en
Feedback
Tech +(ET)

Tech +(ET)

Open in Telegram

ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together

Show more
Buy Ad
780
Subscribers
No data24 hours
+17 days
No data30 days
Posts Archive
#ጥንቃቄ ሰሞኑን በቴሌግራም እና WhatsApp ላይ እየተሰራጨ ያለ መተግበሪያ አለ። ስሙም ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ሲሆን ቀላል ያልተባለ ጉዳት ያደርሳል። ከሚያደርሳቸውም በርካታ ጉዳቶች መካከል
#ጥንቃቄ ሰሞኑን በቴሌግራም እና WhatsApp ላይ እየተሰራጨ ያለ መተግበሪያ አለ። ስሙም ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ሲሆን ቀላል ያልተባለ ጉዳት ያደርሳል። ከሚያደርሳቸውም በርካታ ጉዳቶች መካከል፦ password ማየት፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክቶችን ማንበብ፣ ስክሪን ማየት ይጠቀሱበታል። ከዚህም በላይ አሳሳቢው #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ እንዳጋራው መረጃ ይህ መተግበሪያ ካለኛ ፍቃድ ገንዘባችንን ሊመነትፍ እነሰደሚችል አስታውቋል። ከPlay store, App store አልያም ከምታምኗቸው ምንጮች ብቻ መተግበሪያ/APP ማውረድ፤ ከሰዎች የሚላክላችሁን link ሳታጣሩ አለመክፈት፤ ለመተግበሪያዎች አላስፈላጊ permission አለመስጠት ማለትም የcamera መተግበሪያ ሆኖ ከካሜራ በተጨማሪ የስልክ permission የሚጠይቃችሁ ከሆነ መጠርጠር እና ሳታጣሩ ፍቃድ አለመስጠት የመሳሰሉት ቅድመ ጥንቃቄዎች ከዚህ መተግበሪያ ጉዳት ሊያድኑን ይችላሉ። pharma+ በብራዚል ፣ፓኪስታንና South Africa ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።           ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

Google Android XR የተባለ አዲስ operating system አስተዋውቋል። ይህ Operating system ጎግል "extended reality" ብሎ ለሚጠራቸው ዲቫይሶች ማለትም ለHeadset
Google Android XR  የተባለ አዲስ operating system አስተዋውቋል። ይህ Operating system ጎግል "extended reality" ብሎ ለሚጠራቸው ዲቫይሶች ማለትም ለHeadset እና ለsmart glass ያገለግላል። ሳምሰንግን ጨምሮ የተለያዩ hardware አምራች ድርጅቶች ይጠቀሙታል ተብሎ ይጠበቃል።           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic

#Huawei Huawei ሰሞኑን አንድ ለየት ያለ feature ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም gesture transfer ወይም በተለምዶ AI transportation የተሰኘ feature ነው። ይህም feature ሰዎች በእጃቸው እንቅስቃሴ አማካኝነት ብቻ ፎቶዎችንና ፋይሎችን ያለ ምንም ተጨማሪ መተግበሪያ እና ጊዜ እንዲላላኩ የሚያስችል ነው። ፋይሎችንም ለመላላክ በቀላሉ ወደ ፋይል ላኪው ስልክ በመሄድ እና የምንልፈልገውን ፋይል በመምረጥ ካሜራው ፊት የዘረጋነውን እጅ መጨበጥ በመቀጠልም ፋይል ወደሚቀበለው ስልክ በመሄድ የጨበጥነውን እጅ ካሜራው ፊት መዘርጋት። በዚህ አይነት መንገድ የተለያዩ ፋይሎችን መላላክ እንችላለን። አሁን ላይ ይህ feature የሚገኘው በ huawei mate 70 series ላይ ብቻ ነው። እነሱም Mate X6, and MatePad Pro 13.2 ናቸው።           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic

Usb killer አይተን ከምንገምተው በላይ አደገኛ የሆነ አንድ መሳሪያ አናስተዋውቃችሁ። USB killer ይሰኛል ይህ መሳሪያ ስንመለከተው ትንሽ ይሁን እንጂ በርካታ ስራዎችና ጥፋቶችን ያደርሳል።
Usb killer አይተን ከምንገምተው በላይ አደገኛ የሆነ አንድ መሳሪያ አናስተዋውቃችሁ። USB killer ይሰኛል ይህ መሳሪያ ስንመለከተው ትንሽ ይሁን እንጂ በርካታ ስራዎችና ጥፋቶችን ያደርሳል። USB KILLER ወደ ተገናኝበት ማንኛውም መሳሪያ የመረጃ መስመሮች (data lines) ከፍተኛ የሆነ የኤሌክትሪክ ሃይልን ለመልቀቅ በሰከንዶች ልዩነት ሙሉ በሙሉ አሊያም በከፊል ማውደም ይችላል። መሳርያው በውስጡ በርካታ ካፓሲተሮችን ስለያዘ ከማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ እቃ ጋር በUSB ሲገናኝ እያንዳንዱ capacitor 5 ቮልት charge ያደርጋሉ። ካፓሲተሮቹ ሙሉ በሙሉ ሲሞሉ መሳሪያው በተራው 2ዐዐ ቮልት ወደ USB ፓርቱ ኤሌክትሪክ በመልቀቅ ከጥቅም ውጭ ያደርጋቸዋል። ይህ መሳሪያ ተንቀሳቃሽ፣ ትንሽ እና ለአያያዝ ቀላል መሆኑ ብዙ ሰዎች እጅ ላይ እንዲገኝ አድርጎታል። Usb killerን የተለያዩ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ያመረቱትን መሣሪያ ጥራት ለመለካት ይጠቀሙበታል። ከዚህም በተጨማሪም አላስፈላጊ electronic devices disable ለማድረግ እንጠቀምበታለን።           ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#National_id_printing ብዙ ሰው በአቅራቢያው ፖስታ ቤት ባለመኖሩ ምክንያት Original national id print ለማድረግ ሲቸገር ይስተዋላል። ታዲያ ኢትዮ ቴሌኮም ለዚህ ነገር መፍትሄ የሚሆን አዲስ አሰራር አስጀምሯል። ይህም አሰራር ከዚህ ቀደም የተመዘገብነውን national ID ቴሌብርን ተጠቅመን አቅራቢያችን ባሉ የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከላት መቀበል የሚያስችለን ነው። National id print ለማድረግ ቴሌብር መተግበሪያችንን update አድርገን ወደ መተግበሪያው ከገባን በኋላ አዲስ ወደ ተካተተውና national ID print ወደ ሚለው እንገባለን። በመቀጠልም የመታወቂያችንን FIN (Faida Alias number) እናስገባለን። ከዚያም ሙሉ የመታውቂያው መረጃ ትክክል መሆኑን ካረጋገጥን በኋላ I agreed to the Terms and conditions የሚለውን confirm እናደርጋለን። በመጨረሻም ቪዲዮ ላይ እንደምትመለከቱት ስለኛ የሚጠይቀንን የተለያዩ መረጃዎችን ካስገባን በኋላ ከፍለን እንደጨረሰን ወዲያው message ይላክልናል። አሁን ቴሌብር ላይ national id print ለማድረግ ሶስት አይነት ፓኬጅ አሉ። እነርሱም:- -> Standard፡ በሶስት ቀን ውስጥ የሚደርስ ሲሆን ዋጋውም 345 ብር ነው። -> Premium፡ በሁለት ቀኑ ውስጥ የሚደርስ ሲሆን ዋጋውም 600 ብር ነው። -> Express፡ በስድስት የስራ ሰአት ውስጥ የሚደርስ ሲሆን ዋጋውም 800 ብር ነው። መረጃው የኢትዮ ቴሌኮም ነው።           ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Telegram_update Telegram Nov 17, 2024 ጀምሮ በTelegram mini apps ላይ ያተኮረ የተለያዩ አዳዲስ ፊቸሮችን አስተዋውቋል። ከተለቀቁት ማሻሻያዎች መካከል:- ⚫Full-S
#Telegram_update Telegram Nov 17, 2024 ጀምሮ በTelegram mini apps ላይ ያተኮረ የተለያዩ አዳዲስ ፊቸሮችን አስተዋውቋል። ከተለቀቁት ማሻሻያዎች መካከል:- ⚫Full-Screen Mode Mini apps አሁን ላይ የlandscape እና የfullscreen feature አስተዋውቋል። ይህም game ለመጫወት አንዲሁም በland-scape  የሚሰሩ ስራዎችን መስራት ያስችላል። ⚫Device Motion Tracking Mini apps የኛን የስልክ እንቅስቃሴ ማወቅ የሚችሉበት feature ሲሆን ስልካችንን እያንቀሳቀስን ለምንጫወታቸው games አስፈላጊም ነው። ለምሳሌ ያክል major maze መጥቀስ ይቻላል። ⚫Home Screen Shortcuts ልክ ስልካችን ላይ እንደምንጠቀማቸው መተግበሪያዎች telegram mini አፖችንም home screen ላይ ማስቀመጥ እና home screen ላይ የሚገኘውን mini app icon አንዴ ብቻ በመንካት ቀጥታ ወደ mini app የምንገባበት feature ነው። ⚫Geolocation Access የኛን መገኛ ለmini apps አበልፃጊዎች /developers/ የምናጋራበት feature ሲሆን አበልፃጊዎቹም የኛ መገኛ ላይ በመመስረት location-based mini app እንዲሰሩ ያስችላቸዋል። ነገርግን ይህ feature እኛ ፈቅደን allow ካላደረግነው መጀመሪያ disallow ወይም disable ነው።           ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

የፀሐይ ብርሃንን መግዛት የሚያስችለው አዲሱ ቴክኖሎጂ Reflector orbital የተሰኘ የኤሮስፔስ ድርጅት የፀሃይ ብርሃን መሸጥ ሊጀምር ነው። ይህ ድርጅት በቅርቡ ምህዋር ላይ ባሉት በርካታ አንጸ
የፀሐይ ብርሃንን መግዛት የሚያስችለው አዲሱ ቴክኖሎጂ Reflector orbital የተሰኘ የኤሮስፔስ ድርጅት የፀሃይ ብርሃን መሸጥ ሊጀምር ነው። ይህ ድርጅት በቅርቡ ምህዋር ላይ ባሉት በርካታ አንጸባራቂ መስታውቶች አማካኝነት በጨለማ የጸሀይ ብርሃን ለሚፈልጉ መሸጥ እንደሚጀምር የድርጅቱ መስራችና ዋና ሃላፊ Tristan Semmelhack አስታውቋል። ይህ ቴክኖሎጂ ለመዝናኛነት ከመዋሉም በላይ የሶላር መሳሪያዎች በቀን ብቻ ሳይሆን በምሽትም ሀይል ማመንጨት ያስችላቸዋል። reflect orbital ይህንን ቴክኖሎጂ ለማበልፀግ 6.8$ million ወጪ አውጥቷል። ማንኛውም ሰው payment ከፈጸመ በኋላ አምስት ኪ.ሜ ስፋት የፀሐይ ብርሃን ማግኘት ይችላል።  ይህንን አገልግሎታቸውን በ2025 እንደሚጀምሩ አስታውቀዋል። ድርጅቱ ያጋጥሙኛል ብሎ ያሰባቸውን በደመና የመጋረድና የአየር ሁኔታ ችግሮችን ለመፍታት የNASA’s Jet Propulsion Laboratory ሰራተኞችን በማስመጣት እየሰራ እንደሆነ ይፋ አድርጓል። ይህ ቴክኖሎጂ በ1990ዎቹ አካባቢ በሩሲያ የተሞከረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች ሳይሳካ መቅረቱ ይታወቃል።           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic

Qatar airways and Starlink በአለማችን ላይ ካሉ ትልልቅ አየር መንገዶች ተርታ የሚመደበው qatar airways በBoing 777 አውሮፕላን ላይ የStarLink network አገልግሎት
Qatar airways and Starlink በአለማችን ላይ ካሉ ትልልቅ አየር መንገዶች ተርታ የሚመደበው qatar airways በBoing 777 አውሮፕላን ላይ á‹¨StarLink network  አገልግሎት መስጠት ጀመረ። Qatar airways የelon musk ድርጅት ከሆነው starlink ጋር አብሮ በመስራት ለተሳፋሪዎቹ ፈጣን የሆነ  የwi-fi  አገልግሎት በአውሮፕላኖቹ ላይ ማቅረብ ችሏል። በዚህም ተሳፋሪዎች  35,000 ጫማ ከፍታ ላይ  ሆነው የስፖርት ጨዋታዎችን መመልከት online video ጌሞችን ጥራት እና ፍጥነት ባለው ኔትወርክ መጫወት ከወዳጆቻቸው ጋር መገናኘት ኢንዲሁም የonline ስራዎቻቸውን መስራት እንደሚችሉ ተገልጿል።  ይህንን feature ለመጠቀም ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ አይጠይቅም። ይህም ለመጀመሪያ  ጊዜ የተሞከረው በዕለተ ማክሰኞ , 22 October 2024 ከDoha ወደ London በተደረገ በረራ ሲሆን  በፈረንጆቹ 2025 መጀመርያ ሌሎች ተጨማሪ 300 የBoing አውሮፕላኖች የstarlink connection እንደሚገጠምላቸው የQatar airways ዋና ሾል አስፈፃሚ ኢንጂነር ባድር ሞሃመድ አልሚር አስታውቀዋል። የኤለን መስክ ንብረት ስለሆነው StarLink  ከዚህ በፊት በዝርዝር የፃፍነውን ይህን ሊንክ ነክታችሁ አንብቡ። https://t.me/Tech_plus_amharic/27           ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

❕ Amazon የDrone delivery መስጠት ጀመረ። ✨ አማዞን በአሪዞና ግዛት ፌኒክስ ከተማ ውስጥ ከ5 ፓውንድ በታች የሆኑ እቃዎችን በድሮን ማድረስ መጀመሩን አስታወቋል። ለዚህ አገልግሎት እስከ
❕ Amazon የDrone delivery መስጠት ጀመረ። ✨ አማዞን በአሪዞና ግዛት ፌኒክስ ከተማ ውስጥ ከ5 ፓውንድ በታች የሆኑ እቃዎችን በድሮን ማድረስ መጀመሩን አስታወቋል። ለዚህ አገልግሎት እስከ 50ሺ ድሮኖች የተዘጋጁ ሲሆን በቀንና ጥሩ የአየር ሁኔታ ላይ አገልግሎት የሚሰጡ ይሆናል። አማዞን ደንበኞቹ የቤት ውስጥ መገልገያ፣የውበት መጠበቂያ፣ የጤና፣ የቢሮና የቴክኖሎጂ እቃዎችን ማዘዝ እንደሚችሉና በ1 ሰአት ጊዜ ውስጥ እንደሚደርሳቸው አስታውቋል። ለአገልግሎቱ MK30 የተባለች ድሮን የሚጠቀም ሲሆን ይህች ድሮን ከፌደራል አቬሽን አስተዳደር ለዚሁ ሾል ቀደም ብላ ፈቃድ ማግኘቷ ይታወቃል። አማዞን አገልግሎቱን በእንግሊዝና ጣልያን በዚህ አመት መጨረሻ እንደሚጀምር አስታውቋል።           ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

Google የWindows ተጠቃሚዎች የchrome ብሮዘራቸውን በፍጥነት update እንዲያደርጉ ጠየቀ። ሰሞኑን 3 ከፍተኛ vulnerabilities fix ማድረጉን አስታውቋል። የተገኘው vulnerab
Google የWindows ተጠቃሚዎች የchrome ብሮዘራቸውን በፍጥነት update እንዲያደርጉ ጠየቀ። ሰሞኑን 3 ከፍተኛ vulnerabilities fix ማድረጉን አስታውቋል። የተገኘው vulnerability ተጠቃሚዎች hidden Script የተጫነበት ድረገፅ እንደጎበኙ በማድረግ ሀክሮች የተጠቃሚውን ኮምፒውተር ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩት ያደርጋል። Update it now!!           ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

ፅንስ በመፍጠር እርግዝናን ለዘጠኝ ወራት ተሸክመው እስከ መውለድ ድረስ ችሎታ ያላቸው ሮቦቶች ! እነዚህ Optimus የሚባል ስም የተሰጣቸው ሮቦቶች ሳር ማጨድ እፀዋዕቶችን መንከባከብ ልጆችን ማጫወት
ፅንስ በመፍጠር እርግዝናን ለዘጠኝ ወራት ተሸክመው እስከ መውለድ ድረስ ችሎታ ያላቸው ሮቦቶች ! እነዚህ Optimus የሚባል ስም የተሰጣቸው ሮቦቶች ሳር ማጨድ  እፀዋዕቶችን መንከባከብ  ልጆችን ማጫወት ውሾችን ይዘው ዎክ ማድረግ  ዕቃዎችን ማድረስ እና የቤት ውስጥ ስራን ጥንቅቅ አድርገው መስራት የሚችሉ የሚናገሩ  ብሎም በሁለት እግራቸው የሚራመዱ እና ከውጫዊው አለም ጋር የሚነካኩበት ሁለት እጅ ያላቸው ከሰው ልጅ ጋርም ጓደኛ መሆን የሚችሉ ናቸው ! እነዚህ ሰው መሳይ ሮቦቶች የወንድ የዘር ፍሬን እና የሴት እንቁላለን ሴልን ተቀብለው በቀላሉ ፅንስ በመፍጠር እና እርግዝናን በማዳበር በዘጠኝ ወር ጊዜ ውስጥ ደህነነቱ የተጠበቀ ልጅ መውለድ የሚችሉ ናቸው ተብሎሏቿል ! በተፈጥሮ እክል ምክንያት ልጅ መውለድ ላልቻሉ እና በ ልጅ ማፍራት ለሚፈልጉ ጥንዶችም አዲስ ዕድል የሚፈጥር ነው ብሏል ! ሰውነት ረከሰ ሊባል ይችላል ??     ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

ፅንስ በመፍጠር እርግዝናን ለዘጠኝ ወራት ተሸክመው እስከ መውለድ ድረስ ችሎታ ያላቸው ሮቦቶች ! እነዚህ Optimus የሚባል ስም የተሰጣቸው ሮቦቶች ሳር ማጨድ እፀዋዕቶችን መንከባከብ ልጆችን ማጫወት
ፅንስ በመፍጠር እርግዝናን ለዘጠኝ ወራት ተሸክመው እስከ መውለድ ድረስ ችሎታ ያላቸው ሮቦቶች ! እነዚህ Optimus የሚባል ስም የተሰጣቸው ሮቦቶች ሳር ማጨድ  እፀዋዕቶችን መንከባከብ  ልጆችን ማጫወት ውሾችን ይዘው ዎክ ማድረግ  ዕቃዎችን ማድረስ እና የቤት ውስጥ ስራን ጥንቅቅ አድርገው መስራት የሚችሉ የሚናገሩ  ብሎም በሁለት እግራቸው የሚራመዱ እና ከውጫዊው አለም ጋር የሚነካኩበት ሁለት እጅ ያላቸው ከሰው ልጅ ጋርም ጓደኛ መሆን የሚችሉ ናቸው ! እነዚህ ሰው መሳይ ሮቦቶች የወንድ የዘር ፍሬን እና የሴት እንቁላለን ሴልን ተቀብለው በቀላሉ ፅንስ በመፍጠር እና እርግዝናን በማዳበር በዘጠኝ ወር ጊዜ ውስጥ ደህነነቱ የተጠበቀ ልጅ መውለድ የሚችሉ ናቸው ተብሎሏቿል ! በተፈጥሮ እክል ምክንያት ልጅ መውለድ ላልቻሉ እና በ ልጅ ማፍራት ለሚፈልጉ ጥንዶችም አዲስ ዕድል የሚፈጥር ነው ብሏል ! ሰውነት ረከሰ ሊባል ይችላል ??

✨ Siri × Chatgpt 🥳 Apple's iOS 18.2 update will now boost Siri's capabilities with ChatGPT integration. Siri can now handle
✨ Siri × Chatgpt 🥳 Apple's iOS 18.2 update will now boost Siri's capabilities with ChatGPT integration. Siri can now handle complex queries, but there's a risk of inaccurate responses. Apple prioritizes privacy, asking for confirmation before sending requests and avoiding data usage for AI training. Users can choose to sign in to OpenAI for personalization or maintain privacy without an account.

አዲሱ የElon Musk Cybercab Robotaxi ቻርጅ ሲያረግ በዚህ መልኩ ነዉ ✨ #Share ✨ English  |  Amharic

ጥንቃቄ! ከዚህ በታች በምስሉ ላይ የሚታዩቱ ተንቀሳቃሽ ስልኮች Samsung A74 ሞዴል እንደሆኑ ተደርጎ ሽፋናቸው ተቀይሮ፣ በተንቀሳቃሽ ስልኮቹ የውስጥ መረጃም በዚሁ መልክ 'edit' ተደርጎ በማይ
+2
ጥንቃቄ! ከዚህ በታች በምስሉ ላይ የሚታዩቱ ተንቀሳቃሽ ስልኮች Samsung A74 ሞዴል እንደሆኑ ተደርጎ ሽፋናቸው ተቀይሮ፣ በተንቀሳቃሽ ስልኮቹ የውስጥ መረጃም በዚሁ መልክ 'edit' ተደርጎ በማይታወቁ ግከሰቦች እየተሸጠ ይገኛል። የማታለሉን ወንጀል እየፈፀሙ ያሉት እነዚህ ሰዎች፣ ይህን አዲስ ያስመሰሉትን ስልክ የተላያየ ምክንያት በመጠቀም ምንም ጥርጣሬ እንዳይገባዎ በማድረግ በዝቅተኛ ዋጋ ያቀርቡላቹሃል። ስልኩን ገዝተው ቤት ገብተው ለመጠቀም ሲከፍቱ ግን ጉዳዩ ሌላ ሆኖ ያገኙታል። በመሆኑም ይህ አይነት ነገር ሲገጥሞት ተመሳሳይ ነገር ሊሆን ስለሚችል፣ ከመታለል የሚያድኖትን ነገር ያድርጉ ።     ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

✨Update!!✨ YouTube TikTokን በመከተል ከጥቅምት 5 ጀምሮ የshorts video ከ59 ሰከንድ ወደ 3 ደቂቃ ማርዘሙን አስታውቋል። ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ የሚለቀቅ ማንኛውም ከ3 ደቂቃ በ
✨Update!!✨ YouTube TikTokን  በመከተል  ከጥቅምት 5 ጀምሮ የshorts video ከ59 ሰከንድ ወደ 3 ደቂቃ ማርዘሙን አስታውቋል። ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ የሚለቀቅ ማንኛውም ከ3 ደቂቃ በታች የሆነ ቪዲዮ በshorts category የሚመደብ ይሆናል። Monetize የሚሆነውም በShorts revenue sharing model እንደሚሆን YouTube አስታውቋል።😔 ከዚህ በፊት ከ3 ደቂቃ በታች የነበሩት ቪዲዮዎች ግን  በነባሩ ሁኔታ ይቀጥላሉ ተብሏል። ይህን የ3 ደቂቃ shorts video ለመስራት ከዚህ በፊት እንደነበረው በሞባይል shorts camera app መጠቀም የማይቻል ሲሆን ልክ እንደ ኖርማል video በdesktop ወይም በYouTube studio  መጠቀም ግዴታ ይሆናል።     ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

✨ የሳምሰንግ ስማርት ቴሌቪዥኖች ለመጀመሪያ ጊዜ የOne UI update ሊያገኙ ነው። ከጥቂት ቀናት በፊት፣ በSamsung Developer Conference (SDC) 2024፣ ሳምሰንግ One UI ወ
✨ የሳምሰንግ ስማርት ቴሌቪዥኖች ለመጀመሪያ ጊዜ የOne UI update ሊያገኙ ነው። ከጥቂት ቀናት በፊት፣ በSamsung Developer Conference (SDC) 2024፣ ሳምሰንግ One UI ወደ ቴክኖሎጂው እንደሚያመጣ አስታውቋል።ኩባንያው አሁን የገባውን ቃል አሟልቷል ከOctober 14 (ጥቅምት 4) ጀምሮ ሳምሰንግ የOne UI ዝመናን ወደ ስማርት ቲቪዎቹ መልቀቅ ጀምሯል።በኮንፈረንሱ ላይ እንደተገለፀው የሳምሰንግ ቴሌቭዥኖች One UI update ብዙ አዳዲስና የተሻሻሉ ፊቸሮችን ይዟል። ከእነዚህ መካከል - Samsung Tizen OS Updated - Samsung Daily+ - Multi Control - Workout Tracker - SmartThings - On-screen keypad - Game Bar - Q-Symphony - Daily Board - Multi View አፕዴቱን ካስተዋወወቁ በኋላ በፍጥነት ወደ ቲቪዎች ሲደርስ ስናይ በጣም ያስገርማል። የደቡብ ኮሪያው ኩባንያ ስማርት ቲቪዎቹ ለሰባት ዓመታት One UI UPDATE ያገኛሉ ብሏል።           ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

✨Telegram update✨ Verification Platform እንደምታውቁት የተለያዩ ፕላትፎርሞች ላይ አካውንት በምንከፍትበት ጊዜ ስልክ ቁጥራችንን በማስገባት verification CODE በsms
✨Telegram update✨ Verification Platform እንደምታውቁት የተለያዩ ፕላትፎርሞች ላይ አካውንት በምንከፍትበት ጊዜ ስልክ ቁጥራችንን  በማስገባት verification CODE በsms ይላክልናል። Telegram ባስተዋወቀው አዲሱ feature አማካኝነት የተለያዩ ድርጅቶች ለደምበኞቻቸው verification code በtelegram መላክ ያስችላቸዋል። ይህ የtelegram verification feature ከsms verification አንፃር ፈጣን፣ ርካሽ እና ደህንነቱ አስተማማኝ ነው። ዋጋውም በአንድ verification code 0.01$ መሆኑንም አስታውቀዋል።           ✨ #Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

✨ የአፕል AI ሶፍትዌር Apple Intelligence በጥቅምት 18 እንደሚጀመር ተዘግቧል። ✨#Share✨ ምንጭ   | Amharic | English

✨ የአፕል AI ሶፍትዌር Apple Intelligence በጥቅምት 18 እንደሚጀመር ተዘግቧል። ምንጭ | Tech+