Tech +(ET)
Open in Telegram
ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together
Show more780
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
780
#Marathon
የመጀመርያዉ የHumanoid Robots ማራቶን ዉድድር በChina, Beijing ተካሄደበApril19,2025 የተካሄደዉ ይህ የ21KM ማራቶን ዉድድር ከተለያዩ ካምፓኒዎች ፣ ዪንቨርስቲዎች ፣ ሪሰርች ኢንስቲትዩት በመጡ 21 Humanoid Robots መካከል የተካሄደ ሲሆን ዉድድሩንም መጨረስ የቻሉት 6 ሮቦቶች ብቻ ናቸዉ ፣ አንደኛ መዉጣት የቻለዉም ሮቦት Tiangong Ultra የሚባለዉ በX-Humanoid የተሰራዉ ሮቦት ሲሆን ዉድድሩንም 3 ጊዜ ባትሪ ተቀይሮለት አንድ ጊዜ ወድቆ በ2 ሰአት ከ40 ደቂቃ መጨረስ ችሏል ። ዉድድሩ የተካሄደው በዋናነት የሮቦቶችን Advancement ለማየት የተሰራ ሲሆን በተጨማሪም የሮቦቶችን Endurance, Stability, Battery Management Test ለማድረግ የተዘጋጀ ነዉ ! ✨ #Share ✨ Source | English | Amharic
780
780
#First_Phone_Call
የመጀመርያዉ የእጅ ስልክ የስልክ ጥሪ የተደረገው በ1973 በMartin Cooper ነበር ከዛ በፊት ሰዎች በርቀት ለማዉራት የሚጠቀሙት የነበረዉ በደብዳቤ ፣ Telegraph ፣ Landline Phones ፣ Radio ነበረ ነገር ግን በ1973 Motorola ዉስጥ በኢንጂነርነት በሚሰራዉ Martin Cooper , Motorola DynaTAC የሚባል 1ኪሎግራም የሚመዝን የመጀመርያዉን የእጅ ስልክ ከሰራ ቡሀላ ሰዎች በርቀት ያለ ማንኛዉንም ሰዉ ለማዉራት ይህንን የእጅ ስልክ መጠቀም ችለዋል ። ይሄ ስልክ የ30 ደቂቃ ባትሪ ቆይታ የነበረዉ ሲሆን ሙሉ ቻርጅ ለማድረግ 10 ሰአት ይፈጅበት ነበር ፣ይህ ስልክም በገበያ ላይ የቀረበው በ1983 ሲሆን በሰአቱ በ3995$ ነበር የሚሸጠዉ
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Scam_Sites
ከScam ዌብሳይቶች እራሳቹን ጠብቁ ፣ እነዚህ ዌብሳይቶች የተለያዩ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ ከነዚም ዉስጥ Phishing አንዱ ነዉ ይህም የኛን የግል መረጃዎች ካለእኛ ፈቃድ መወሰድ ሲሆን ልክ እንደ Username ፣ Password መረጃዎችን እነዚህ ዌብሳይቶች ላይ በምናስገባ ጊዜ ያንን Username እና Password በመጠቀም ሌሎች ዌብሳይቶች ላይ በመግባት የእኛን አካዉንቶች ሀክ ማድረግ ያስችላቸዋል ፣ ከዚህም በተጨማሪ Credit Card information በምንም መልኩ እነዚህ ዌብሳይቶች ላይ እንዳታስገቡ ካስገባቹ ገንዘባቹን ሊዘርፉባቹ ወይም በእናንተ Credit Card ሰዎችን ሊያጭበረብሩ ይችላሉ ፣ በተጨማሪም በነዚህ ዌብሳይቶች ላይ በጣም ብዙ Pop - up ads ይመጣሉ እነዚህንም ተሳስተን በምንነካበት ጊዜ Malware ወደ ስልካችን ሊያወርዱ ይችላሉ ይህም ስልካችን እንዲጠለፍ ያደርጋል ። ስለዚህ በአጠቃላይ ከነዚህ ዌብሳይቶች እራሳቹን ብታርቁ የተሻለ ነዉ እኔም በኮመንት ስር Scam Websiteን እንዴት መለየት እንደምትችሉ የማጋራቹ ይሆናል ።
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Unhook
ዛሬ አንድ ለProductivity ይጠቅማቹዋል የምለዉን የChrome Extension ላስተዋዉቃቹ Unhook ይባላል ብዙ ጊዜ እንደምናዉቀዉ YouTube ላይ ቪድዮ ለማየት ፈልገን ነገር ግን በሌሎች ቪድዮ ተዘናግተን የፈለግነዉን ቪድዮ ሳናይ የምንወጣበት ጊዜ አለ እና ይሄ የChrome Extension YouTube ላይ የሚመጡልን Recommendation የሚያጠፋልን ሲሆን ይህም የምንፈልገዉን ቪድዮ Search አድርገን ብቻ ካልሆነ እንዳናገኘዉ ያረገናል ፣ በተጨማሪም የፈለግነዉንም ቪድዮ ከመረጥን ቡሃላ በምናይበት ጊዜ ከጎን የሚኖሩ Recommendations አይኖሩም !!
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Overnight_Charging
ስልካችንን ቻርጅ ሰክቶ ማደር በስልካችን ባትሪ ላይ ችግር የሚያመጣ ይመስላቹዋል??ብዙ ጊዜ እንደምንሰማዉ ስልካችንን ለሊቱን ሙሉ ሰክቶ ማደር የስልካችንን ባትሪ እንደሚጎዳ እንሰማለን ነገር ግን አሁን ላይ ያሉት Modern ስልኮች Smart battery Management ስላላቸዉ የስልካችን ባትሪ 100% በሚሆንበት ሰአት ቻርጅ ማድረጉን ያቆማል ይህም ስልካችንን አዳሩን ብንሰካዉ ምንም ችግር አያመጣም ። የስልካችንን ባትሪ ይበልጥ የሚጎዳዉ ስልካችን በጋለበት ሰአት ቻርጅ ማድረግ ፣ ርካሽ ቻርጀሮችን መጠቀም ፣ የስልካችንን ባትሪ ቶሎ ቶሎ መጨረስ ፣ ከትራስ ስር ወይም ፀሀይ ላይ ቻረጅ ማድረግ ነዉ ። ✨ #Share ✨ Source | English | Amharic
780
#ጥንቃቄ
!Scam Alert ሀከሮች በአዲስ መንገድ መጥተዋል ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት በInbox ማንም ሰዉ የምታዉቁት ቢሆንም ከላከላቹ ሊንኩን በጭራሽ እንዳትነኩት ፣ ከነካቹት ቴሌግራም አካዉንታቹ Hack ይደረግባችሃል ፣ ተሳስታቹ የነካቹ ካላቹም በፍጥነት Settings > Privacy and Security > Account Sessions በመግባት ምትጠራጠሩት Device ካለ Terminate አርጉት ።
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Grok
Grok AI ከዚህ በፊት X (Twitter) እና Grok Website ላይ ብቻ ነበር መጠቀም የሚቻለዉ ከአሁን በኋላ ግን ከPlaystore አዉርዳቹ መጠቀም ትችላላቹ
👇 ከPlaystore ለማዉረድ 👇
✨ Grok On Playstore ✨
780
#Ballie
Samsung በሚመጣዉ ክረምት በUSA ብቻ Ballie የምትባል የቤት ዉስጥ ሮቦት ለገበያ ሊያቀርብ ነዉ ፣ ክብ ቅርፅ ያላት እቺ ሮቦት ልክ እንደ Personal Assistant ለማገልገል የተሰራች ሲሆን በዉስጧም ፕሮጀክተር ያላት ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ስማርት Devices ለመቆጣጠር Speaker እና Microphone በዉስጧ ተገጥሞላታል ። Gemini Multimodal Reasoning እና ሌሎች Generative AI በዉስጧ ስለተገጠመም ከአካባቢዋ የሚገባዉን መረጃ Analyze አድርጋ Personalized የሆነ መልስ መስጠት የምትችል ሮቦት ነች ።
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
ኢትዮጵያኖች በHuawei Tech4Good ዉድድር አንደኛ ወጡበ12 ቡድኖች መካከል በተደረገዉ በቻይና የተዘጋጀው የHuawei Seeds For the Future Tech4Good ግሎባል ዉድድር በኢትዮጵያ ተማሪዎች አሸናፊነት ተጠናቋል ፣ በቡድኑ ዉስጥ 7 ከተለያዩ ዩንቨርስቲ የመጡ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ይገኙበታል ፣ ያሸነፋበት ፕሮጀክትም EarlyVet የሚባል ሲሆን ይህም በAI powered የሆነ የእንስሳትን ህመም አስቀድሞ ለመለየት የሚረዳ ሲሆን ይሄም ከUN ዘላቂ ልማት ግቦች ጋራ የተገናኘ በመሆኑ ትኩረት በመሳብ ሊያሸንፋ ችለዋል ! ✨ #Share ✨ Source | English | Amharic
780
#IRONWOOD
Google በትናንትናዉ እለት Ironwood የሚባል TPU ፕሮሰሰር አስተዋወቋል ። ይሄ ፕሮሰሰር በዋናነት የAI Application ፕሮሰሲንግ ፍጥነት ለመጨመር ታስቦ የተሰራ ሲሆን በሀይል መቆጠብም ከዚህ በፊት ከነበረዉ trillium chip ከሚባለዉ የተሻለ ሀይል የሚቆጥብ ይሆናል በPerformance ደረጃም እጥፍ ነዉ ። ይሄ ፕሮሰሰርም በGoogle Cloud ,Services ላይ በስፋት አገልግሎት ላይ የሚውል ሲሆን በGEMINI ላይም ትልቅ ለዉጥ የሚያሳየን ይሆናል ።
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
+1
#Chatgpt
ላልሰማቹ በጠፋሁበት ጊዜ Chatgpt የምንሰጠዉን ፎቶዎች ወደ Ghibli version የሚቀይር አዲስ ሞዴል አስተዋውቆ ነበር ። ይሄ የChatgpt ሞዴል በሰዎች በኩል በጣም ተወዳጅነትን ያገኘ ሲሆን ፣ ይሄም ሞዴል የተለቀቀበት ሳምንት ወደ 150 Million የሚጠጋ ሰዉ Chatgptን ተጠቅሟል ይህም Chatgpt በዚህ አመት በሳምንት ዉስጥ ከፍተኛ ተጠቃሚ ያገኘበት ሳምንት ነበር ። ሞዴሉ ለሁሉም free - users ክፍት ሲሆን ነገር ግን እንደ Chatgpt Pro እና Plus ተጠቃሚዎች በጣም አሪፍ Ghibli version አይሰጣቹም ፣ ከላይ በፎቶዉ ላይ የምታዩትም አዲስ አበባ ወደ Ghibli version ተቀይራ ነዉ እስቲ ስለዚህ ሞዴል ሀሳባቹን በኮመንት ላይ አጋሩን
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
ሰላም ቤተሰብ በጣም ይቅርታ ስለጠፋሁባቹ ፈተና ተደራርቦብኝ አልመች ብሎኝ ነዉ እና ከዚህ ቡሃላ ያለማቋረጥ ለመፖሰት አስቤያለዉና የምፖስትብበትን ሰአት እስቲ በእናንተ ምርጫ ላርገዉ
780
#Opportunity_Alert
በአዲስአበባ ዪንቨርስቲ ፣ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዪንቨርስቲ እና በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዪንቨርስቲ የምትገኙ A2SV መግባት የምትፈልጉ A2SV In person Conversion ክፍት ስለሆነ Apply አድርጉ !!
ለመግባት የሚያስፈልገዉ :
-> 150 Leetcode problem
-> 30 Active Days
ይሄንን 🫴 L I N K በመንካት APPLY ማድረግ ትችላላቹ !!
✨❤️ ለሁላቹም መልካም እድል ❤️ ✨
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
AI ሮቦቶች በNBA ዉስጥ ለሚገኘዉ የGolden State Warriors ባስኬት Ball ተጨዋቾች በስልጠናቸዉ ላይ እያገዟቸዉ ነዉ ። በሳንፍራንሲስኮ በተዘጋጀዉ የዘንድሮዉ AllStar Tech Summit የNBA እና የGolden State Warrior ኮሚሽነር የሆነዉ አደም ሲልቨር እንደተናገረዉ የGolden State Warriors ተጨዋቾችን በስልጠና ላይ የሚረዱ 4 AI ሮቦቶችን መጠቀም እንደጀመሩ ገልፃል ። እነዚህ 4 ሮቦቶች A.B.E , M.I.M.I.C , K.I.T , B.E.B.E የሚባሉ ሲሆን ተጨዋቾችን በስልጠና ፣ ስትራቴጂ ፣ ፐርፎርማንስ ላይ ለማሻሻል የሚረዱ ይሆናል ። ስለነዚህ እያንዳንዱ ሮቦቶች እንድሰራላቹ ከፈለጋቹ አብሮነታቹን በReact እስቲ 🙌
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#Internship_Opportunity
Tina Mart የሚባለዉ E-COMMERCE ድርጅት Product Research Analyst እና A/B Testing Specialist Intern ስለፈለጉ በዘርፉ እዉቀት ያላቹ ወደ research@tinamart.com የናንተን CV ወይ Portfolio በኢሜል በመላክ እድላቹን ሞክሩ !!
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
780
#e - SIM
E - SIM ( Embedded SIM ) የምንለዉ በስልክ ዉስጥ ተገጥሞ የሚመጣ የሲም አይነት ሲሆን ከዚህ ቀደም እንደምናዉቀዉ የሲም አይነት የሚወጣ የሚገባ አይደለም ፣ ይሄ E-SIM ከ ስማርት ሰአቶች ፣ ከላፕቶፖችን ጋር በቀላሉ መገናኘት የሚያሰችለን የሲም አይነት ነዉ ። የዚህ አይነት ሲም በሁሉም ስልኮች ላይ የሌለ ሲሆን የሚገኙትም በIphone (ከIphone xs ጀምሮ) ያሉት ፣ በSamsung (ከ Galaxy s20 series ጀምሮ ) ባሉት ስልኮች ውስጥ ይገኛሉ ። ይሄንን E-SIM ለመጠቀም በመጀመርያ ስልካቹ E-SIM እንደሚቀበል ካረጋገጣቹ ቡሃላ በቀላሉ አቅራቢያ ወዳለ Telecom በመሄድ Qr Code ይሰጣችዋል ከዛም ያንን Qr code Scan በማድረግ መጠቀም የምትችሉ ይሆናል ። ከጥቅሞቹ ዉስጥ ደግሞ የአንድን E-SIM Qr code እስከ 3 ስልኮች ላይ ስካን አድርጎ ያንን E-SIM መጠቀም እንችላለን ፣ ሌላዉ ስልካችን አይበለዉና ቢሰረቅ በቀላሉ ይሄንን E-SIM በመጠቀም ስልካችንን እንድንከታተል ያስችለናል !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
