✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
Kanalga Telegram’da o‘tish
🫧🪷🫧🪷🫧 W˟˚e˟˚l˟˚c˟˚o˟˚m˟˚e˟˚ 🪷🫧🪷🫧 🖤🦋 ⛦ 𝐓нıs 𝐂нαηηєl 𝐏rєsєηт 👇 🪷 ⛦ 𝐀ll 𝐓yρєs νє∂ισ 🪷 ⛦ 𝐌αηу 𝐓уρєѕ ρϝρ 🪷 ⛦ 𝐅συη∂єr -: @Ragner_boy ⛦ 𝐎ωηєr -: @Ragner_boy ✰ᴅɪsᴄᴜssɪᴏɴ ɢᴘ @Ye_romi_gezat
Ko'proq ko'rsatishEfiopiya13 931Toif belgilanmagan
682
Obunachilar
+324 soatlar
+137 kunlar
+5430 kunlar
Postlar arxiv
Repost from N/a
ማደጌ የገባኝ እንደዛ የምጣላበት አልቅሼ የምቀበለውን ሪሞት አሁን የት እንዳለ አለማወቄ ነው😊
#አይ ጊዜ#
‹$በወጣትነት🔥› «ሁሉም ነገር ትክክል ነው» ከሚል መመሪያ ውጣ🤽🏼¡!
ሁሉንም⁺ ካላየሁ👀 አላምንም አትበል!:: ሰምቶ ማመን ከተጎዱት🦽 መማር አስተዋይነት💎 ነውና∞
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
❗️ሼር & 𝐑𝐞𝐚𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን 🙏
አንተ ህይወት አንድትመጣልህ🥹
ስትጠብቅ ህይወት ደግሞ ለቀሃት😊
እንድትወጣ እየጠበቀችህ ነው ።
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲 ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን
ህይወት ባለተጠበቀ ስንብት የተሞላች ነች😩!
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን 🙏
ወረቀት ላይ ላፒስ ደጋግመህ
ስትጠቀም ወረቀቱ ይቀደዳ
ልክ እንደዛው ልብን የሚሰነጣጥቀው💔
በተመሳሳይ ነገር በተደጋጋሚ ይቅር
ማለቱ ነው
🚶🏽
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን 🙏
Repost from ◄⏤🫧⃝⃪🦋꯭🦋🥀የልብ꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭ማእበል꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭🦋🥀◡⃝ا۬🌸᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭꯭᪵⎯꯭
ያሬዳዊ ግጥም) ያሬድ ከበደ
✍️✍️✍️✍️
ብዕር ባስለቀሰው
የቅኔ ፊደላት እምባህን አብሰህ
ቀን እስኪያልፍ ቢያለፋም
የከፋው ገፅህን በፈገግታ አልብሰህ
ወርቅ ማንነትህ
በመዳብ የቃኙት ክብርህን ባይለካም
ጠቢብ ካደላበት
የውስጥህን ዓለም ህሊናህ ባይረካም
ከፅናት ማህደር
ጠብቀህ ያኖርከው ጥበብ ቢገነፍል
የእውነት ልብ እንዳይሞት
ስጋ ይንገላታል ነፍስ ዋጋ ሲከፍል
አስቢያለው የኔ ለማድረግ 🥹🤌
ተመኘሁት አብሮ ለማደግ😘
ውበት ደርቦ እጅግ ማርክኛል ተሸንፌያለሁ
ፍቅሬን ተውልኝ እንዳትመኙት ወድጄዋለሁ
🫶🥹
ሲስቅ ካያችሁት ጥርሱ ጉራማይሌ
ሀር መሳይ ሽፋን ጠንበለል ኮበሌ🥹
ጣቶቹ እንዳለንጋ የሚዝለፈለፉት🫳
የሌላም አይደለ እሱ ልጅ የኔ ነው🤌🫂
my zget🫵🫵🦶😁🫶
ያለህበትን ሁኔታ ለማስረዳት አቅም ስታጣ መልስህ ደህና ነኝ ብቻ ይሆናል! !
ግን እኮ ደህና አይደለንም😁 ግን ይመስገን ማለት ይሻላል🫡🙏🙏
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬▭▬@Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
💔 ስልክህ 📱ላይ አልቅሰህ
ድክም እንዳለህ እና እንቅልፍ መተኛት
እንዳልቻልክ የምትነግረው ሰው ፈልግ
➡️ ካጣህ🕷 ወይ ደግሞ ማስቸገር😐 ነው ብለህ
ከፈራህ ጓደኛ የለህም ማለት ነው
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ📲
❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ እናመሰግናለን
