en
Feedback
Tech +(ET)

Tech +(ET)

Open in Telegram

ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together

Show more
Buy Ad
780
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-130 days
Posts Archive
ሰላም ቤተሰብ 👋 ለቀጣይ ሁለት ሳምንታት Final ፈተና ስለምንጀምር ምንም አይነት ፖስት አልፖስትም ፣ ከFinal ቡሃላ በአሪፍ አሪፍ ኮንተንቶች የምመለስ ይሆናል እስከዛም መልካም ጊዜ ለሁላቹም
ሰላም ቤተሰብ 👋 ለቀጣይ ሁለት ሳምንታት Final ፈተና ስለምንጀምር ምንም አይነት ፖስት አልፖስትም ፣ ከFinal ቡሃላ በአሪፍ አሪፍ ኮንተንቶች የምመለስ ይሆናል እስከዛም መልካም ጊዜ ለሁላቹም ይሁንላቹ 🙌            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Everest_Mountain በEverest ተራራ ላይ WiFi እንዳለ ታዉቃላቹ ፣ በ2010 Everest link የሚባል የTelecom ድርጅት Everest ተራራ ላይ በሚገኙት Base ካምፖች ላይ ተ
#Everest_Mountain በEverest ተራራ ላይ WiFi እንዳለ ታዉቃላቹ ፣ በ2010 Everest link የሚባል የTelecom ድርጅት Everest ተራራ ላይ በሚገኙት Base ካምፖች ላይ ተራራ ወጪዎች ያሉበትን Status (ሁኔታ) ለጓደኞቻቸዉ ፣ ለቤተሰቦቻቸዉ ለማሳወቅ እንዲያስችላቸዉ የኢንተርኔት አገልግሎት የገጠመ ሲሆን ፣ ይሄም ከአለማችን ከፍተኛዉ የኢንተርኔት አገልግሎት የሚሰጥበት ከፍታ ያስብለዋል            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Phia የቢልጌትስ ልጅ Phoebe ከኮሌጅ ጓደኛዋ ጋር በመሆን Phia የሚባል የልብሶችን ፣ የጌጣጌጦችን ዋጋ ከተለያዩ ኦንላይን መሸጫዎች Analyze የሚያረግ AI Powered shopping ፕላ
#Phia የቢልጌትስ ልጅ Phoebe ከኮሌጅ ጓደኛዋ ጋር በመሆን Phia የሚባል የልብሶችን ፣ የጌጣጌጦችን ዋጋ ከተለያዩ ኦንላይን መሸጫዎች Analyze የሚያረግ AI Powered shopping ፕላትፎርም ሰሩ ፣ ይሄንን ለመስራት የተነሳሱት የቢል ጌትስ ልጅ Phoebe በ500$ የሚሸጥ ልብስ ሌላ ቦታ በ$150 ሲሸጥ በማየቷ ነዉ ፣ ፕላትፎርሙ ከ40,000 በላይ ዌብሳይቶች ላይ ያሉትን የልብስ ፣ የጌጣጌጥ ዋጋ በማነፃፀር በተሻለ ዋጋ የሚሸጡትን ልብሶች ጌጣጌጦች የሚያገኝልን ነዉ ፣ ፕላትፎርሙም ከKris Jenner , Sara Blakely እና Joanne Bradford $500k funding ሊያገኝ ችሏል            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#BRCK Brck በ2013 በኬንያ ኢንጂነሮች የተቋቋመ Wifi router የሚያመርት ካምፖኒ ሲሆን ፣ ይሄ ድርጅት የሚያመርተዉ BRCK የተባለዉ ራዉተር በአፍሪካ ባሉ ገጠራማ እና ምንም ኢንተርኔት
#BRCK Brck በ2013 በኬንያ ኢንጂነሮች የተቋቋመ Wifi router የሚያመርት ካምፖኒ ሲሆን ፣ ይሄ ድርጅት የሚያመርተዉ BRCK የተባለዉ ራዉተር በአፍሪካ ባሉ ገጠራማ እና ምንም ኢንተርኔት በማይገኝባቸዉ ቦታዎች ኢንተርኔት ማግኘት የሚያስችለን ነዉ ፣ ራዉተሩን ይዞ ለመንቀሳቀስ ምቹ የሆነ ሲሆን የ 8 ሰአት ባትሪ ቆይታ እና እስከ 20 ሰዎች በአንድ ጊዜ ማስጠቀም የሚያስችል ነዉ ፣ በተጨማሪ ይሄ ራዉተር አሁን እንደምንጠቀማቸዉ ራዉተሮች ፍጥነት የሌለዉ ሲሆን ኢንተርኔት የማይገኘባቸዉ ቦታዎች ላይ ኢንተርኔት Access እንዲኖር ነዉ በዋናነት የተሰራዉ            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Macs ብዙ ጊዜ Mac ላፕቶፖች ቫይረስ አይገባባቸዉም ሲባል እንሰማለን ፣ እዉነታዉ ግን ምንም ያክል የMac Security አሪፍ ቢሆንም በተለያዩ ቫይረሶች (Malwares, Trojans) ሊጠቁ
#Macs ብዙ ጊዜ Mac ላፕቶፖች ቫይረስ አይገባባቸዉም ሲባል እንሰማለን ፣ እዉነታዉ ግን ምንም ያክል የMac Security አሪፍ ቢሆንም በተለያዩ ቫይረሶች (Malwares, Trojans) ሊጠቁ ይችላሉ ፣ ይሄ Myth የመጣው ድሮ አብዛኛዉ ሰዉ የWindows ተጠቃሚ ስለነበር ከMac ይልቅ የWindows ተጠቃሚ ነበር ለተለያዩ ቫይረሶች እና Cyber Threats ተጋላጭ የነበረዉ ፣ አሁን ላይ ግን የMac ተጠቃሚዎች እየበዙ በመምጣታቸዉ ለቫይረሶች እና ለተለያዩ Cyber threats ተጋላጭ መሆን ችለዋል            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Jumia Jumia በ2012 Jeremy Hodara እና Sacha Poignonnec በተባሉ ሰዎች የተመሰረተ የE-commerce ፕላትፎርም ሲሆን የአፍሪካዉ Amazon በመባልም ይጠራል ፣ Jumia
#Jumia Jumia በ2012 Jeremy Hodara እና Sacha Poignonnec በተባሉ ሰዎች የተመሰረተ የE-commerce ፕላትፎርም ሲሆን የአፍሪካዉ Amazon በመባልም ይጠራል ፣ Jumia E-commerce በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚገኝ ሲሆን በ2019 በNew York Stock Exchange ላይ በመዉጣት የመጀመርያዉ የአፍሪካ Startup ድርጅት ሊሆን ችሏል ፣ Jumia ከOnline ገበያነት በተጨማሪ ለተለያዩ የአፍሪካ ገበያዎች የሚሆን የክፍያ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን የአፍሪካ ካምፖኒዎች ከሀገር አልፎ በአለም ደረጃ ስኬታማ መሆን እንደሚችሉ ያሳየ ድርጅት ነዉ            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Biggest_Bug_Bounty እስካሁን ባለዉ መረጃ ትልቁ የተከፈለዉ Bug Bounty Reward 10 Million Dollar ሲሆን ፣ Satay0x የተባለ Security Researcher በ2022
#Biggest_Bug_Bounty እስካሁን ባለዉ መረጃ ትልቁ የተከፈለዉ Bug Bounty Reward 10 Million Dollar ሲሆን ፣ Satay0x የተባለ Security Researcher በ2022 wormhole Crypto bridge ላይ ባገኘዉ አደገኛ የSecurity ክፍተት አማካኝነት Immunefi በተባለዉ Bug Bounty በሚለቀቅበት Platform በኩል 10 million dollar መሸለም ችሏል ፣ ይሄ ችግር በጊዜ ባይገኝ ኖሮ በጣም ትልቅ Financial loss ያጋጥም ነበር            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Bug_Bounty Bug Bounty Program የተለያዩ ካምፖኒዎች በሲስተማቸዉ ወይም በሶፍትዌራቸዉ ዉስጥ የSecurity ችግር ካለ White ሀከሮች Scan እንዲያረጉት በመፍቀድ የSecurity
#Bug_Bounty Bug Bounty Program የተለያዩ ካምፖኒዎች በሲስተማቸዉ ወይም በሶፍትዌራቸዉ ዉስጥ የSecurity ችግር ካለ White ሀከሮች Scan እንዲያረጉት በመፍቀድ የSecurity ችግር ፈልገዉ ካገኙ የሚሸልሙበት ፕሮግራም ነዉ ፣ እነዚህ ሀከሮች ያገኙትን Security ችግር Fix በማድረግ እንደ ችግሩ እና እንደ ካምፖኒዉ ከ100$ እስከ Million Dollars ማግኘት የሚችሉበት ፕሮግራም ነዉ ፣ ይሄ ፕሮግራም ሀከሮች ያላቸዉን ልምድ በLegal መንገድ እንዲጠቀሙበት የሚረዳ ሲሆን በአፍሪካ ዉስጥ ያሉ ሀከሮችም እዚህ ፕሮግራም ላይ በመስራት ላይ ይገኛሉ ፣ በሀገራችንም ውስጥ እዚህ ላይ ከሚሰሩ የተለያዩ ሰዎች ዉስጥ አንዱ Rafa Sec ሲሆን በዚህ ነገር ላይ ፍላጎት ያላቹ የሱን ቻናል ከስር ስለምለቅላቹ Join ማረግ ትችላላቹ            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Vulcan_Robot Amazon Vulcan የሚባል በእቃ ማከማቻዉ (Warehouse) ዉስጥ የመጀመርያ የሆነዉን መዳሰስ የሚችል ሮቦት ሰራ ፣ ይሄ ሮቦት የተለያዩ ሴንሰሮቹን እና የተገጠመለትን AI በመጠቀም ልክ እንደ ሰዉ በተለያዩ የAmazon እቃ ማካመቻ (Warehouses) ዉስጥ ያሉትን እቃዎች ከቦታ ቦታ ማንቀሳቀስ ፣ Manage ማድረግ የሚችል ሮቦት ሲሆን ለተለያዩ እቃዎችም የአያያዝ ጥንካሬዉን መቀያየር የሚችል ሮቦት ነዉ ፣ አሁን ላይ ይሄ ሮቦት በተለያዩ የAmazon Warehouses ዉስጥ እየሰራ ሲሆን በቅርቡም Europe ዉስጥ ባሉት የAmazon ማከማቻዎች ዉስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተብሏል            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Drone_Racing በዚህ ወር Abu Dhabi ዉስጥ በተካሄደዉ በAI እና በሰዉ መካከል በተደረገ የ170meter Drone Racing ዉድድር በMicro Air Vechile Lab የተሰራዉ AI Powered drone ዉድድሩን በ17 Second ብቻ በማሸነፍ World Champion መሆን የቻለ ሲሆን በዉድድሩ ዉስጥም የነበረዉ ፍጥነት 95.8km/h የነበረ ሲሆን ዉድድሩንም ማሸነፍ የቻለዉ በፊትለፊት ካሜራዉ እና በተገጠሙለት ሴንሰሮች ብቻ ሲሆን ምንም አይነት የሰዉ ቁጥጥርም አልነበረዉም            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Airplane_Mode አብዛኞቻቹ የምታዉቁት Airplane Mode 2002 - 2003 አካባቢ ነበር በስልኮች ላይ ልክ እንደ አንድ Feature የተዋወቀዉ ፣ ይሄ Feature ምንም ያክል አሁን የ
#Airplane_Mode አብዛኞቻቹ የምታዉቁት Airplane Mode 2002 - 2003 አካባቢ ነበር በስልኮች ላይ ልክ እንደ አንድ Feature የተዋወቀዉ ፣ ይሄ Feature ምንም ያክል አሁን የምንጠቀመዉ Distraction ለመቀነስ ፣ ባትሪ ለመቆጠብ ፣ እንዲሁም ለPrivacy ቢሆንም በዋናነት ይሄ Feature ስልካችን ዉስጥ የተጨመረበት ምክንያት በአውሮፕላን በምንሄድበት ወቅት ከስልካችን የሚወጡት ሲግናሎች (Signals) ከአዉሮፕላን ተቆጣጣሪ ራድዮች ጋር እንዳይጋጭ ሲሆን ከስልኮች በNokia ነዉ መጀመርያ ይሄ Feature የተጨመረዉ            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#SIM_SWAPPING SIM SWAPPING ስካመሮች / ሀከሮች የናንተን Personal Information ከሚያገኙበት አንዱ መንገድ ሲሆን ፣ መጀመርያ ስካመሮች እናንተ SIM ወዳወጣቹበት Teleco
#SIM_SWAPPING SIM SWAPPING ስካመሮች / ሀከሮች የናንተን Personal Information ከሚያገኙበት አንዱ መንገድ ሲሆን ፣ መጀመርያ ስካመሮች እናንተ SIM ወዳወጣቹበት Telecom በመደወል እናንተን በመምሰል ሲማቸዉ እንደጠፋ እና በናንተ ስልክ ቁጥር አዲስ ሲም እንደሚፈልጉ አርገዉ ያጭበረብራሉ ከዛም ከተሳካላቸዉ የናንተን ሲም በመጠቀም የተለያዩ የናንተን ባንክ አካዉንት ፖስወርድ Reset ማረግ የተለያዩ Social ሚድያዎቻቹን አካዉንት ፖስወርድ Reset በማድረግ የናንተን ብር ፣ Personal information መዝረፍ ይችላሉ ፣ ይሄ ነገር በሌሎች ሀገራት በጣም Common የሆነ ስርቆት ሲሆን በእኛ ሀገር ግን የEthio Telecom ሲም በሚጠፋብን ጊዜ አዲስ ለማዉጣት በአካል መገኘት አለብን ስለዚህ በዚህ መንገድ የኛ Personal Information መሰረቅ እድሉ አነስተኛ ነዉ ግን ማወቃቹ አይከፋም በሚለዉ ነዉ Share ያረኩላቹ            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#ColdHubs ColdHubs በናይጄርያ ዉስጥ በገበያ አካባቢ እና ግብርና ቦታዎች የሚገኝ ፀሀይ ብርሀንን በመጠቀም የገበሬዎች እና የነጋዴዎች ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች እንዳይበላሹ የሚያቆይ ፍሪጅ
#ColdHubs ColdHubs በናይጄርያ ዉስጥ በገበያ አካባቢ እና ግብርና ቦታዎች የሚገኝ ፀሀይ ብርሀንን በመጠቀም የገበሬዎች እና የነጋዴዎች ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች እንዳይበላሹ የሚያቆይ ፍሪጅ ሲሆን ፣ በቀን ትንሽ ክፍያ በማስከፈል ፍራፍሬዎችንና አትክልቶች ከ 2 - 21 ቀን ሳይበላሹ እንዲቆይ ያደርጋል ፣ ይሄም ColdHubs የምግብ ብክነትን በመቀነስ የነጋዴዎችን እና ገበሬዎችን ትርፍ ማሻሻል የቻለ Invention ሲሆን በናይጄርያ ዉስጥም ከ58 በላይ Coldhubs ያሉ ሲሆን ከ13,800Kg በላይ ምግቦችም ሳይበላሹ እንዲቆዩ ረድቷል            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Recycle_Bin Recycle bin ዉስጥ የነበረ File Delete ቢደረግ እንደገና የምታገኙት ይመስላችዋል ? Recycle Bin ዉስጥ የነበረን File Delete ብናረግ እንደገና ለማግኘት
#Recycle_Bin Recycle bin ዉስጥ የነበረ File Delete ቢደረግ እንደገና የምታገኙት ይመስላችዋል ? Recycle Bin ዉስጥ የነበረን File Delete ብናረግ እንደገና ለማግኘት የተለያዩ ሶፍትዌሮች ያሉ ሲሆን ከነዚህም ዉስጥ አንዱ Recuva ሲሆን የተለያዩ Delete ያረግናቸዉን ፋይሎች Recover ማረግ የሚያስችለን Software ነዉ ፣ ነገር ግን ይሄ Software Recover የሚያረጋቸዉ ፋይሎች ላይ Limitation ያለዉ ሲሆን በቅርብ የተደለቱ ፋይሎችን ፣ Hard Drive ላይ የነበሩ ፋይሎችን Recover ማድረግ የሚያስችለን Software ነዉ            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Flutterwave Flutterwave በናይጄርያ የሚገኝ Fintech ካምፖኒ ሲሆን በ2016 Iyinoluwa Aboyeji, Olugbenga Agboola, እና Adeleke Adekoya በሚባሉ ናይጄ
#Flutterwave Flutterwave በናይጄርያ የሚገኝ Fintech ካምፖኒ ሲሆን በ2016 Iyinoluwa Aboyeji, Olugbenga Agboola, እና Adeleke Adekoya በሚባሉ ናይጄሪዊዎች ነዉ የተመሰረተዉ ፣ ይሄ ካምፖኒ በዋናነት የተመሰረተዉ ኦንላይን ክፍያዎችን ለማፋጠን እና ለማሻሻል ሲሆን ከ30+ በላይ አፍሪካ ሀገሮች ውስጥም አየሰራ ያለ ተቋም ነዉ ፣ ከተለያዩ የዉጭ ድርጅቶች (International Company's) ጋር በመተባበርም የአፍሪካን Digital Payment መቆጣጠር ችለዋል ፣ በ2022 የዚህ ካምፖኒ Valuation ከ$3 Billion Dollar በላይ ማለፍ የቻለ ሲሆን ይሄም Flutterwave Unicorn ካምፖኒ ለመባል አስችሎታል            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

sticker.webp0.26 KB

#Bank_Heist በ2016 የባንግላዲሽ ብሔራዊ ባንክ $101 Million Dollar ከNorth Korea ናቸዉ ተብሎ በሚታሰቡ ሀከሮች ሀክ ተደርጎ ነበር ፣ እነዚህ ሀከሮች መጀመርያ Malware
#Bank_Heist በ2016 የባንግላዲሽ ብሔራዊ ባንክ $101 Million Dollar ከNorth Korea ናቸዉ ተብሎ በሚታሰቡ ሀከሮች ሀክ ተደርጎ ነበር ፣ እነዚህ ሀከሮች መጀመርያ Malware በመጠቀም ወደ ባንኩ ኔትዎርክ Infiltrate ካደረጉ ቡሃላ ለሳምንታት በባንኩ ዉስጥ ያለዉን እንቅስቃሴ በማጥናት 35 transfer request በመጠቀም $1 Billion Dollar ሀክ ለማድረግ አቀዱ ፣ ነገር ግን ከባንኩ ወደ Siri Lanka እና Philippines $101 Million Dollar ካስተላለፉ ቡሃላ አንድ Transfer Request ላይ "foundation" ከማለት ይልቅ "fandation" በማለታቸዉ ጥርጣሬ ፈጥሮ ባንኩ ተጨማሪ $850 Million Dollar ከመዘረፍ ተረፈ ፣ ከተዘረፈዉም $101 Million Dollar ወደ Siri Lanka የተላከዉን $20 Million Dollar ባንኩ ማስመለስ የቻለ ሲሆን ወደ Philippines ከተላከዉ $81 Million Dollar ደግሞ $18 Million Dollar ብቻ ነዉ ሊያስመልሱ የቻሉት            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Skype Microsoft ከ23 አመት ቡሃላ Skypeን ዘጋ Skype ፕላትፎርም በ2003 ነበር አገልግሎት መስጠት የጀመረዉ በጊዜዉ ከአንድ ሀገር ወደ ሌላ ሀገር ተደዋዉሎ ለማዉራት በጣም ዉድ ነበ
#Skype
Microsoft ከ23 አመት ቡሃላ Skypeን ዘጋ
Skype ፕላትፎርም በ2003 ነበር አገልግሎት መስጠት የጀመረዉ በጊዜዉ ከአንድ ሀገር ወደ ሌላ ሀገር ተደዋዉሎ ለማዉራት በጣም ዉድ ነበር ፣ ነገር ግን Skype Internetን ብቻ በመጠቀም ሰዎች ከሀገር ዉጪ ካሉ ቤተሰብ ፣ ጓደኞች ጋር እንዲገናኙ አስችሏችዋል ። ነገር ግን ከጊዜ ቡሃላ ሌሎች ፕላትፎርሞች ልክ እንደ Zoom ፣ WhatsApp ያሉት መምጣት ሲጀምሩ የSkype ተጠቃሚዎች ቀስ በቀስ መቀነስ ጀመሩ ምክንያቱም እነዚህ ፕላትፎርሞች ከSkype የተሻለ ፍጥነት ፣ User experience አላቸዉ ። ይሄንንም የSkype ተጠቃሚ መቀነስ ተከትሎ Microsoft May 5, 2025 ላይ Skypeን ከ23 አመት ቡሃላ ሊዘጋ ችሏል !            ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic

#Samsung Samsung May 13, አዲሱን Samsung S25 edge በVirtual Unpacked Event እንደሚያስተዋውቅ ይፋ አርጉዋል ፣ ይሄ ስልክም እስካሁን ሳምሰንግ ከሰራቸዉ ስልኮች S
#Samsung Samsung May 13, አዲሱን Samsung S25 edge በVirtual Unpacked Event እንደሚያስተዋውቅ ይፋ አርጉዋል ፣ ይሄ ስልክም እስካሁን ሳምሰንግ ከሰራቸዉ ስልኮች Slimmest እንደሆነ የተነገረለት ሲሆን 5.85mm የጎን ዉፍረትም አለዉ ። በዉስጡም Qualcomm Snapdragon 8 Lite chip የተገጠመለት ሲሆን በ12GB Ram እና በ256GB ወይም 512GB Storage አማራጫ ያለዉ ሲሆን ይሄ ስልክም መጀመርያ ገበያ ላይ የሚዉለዉ በSouth Korea እና China ሲሆን ከMay 21 ቡሃላ ደግሞ በUSA እና CANADA ዉስጥ መሸጥ ይጀምራል ፣ ዋጋዉ Officially ባይነገርም ከ$1000 - $1300 ይሆናል ተብሎ ይገመታል !           ✨#Share ✨ SourceEnglish  |  Amharic