Tech +(ET)
Open in Telegram
ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together
Show more781
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
781
#BMW × #DEEPSEEK
የጀርመኑ መኪና አምራች ድርጅት BMW በቅርቡ በተካሄደዉ የShanghai Auto Show ፕሮግራም ላይ በዚህ አመት መጨረሻ በቻይና ውስጥ በሚሰሩት BMW መኪናዎች ዉስጥ Deepseek AI እንደሚያስገባባቸዉ ገልፃል ፣ Deepseek በዚህ መኪና ዉስጥም በVoice Assist በማድረግ ፣ መኪናችን Maintenance ካስፈለገዉ የሚያሳዉቀን ሲሆን ፣ ከዚህ በተጨማሪም BMW በቻይና ከሚገኙ ሌሎች ቴክ ካምፓኒዎች ጋር አንድ ላይ በመስራት ሌሎች Technological advancements በBMW መኪናዎች ዉስጥ እንዲኖሩ እንደሚሰራ ተናግረዋል !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
Repost from kuraztech
Exciting Opportunity! ✨
Kuraz Technologies is now accepting applications for our Summer Unpaid Hybrid Internship Program! If you're looking to gain valuable real-world experience and collaborate with a passionate team, this is the perfect opportunity.
🔗 Apply now at: https://internship.kuraztech.com
📆 Application Deadline: May 31, 2025
Don’t miss out kickstart your career journey with Kuraz Technologies!
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter
781
#QWERTY
Keyboard ግን 'A-Z' አቀማመጥ ያለዉ ከመሆን ይልቅ ለምን 'QWERTY' Layout ያለዉ ይመስላቹዋል? በ1870 Christopher Sholes የመጀመርያዉን Typewriter ሲሰራ A-Z አቀማመጥ ነበረዉ ነገር ግን ሰዎች በዚህ አቀማመጥ ባለዉ በፍጥነት ሲፅፉ የKeyboardu ቁልፎች (keys) እየተቀረቀሩ (Jamming) አስቸገሩ ፣ ከዛም Christopher Sholes ይሄን ለማስቀረት ብሎ ነበር አብዛኛዉን አንድ ላይ የምንጠቀማቸዉን ቃላቶች በማራራቅ QWERTY አቀማመጥ ያለዉን Keyboard የሰራዉ ፣ ከዛም ቡሀላ የተሰሩት Keyboards ይሄንን Layout በመጠቀማቸዉ QWERTY እስካሁን ተወዳጅነትን አግኝቶ መቆየት ችሏል !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#QRCode_Scam
ሁሉም የምታዩት QR Code Legit አይደለም ፣ አሁን ላይ በተለይ እየበዛ ያለዉ QR Code Scam ነዉ ፣ በተለይ Public ቦታዎች ላይ የሚገኙ QR ኮዶች Scam የመሆናቸዉ እድል ከፍተኛ ነዉ ፣ እነዚህን QR ኮዶች Scan በምታረጉበት ወቅት ወደ ተለያዩ Legit የሚመሰሉ ነገር ግን የናንተን የግል መረጃ የሚሰርቁ ዌብሳይቶች ሊወስዱዋቹ ይችላሉ ከዚህም በላይ Malware ወደ ስልካቹ ሊጭኑ ይችላሉ እና በአጠቃላይ Public ቦታዎች ላይ ያሉ QR ኮዶችን Scan እንዳታረጉ ማረግ ካለባቹ ደግሞ QR Code Scanner አፕሊኬሽኖችን ተጠቀሙ ምክንያቱም በእነሱ Scan ስታረጉ ሊንኩን ስለሚያሳያቹ Https የሚል ካላያቹ የሊንኩ መጀመርያ ላይ እና Scam ሊንክ ከመሰላቹ ሊንኩን ባትነኩት ይመረጣል !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#TidyTabs
TidyTabs የchrome extension ሲሆን በChrome Browser የምንከፍታቸዉን Tabs Organize ለማረግ ይረዳል ፣ ብዙ Tab በምንከፍትበት ጊዜ የማንጠቀማቸዉን Hide በማድረግ የተወሰኑ Tabs ላይ Focus አርገን እንድንሰራ ይረዳናል ፣ ከዚም በተጨማሪ የከፈትናቸዉን Tabs Group ማረግ ያስችለናል ፣ Hide ያደረጋቹትን Tab ደግሞ በፈለጋቹት ሰአት Unhide ማረግ ትችላላቹ ፣ በተለይ ለተማሪዎች ፣ ሪሰርቸሮች እንደምትጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለዉ !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#Incognito_Mode
Incognito Mode የምንጠቀም ከሆነ invincible የምንሆን ይመስላቹዋል ? የኛን IP Address ፣ ዌብሳይቶች ዉስጥ ገብተን የምንሰራቸዉን ነገሮች ስለማይደብቅልን Incognito Mode መጠቀማችን Invincible አያደርገንም ፣ Incognito Mode የሚጠቅመዉ በአንድ ዌብሳይት ላይ ከአንድ አካዉንት በላይ Login ማድረግ ከፈለግን ( አንድ ኖርማል Tab ላይ አንድ Incognito tab ላይ ) ፣ ሰርች ያረግነዉ History browseru ላይ እንዳይታይ ከፈለግን ነዉ ። ሙሉ በሙሉ Invincible መሆን ከፈለጋቹ ሌሎች Encrypted Browsers መጠቀም ትችላላቹ እንደ Brave ፣ Tor ፣ DuckDuckGo ያሉትን ፣ እነዚህ ዌብሳይቶች ላይ Browse በምታረጉበት ወቅት የበለጠ Secure , በISP ( Local Internet Service Providers ልክ እንደ Ethio-telecom አይነት ) Monitor አትደረጉም ፣ ሀከሮችም እናንተን Monitor ማረግ ይከብዳቸዋል ፣ በተለይ Tor Browser ብዙ Layer of Protection እና Privacy ስላለዉ በሀከሮችም ይበልጥ ይመረጣል!
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#Prosthetic_arm
በ2020, David Gathu እና Moses Kinuya የሚባሉ ኬንያዉያን Bio - Robotic Prosthetic Arm ሰሩ ይህም በተለያዩ ጉዳት እጃቸዉን ላጡ ሰዎች ተተኪ እጅ ሲሆን የምንቆጣጠረዉም በጭንቅላታችን ነዉ ፣ ከጭንቅላታችን የሚመጣዉን Brain signals ወደ electric current በመቀየር የሮቦቲክ እጁ የተለያዩ ነገሮችን እንዲያረግ ያስችላል ለምሳሌ እቃዎችን መያዝ ፣ በር መክፈት ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶችን መጠቀም ያስችላል ። ይሄ የሰሩት የProsthetic arm ፕሮቶታይፕ በተለያዩ የወዳደቁ እንጨቶችን ፣ ኤሌክትሮኒክሶች የሰሩት ሲሆን በብዙ ሰዉ በኩልም አድናቆት ማግኘት ችለዋል !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#USB_Ruby_Ducky
ከላይ በፎቶ የምታዩት USB Ruby Ducky ይባላል ፣ ኖርማል የምንጠቀመዉ Flash ይመስላል እንደምታዩት ነገር ግን ከምታስቡት በላይ በጣም አደገኛ flash ነዉ ፣ ይሄን flash በኮምፒተራቹ ላይ በምትሰኲበት ጊዜ External Keyboard የሰካቹ ነዉ ኮምፒተራቹ የሚመስለዉ ነገር ግን በመብረቅ ፍጥነት በዉስጡ ያሉትን ስክሪፕቶች execute አድርጎ ኮምፒተራቹን ሀክ ያረገዋል ፣ ለምሳሌ የናንተን በChrome ላይ Save የተደረጉ ፖስወርዶችን ይሰርቃል ፣ Malware ኮምፒተራቹ ላይ ይጭናል ፣ የሚገርመዉ ይሄን ሁላ ሲያደርግ ምንም ኢንተርኔት አያስፈልገዉም አብዛኞቹ Antivirus's ይሄን Flash Detect ማረግም አይችሉም !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#USB_Ruby_Ducky
ከላይ በፎቶ የምታዩት USB Ruby Ducky ይባላል ፣ ኖርማል የምንጠቀመዉ Flash ይመስላል እንደምታዩት ነገር ግን ከምታስቡት በላይ በጣም አደገኛ flash ነዉ ፣ ይሄን flash በኮምፒተራቹ ላይ በምትሰኲበት ጊዜ External Keyboard የሰካቹ ነዉ ኮምፒተራቹ የሚመስለዉ ነገር ግን በመብረቅ ፍጥነት በዉስጡ ያሉትን ስክሪፕቶች execute አድርጎ ኮምፒተራቹን ሀክ ያረገዋል ፣ ለምሳሌ የናንተን በChrome ላይ Save የተደረጉ ፖስወርዶችን ይሰርቃል ፣ Malware ኮምፒተራቹ ላይ ይጭናል ፣ የሚገርመዉ ይሄን ሁላ ሲያደርግ ምንም ኢንተርኔት አያስፈልገዉም አብዛኞቹ Antivirus's ይሄን Flash Detect ማረግ አይችሉም !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#Lucy_Guo
የScale AI CEO የነበረችዉ Lucy Guo, Coding መማር የጀመረችዉ ገና Teenager አየነበረች ነዉ ፣ እናም የተለያዩ Game ቦቶችን Develop በማድረግ ገና በልጅነቷ ስራ በመስራት ይከፈላት ነበር ፣ ዪንቨርስቲም በCarnegie Mellon እስከ 2014 Computer Science ተምራ ከThiel Fellowship (ወጣቶችን ከTraditional ትምህርት ይልቅ Entrepreneurship እንዲሰሩ የሚያበረታታ ተቋም) $100,000 በማግኘቷ Drop out አደረገች ፣ ከዛም ( Facebook > Quora > Snapchat ) Internship ከሰራች ቡሃላ በ2016 ከAlexandr Wang ጋር Scale AI የሚባለዉን መሰረቱ ፣ ከዛም በ2018 በሁለቱ መካከል አለመስማማት ተነሳ እና ከScale AI ለቀቀች ፣ ከዛም ቡሃላ passes የሚባል Content Creatorsን Monetization ላይ የሚረዳ Platform ሰራች ይህም Platform አሁን ላየ $150 million valuation አለዉ ፣ የሚገርመዉ Lucy Guo ከScale AI በምትለቅበት ወቅት ያላትን ድርሻ (5%) አልሸጠችዉም ነበር ይህም አሁን ላይ $1.25 Billion ሲሆን በForbes ላይም ከዚህ በፊት በTaylor Swift ተይዞ የነበረዉን THE YOUNGEST SELF MADE FEMALE BILLIONAIRE መዉሰደ ችላለች!
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#Scale_AI
Scale AI በአለማችን ትልቅ ከሚባሉት Data Process ከሚያረጉ ካምፖኒዎች አንዱ ሲሆን ለOpenAI ፣ Meta ፣ US Military በጣም ብዙ ዳታዎችን Label ፣ Organize ፣ አድርጎ በማዘጋጀት የተለያዩ AI ሞዴሎችን እንዲያሰለጥኑ ይረዳቸዋል ፣ ይሄ ድርጅት በአሁኑ ሰአት 25$ Billion Valuation (ዋጋ) ያለዉ ሲሆን የተመሰረተዉም በ2016, Alexander Wang እና Lucy Go በተባሉ College dropouts ነበር የተሰራዉ ፣ አሁን ላይ Alexander Wang ካምፖኒዉን እንደ CEO እያገለገለ የሚገኝ ሲሆን Lucy Go ግን በ2018 ከScale Ai ባለመስማማት ምክንያት ልትለቅ ችላለች !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#Image_Processing
Image Processing Software በስልካችን የምናነሳቸዉን ፎቶዎች የሚያሻሽልልን ሲሆን ፣ የፎቶዎችን Sharpness ፣ Lighting ፣ ከለሮችን በማመጣጠን የተሻሉ ፎቶዎችን አንድናነሳ ይረዳናል ። አሁን ላይ ያሉት ሁሉም ስማርት ስልኮች Image Processing Software ያላቸዉ ሲሆን ነገር ግን የሁሉም ስልኮች Image Processing Software አንድ አይነት አይደለም ፣ አሁን ላይ አሪፍ የሚባሉት Image Processing Softwares Qualcomm Snapdragon ፣ Apple A Series ፣ Google Tensor ፣ Samsung Exynos ፣ MediaTek Dimensity ናቸዉ !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#Pixel_Size
Pixel Size ማለት በካሜራ ሴንሰሩ ላይ ያሉት የእያንዳንዱ Pixel መጠን ሲሆን የሚለኩትም በmicrometer(µm) ነዉ ፣ የእነዚህ Pixel Size በጨመረ ቁጥር መቀበል የሚችሉት የብርሀን መጠንም ይጨምራል ፣ ይህም ትንሽ ብርሀን ባለበት ቦታ ላይ የተሻለ(የጠራ) ፎቶ እንድናነሳ ያስችለናል ፣ የማንኛዉንም ስልክ የካሜራ ሴንሰር Pixel Size ለማወቅ GSMARENA ወይም DXOMARK ላይ በመግባት የስልኩን ሞዴል Search በማድረግ ካገኛቹት ቡሃላ Camera የሚለዉ Specification ስር 0.6µm የሚል አይነት ካገኛቹ የPixel sizu ሲሆን ፣ 1µm - 1.3µm (አሪፍ የሚባል ነዉ ) ግን ከ1.4µm ከሆነ በጣም አሪፍ እና የተሻለ የPixel Size ነዉ
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#SensorSize
የካሜራ Sensor Size ትናንት እንዳልኩዋቹ የአንድን ስልክ የካሜራ ጥራት ከሚወስኑት አንዱ ሲሆን የካሜራ Sensor ፎቶ በምናነሳበት ጊዜ ብርሀንን የሚቀበልልን የካሜራ አካል ሲሆን የሴንሰሩ መጠንም ምን ያክል ብርሀንን እንደሚቀበል ይወስናል ይህም የፎቶዉ ጥራት ላይ ተፅእኖ የሚኖረዉ ሲሆን ፣ የማንኛዉንም አይነት ስልክ Sensor Size ለማወቅ በቀላሉ ወደ GSMARENA በመግባት የስልኩን ሞዴል Search በማድረግ ስልኩን ካገኛቹት ቡሃላ የስልኩ ሙሉ Specification ይመጣላችዋል ከዛም Camera ከሚለው ስር Sensor Size የሚል ይኖራል ወይም ልክ እንደዚ < 1/1.56" > አይነት ቁጥር ይኖራል ይሄ ወደ 1 የተጠጋ ከሆነ የተሻለ ወይም ከዛ በላይ ከሆነ የተሻለ Sensor Size ነዉ !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#MegaPixel
የአንድን ስልክ የካሜራ ጥራት ለማወቅ የስልኩን ካሜራ Megapixel ብቻ ማወቅ የሚበቃ ይመስላችሁዋል? ምንም ያክል MegaPixel የፎቶ ጥራት ላይ አስተዋጽኦ ቢኖረዉም የአንድን ስልክ የካሜራዉን Megapixel ማወቅ ብቻ የስልኩ ካሜራ አሪፍ ነዉ ለማለት በቂ አይደለም ፣ ከMegapixel በተጨማሪ ማወቅ ያለባቹ የካሜራዉን Sensor Size ፣ Lens Quality ፣ Pixel Size ፣ እና Image Processing ሶፍትዌር ካለዉ ፣ እነዚህን ማወቅ በስልካቹ የካሜራ ጥራት ላይ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እንድትተማመኑ ይረዳችዋል ። እንዴት እያንዳንዱን ማወቅ እንደምትችሉ እንድሰራላቹ ከፈለጋቹ ፍላጎታቹን በReact 👍 , 🔥 አሳዩኝ
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#Tech+
ሰላም እንዴት ናቹ? በዚህ ሳምንት በቻናሉ ላይ የተለቀቁትን ኮንተንቶች (contents) እንዴት አያችሁት ፣ የቱ ተመቻቹ ፣ ይጨመር የምትሉት ኮንተንትም ካለ ኮመንት ላይ አሳዉቁኝ የናንተ ሀሳብ ከዚህም የተሻለ ኮንተንት ለመልቀቅ ይረዳናል
Privately መላክ ከፈለጋቹ ደግሞ በቦታችን በኩል መላክ ትችላላቹ
✨ Tech+ Support Bot ✨
781
#Gebeya
Gebeya ከኢትዮጵያ በY Combinator (አዳዲስ ካምፓኒዎችን በFunding, እና በተለያዩ ነገሮች የሚደግፍ International ካምፖኒ ) የተደገፈ የመጀመርያዉ ካምፓኒ ነዉ ፣ ይሄ ድርጅት የአፍሪካን ፍሪላንሰሮች (Freelancers) ከተለያዩ ትላልቅ ድርጅቶች ጋራ የሚያገናኝ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የተለያዩ Educational ፕሮግራምችን በመስጠት አፍሪካ በቴክኖሎጂዉ ላይ ያላትን የወደፊት ተፅእኖ ለማሳደግ እየሰራ ያለ ድርጅት ነዉ ። በቅርቡም ከMicrosoft ጋር በመተባበር የMicrosoft Azure እና AI ከ300,000 ለሆኑ አፍሪካኖች ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል ፣ አሁን ላይም ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በኬንያ እና በሴኔጋል ቢሮ ከፍተዋል !!
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
781
#Wifi_Pineapple
ይሄ WiFi - Pineapple የሚባለዉ መሳሪያ Hak5 በሚባል ካምፓኒ የተሰራ ሲሆን በዋናነት የWifi - Networkን ደህንነት ለመፈተሽ የተሰራ ነዉ ፣ ነገር ግን ይሄ መሳርያ በBlack Hackers እጅ ከገባ በጣም ከባድ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ። ከነዚህም ዉስጥ እናንተ ከዚህ በፊት ትጠቀሙት የነበሩትን WiFi እነሱ ባይኖሩም በመምሰል ከዚህ WiFi pineapple ከሚባለዉ ኮኔክት ታረጋላቹ ይህም የናንተን ስልክ ሙሉ በሙሉ በሚባል መቆጣጠር ያስችላል ፣ የናንተንም መረጃዎች ልክ እንደ ፖስወርድ ያሉትን ይጠልፋል ወደ Fake ዌብሳይቶችም Redirect በማድረግ ለምሳሌ Facebookን ወደሚመስል ዌብሳይት Redirect በማድረግ Login Information ይዘርፍባቹዋል በአጠቃላይ ይሄ መሳርያ በጣም አደገኛ ነዉ !
✨ #Share ✨
Source | English | Amharic
