Krypton Script 🌼👨🏾💻
Open in Telegram
Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻 Channel created for Working on Tech, Sharing Faith, and Hustle 👨🏾💻👩🏾💻✝️💪🏾🌟 You are welcome to share your ideas through the community group 💭💁🏾♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃
Show more231
Subscribers
+124 hours
No data7 days
+430 days
Posts Archive
📖 I have finished reading Holy Bible Chronologically TODAY 🎉
Here is how?
💡 I have started reading one chapter from the Old Testament and one chapter form the New Testament daily last year (2017 E.C). Once I finished the New Testament, I have moved on to reading the Old Testament 2 Chapters a day. With this routine, I have read the book of Malachi Chapter 4 (final chapter of the Old Testament) today and concluded reading Holy Bible as a whole 😃
👉🏾 This doesn't mean I won't read Holy Bible from now on, rather I will be reading, studying and meditating the word of God more deeply 🤗
✝️ The bible's core message is:- Jesus being sent to be the savior of the world ❤️🩹. People who believe in Jesus shall have eternal life (John 3:16). Jesus is ended the way, the truth and the life!
📖
"እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።" የዮሐንስ ወንጌል 17:3 "Now this is eternal life: that they know you, the only true God, and Jesus Christ, whom you have sent." John 17:3✨ I encourage all of you to read Holy Bible and let the word of God transform your life ❤️ @KryptonScript ❤️🩹
🌍 May Jesus give our world peace 🕊
📖 "Peace I leave with you; my peace I give you. I do not give to you as the world gives..." John 14:27 🕊War is going extreme and it is a whole other story on X 😨 @KryptonScript 😢
የሳምንቱ ጥቅስ 📖 "...የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤..." መጽሐፈ ነህምያ 2:20 Verse of the week 📖 “...The God of heaven will give us success. We his servants will start rebuilding,..." Nehemiah 2:20Wishing you happy week of hard work 🍀 @KryptonScript 💪🏾
የሳምንቱ ጥቅስ 📖 "...የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤..." መጽሐፈ ነህምያ 2:20 Verse of the week 📖 “...The God of heaven will give us success. We his servants will start rebuilding,..." Nehemiah 2:20@KryptonScript 💪🏾
ሰላም ይብዛላችሁ ወዳጆች 👋🏾
የካቲት 23፣ 2018⚫️ እንኳን የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው ለ130ኛው የአደዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🔥 መልካም በአልና እረፍት ✨🤗 Guy, I just love Adwa ❤️🔥 @KryptonScript 💪🏾
"እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር እመለከታለሁ፥ የመድኃኒቴንም አምላክ ተስፋ አደርጋለሁ፤ አምላኬም ይሰማኛል።" ትንቢተ ሚክያስ 7:7Blessed weekend wishes from @KryptonScript 😇
😌 I just know I had a good day when my phone's screen time is below « 1hr.
🕰 What is your daily average Screen Time?@KryptoScript
ፍለጋ 🎶
(Verse 1)
ቆይቼ ልጥና ደጅህን
ደጋግሜ ላንኳኳ በርህን
የመንፈስህ ነኝ ረሀብተኛ
ሰርተኸኝ በሌላ እንዳልረካ (X2)
ይሄን አውቄ ነፍሴ ተሸንፋ
እጅ ሰታለች እስከ ዘለአለምዋ
ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ
ብትወድ በነበልባል እሳትህ
ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ
ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ
ብቻ አንተ ና x2
አንተ ብቻ ና x2
(Chorus)
አስቀድሜ ፅድቅህን አስቀድሜ ፊትህን
አስቀድሜ ወደ ጏዳ አስቀድሜ በሬን ልዝጋ
መጀመሪያ ፅድቅህን መጀመሪያ ፊትህን
መጀመሪያ ወደ ጏዳ መጀመሪያ ላወጋህ
ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ
ቀኖቼ ይለቁ አንተን ፍለጋ x2
(Verse 2)
ይሰበር አልባስጥሮሴ
ከእግርህ ስር ሙሉ ማንነቴ
ይጠበው እግርህን እምባዬ
እንደ ውሀ ፊትህ ይፍሰስ ነፍሴ
ካንተ ውጪ እኔነት የለኝም
መሰውያው ላይ ይኸው አለሁኝ
ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ
ብትወድ በነበልባል እሳትህ
ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ
ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ
ብቻ አንተ ና x2
አንተ ብቻ ና x2
(Bridge 1)
አልሰለችም አንተን መጠበቅ ቀንና ለሊት
አይደክመኝም እጠብቅሀለሁ ቀንና ለሊት
የዘለአለም ረሀቤ ነህ የዘለአለም እርካታዬ
እያረካኸኝ ምራብህ
እየሞላኸኝ ምጠማህ
ከጎኔ ሆነህ ምናፍቅህ
እየዳስከኝ ምራብህ x2
(Bridge 2)
አተረፍኩ አንተን አንተን ስላልኩ አተረፍኩ
አወኩበት አንተን ስለመርትኩ አወኩበት
አተረፍኩ ክብሬ ስላረኩህ አተረፍኩ
አወኩበት አንተን ስለወደድኩ አወኩበት
@KryptonScript 🎵
(Chorus)
አስቀድሜ ፅድቅህን አስቀድሜ ፊትህን
አስቀድሜ ወደ ጏዳ አስቀድሜ በሬን ልዝጋ
መጀመሪያ ፅድቅህን መጀመሪያ ፊትህን
መጀመሪያ ወደ ጏዳ መጀመሪያ ላወጋህ
ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ
ቀኖቼ ይለቁ አንተን ፍለጋ x2
(Verse 1)
ቆይቼ ልጥና ደጅህን
ደጋግሜ ላንኳኳ በርህን
የመንፈስህ ነኝ ረሀብተኛ
ሰርተኸኝ በሌላ እንዳልረካ
ይሄን አውቄ ነፍሴ ተሸንፋ
እጅ ሰታለች እስከ ዘለአለምዋ
ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ
ብትወድ በነበልባል እሳትህ
ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ
ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ
ብቻ አንተ ና x2
አንተ ብቻ ና x2
(Verse 2)
ይሰበር አልባስጥሮሴ
ከእግርህ ስር ሙሉ ማንነቴ
ይጠበው እግርህን እምባዬ
እንደ ውሀ ፊትህ ይፍሰስ ነፍሴ
ካንተ ውጪ እኔነት የለኝም
መሰውያው ላይ ይኸው አለሁኝ
ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ
ብትወድ በነበልባል እሳትህ
ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ
ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ
ብቻ አንተ ና x2
አንተ ብቻ ና x2
(Bridge 1)
አልሰለችም አንተን መጠበቅ ቀንና ለሊት
አይደክመኝም እጠብቅሀለሁ ቀንና ለሊት
የዘለአለም ረሀቤ ነህ የዘለአለም እርካታዬ
እያረካኸኝ ምራብህ
እየሞላኸኝ ምጠማህ
ከጎኔ ሆነህ ምናፍቅህ
እየዳስከኝ ምራብህ x2
(Bridge 2)
አተረፍኩ አንተን አንተን ስላልኩ አተረፍኩ
አወኩበት አንተን ስለመርትኩ አወኩበት
አተረፍኩ ክብሬ ስላረኩህ አተረፍኩ
አወኩበት አንተን ስለወደድኩ አወኩበት
🎆 Good evening brothers and sisters 👋🏾
አዲስ ሳምንት 🤩
ሰኞ - የካቲት 09፣ 2018
የሳምንቱ ጥቅስ 📖 "ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።" የማቴዎስ ወንጌል 6፡33 Verse of the week 📖 "But seek first his kingdom and his righteousness, and all these things will be given to you as well." Mathew 6:33😊 ከሁሉ አስቀድመን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን መፈለግ ይሁንልን 🙏🏾 @KryptonScript 😊
