en
Feedback
✨𒉓꯭꯭‌.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪⁩

✨𒉓꯭꯭‌.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪⁩

Open in Telegram

🫧🪷🫧🪷🫧 W˟˚e˟˚l˟˚c˟˚o˟˚m˟˚e˟˚ 🪷🫧🪷🫧 🖤🦋 ⛦ 𝐓нıs 𝐂нαηηєl 𝐏rєsєηт 👇 🪷 ⛦ 𝐀ll 𝐓yρєs νє∂ισ 🪷 ⛦ 𝐌αηу 𝐓уρєѕ ρϝρ 🪷 ⛦ 𝐅συη∂єr -: @Ragner_boy ⛦ 𝐎ωηєr -: @Ragner_boy ✰ᴅɪsᴄᴜssɪᴏɴ ɢᴘ @Ye_romi_gezat

Show more
Ethiopia13 931The category is not specified
682
Subscribers
+324 hours
+137 days
+5430 days
Posts Archive
Repost from N/a
ማደጌ የገባኝ እንደዛ የምጣላበት አልቅሼ የምቀበለውን ሪሞት አሁን የት እንዳለ አለማወቄ ነው😊 #አይ ጊዜ#

ጥሩ ሴት እና ፈስህ ካመለጠህ አመለጠህ ነው😭

Repost from N/a
ጊዜ ያመጣውን ጊዜ ሲወስድ በሰው ልብ ውስጥ ትውስታ እንጂ ጠባሳን አይሽርም😊😔

‹$በወጣትነት🔥› «ሁሉም ነገር ትክክል ነው» ከሚል መመሪያ ውጣ🤽🏼¡! ሁሉንም⁺ ካላየሁ👀 አላምንም አትበል!:: ሰምቶ ማመን ከተጎዱት🦽 መማር አስተዋይነት💎 ነውና∞ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር & 𝐑𝐞𝐚𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧❤️ እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

አንተ ህይወት አንድትመጣልህ🥹 ስትጠብቅ ህይወት ደግሞ ለቀሃት😊 እንድትወጣ እየጠበቀችህ ነው ።
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለ

"በሰው ፊት የመከረኝ ሰደበኝ ለብቻዬን የሰደበኝ መከረኝ" ተጠንቀቁ🙂😈

ህይወት ባለተጠበቀ ስንብት የተሞላች ነች😩! ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏 

ወረቀት ላይ ላፒስ ደጋግመህ ስትጠቀም ወረቀቱ ይቀደዳ ልክ እንደዛው ልብን የሚሰነጣጥቀው💔 በተመሳሳይ ነገር በተደጋጋሚ ይቅር ማለቱ ነው 🚶🏽 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን 🙏

ያሬዳዊ ግጥም)  ያሬድ ከበደ ✍️✍️✍️✍️ ‎ ‎          ብዕር ባስለቀሰው ‎የቅኔ ፊደላት እምባህን አብሰህ ‎ ‎        ቀን እስኪያልፍ ቢያለፋም ‎የከፋው ገፅህን በፈገግታ አልብሰህ ‎ ‎          ወርቅ ማንነትህ ‎በመዳብ የቃኙት ክብርህን ባይለካም ‎ ‎            ጠቢብ ካደላበት ‎የውስጥህን ዓለም ህሊናህ ባይረካም ‎ ‎            ከፅናት ማህደር ‎ጠብቀህ ያኖርከው ጥበብ ቢገነፍል ‎ ‎    የእውነት ልብ እንዳይሞት ‎  ስጋ ይንገላታል ነፍስ ዋጋ ሲከፍል ‎ ‎ ‎

አስቢያለው የኔ ለማድረግ 🥹🤌 ተመኘሁት አብሮ ለማደግ😘 ውበት ደርቦ እጅግ ማርክኛል ተሸንፌያለሁ ፍቅሬን ተውልኝ እንዳትመኙት ወድጄዋለሁ 🫶🥹 ሲስቅ ካያችሁት ጥርሱ ጉራማይሌ ሀር መሳይ ሽፋን ጠንበለል ኮበሌ🥹 ጣቶቹ እንዳለንጋ የሚዝለፈለፉት🫳 የሌላም አይደለ እሱ ልጅ የኔ ነው🤌🫂 my zget🫵🫵🦶😁🫶

ያለህበትን ሁኔታ ለማስረዳት አቅም ስታጣ መልስህ ደህና ነኝ ብቻ ይሆናል! ! ግን እኮ ደህና አይደለንም😁 ግን ይመስገን ማለት ይሻላል🫡🙏🙏 ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬@Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻 ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭

💔 ስልክህ 📱ላይ አልቅሰህ ድክም እንዳለህ እና እንቅልፍ መተኛት እንዳልቻልክ የምትነግረው ሰው ፈልግ ➡️ ካጣህ🕷 ወይ ደግሞ ማስቸገር😐 ነው ብለህ ከፈራህ ጓደኛ የለህም ማለት ነው ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን              

ከረምናታ ብዬ ልጀምር ጨዋታ አትታሸግ እንጂ ከፋብሪካ ገብታ ላይዋ ዳቦ ቆሎ ውስጧ ቸኮላታ አርገው መታ መታ🤣🤣😌

ለካስ እኔ እንጂ አንተ የኔ አልነቀርክም ለምንድነው ግን...😔

God🥹 እስኪ የሆነን ሰው vc አሰማኝና ስርፕራይዝ አርገኝ😁🥹🫶

ትር ትር ትርታዬ X2 የልቤ አንድ ምት አንተነህ ብርታቴ🥹🤌🫶🫵

በስተመጨረሻም አበድኩኝ ተመስገን🥹😂😂