps ይፈትሹ።
✅ የማያስፈልጋቸውን Permissions ይዝጉ።
✅ የማታውቋቸውን Apps አትጫኑ።
💡 TECH TIP: App ሁሉ Location ማግኘት አያስፈልገውም!
👇 እስቲ እንወቅ!
በስልካችሁ ላይ የትኛውን Permission ብዙ ጊዜ ትቆጣጠራላችሁ?
❤️ Location
🔥 Camera
👍 Microphone
😍 ሁሉንም እፈትሻለሁ!
— Info Tech Crypto 🚀
1 249
✅ማንኛውም የፋይል አይነት
(doc, ppt, pdf, jpeg, jpg, GIF, mp3, mp4...) ወደ ፈለጋችሁት ሌላ የፋይል አይነት ለመቀየር የሚያግዟችሁ ዌብሳይቶች።
🫴🫴
👑 https://www.cleverpdf.com/
🎖️https://pdf.io/
🥇https://tinywow.com/
✅https://convertio.co/
✅https://cloudconvert.com/
✅https://www.i2pdf.com/
✅https://www.ilovepdf.com/
🌟https://www.pdf2go.com/
🌟https://pdfcandy.com/
🌟https://onlineconvertfree.com/
🤍👉@Info_tech19
1 249
✅ማንኛውም የፋይል አይነት
(doc, ppt, pdf, jpeg, jpg, GIF, mp3, mp4...) ወደ ፈለጋችሁት ሌላ የፋይል አይነት ለመቀየር የሚያግዟችሁ ዌብሳይቶች።
🫴🫴
👑 https://www.cleverpdf.com/
🎖️https://pdf.io/
🥇https://tinywow.com/
✅https://convertio.co/
✅https://cloudconvert.com/
✅https://www.i2pdf.com/
✅https://www.ilovepdf.com/
🌟https://www.pdf2go.com/
🌟https://pdfcandy.com/
🌟https://onlineconvertfree.com/
🤍👉@Info_tech19
