𝑒𝑥𝑜 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑🛸
Open in Telegram
This thoughtful mind made me Exo-world🧡 for more~ @verses_can_heal ✨ ~ @forgiven_young💞💫
Show more331
Subscribers
-124 hours
-37 days
-630 days
Posts Archive
331
"ሰው ሁሉ የመናገር ነፃነቴን ተቀማሁ እያለ ይጮኻል፤ማንም የማይነካበትን የማሰብ ነፃነቱን ግን አይጠቀምበትም።"soren Kierkegaard🩶
331
ገብረ ክርስቶስ ደስታ በስዕሎቹ ዉስጥ ክብ እየሰራ የሚገልፃቸዉ ሃሳቦች ምክንያታቸዉን በወቅቱ ሀሳቡን ላልተረዱለት የሱ ዘመን ሃያሲያን እንዲህ በማለት ነበር ያስረዳቸዉ ፦
" ክብ ቅርፅ ለእኔ ይብዛም ይነስም ዓለም አቀፋዊ ቋንቋ ነዉ ። ዓለማችን ከጠፈር ላይ ሲመለከቷት ክዋከበት ጨረቃ እንዲሁም ሌሎች በእሷ ላይ የሚኖሩ ነገሮች ሁሉ ክብ ናቸዉ ። ለምሳሌ ፍራፍሬዎችን ተመልከቱ ... አብዛኞቹ ክብ ቅርፅ አላቸዉ ። ዉሃ የምድራችን 70 በመቶ እንደሸፈነ ታዉቃላችሁ በዉሃ ላይ አንዲት ጠጠር ብትጥሉ ዉሃዉ የሚፈጥረዉ ምስል ክቦችን ነዉ ። ለምን አራት ወይም ሶስት ማዕዘን አልሆነም ? ስለዚህም ዓለማችን በዉስጧ የተፈጠሩ ነገሮች ራሳቸዉን እንዲገልፁ ይብዛም ይነስም እንደምታዛቸዉ አምናለሁ ። በመጨረሻም ራሷን ሕይወትን ተመልከቱ ። ሕይወት ከምንም ትጀምራለች ። ምንም ትሆናለች ይህም የማያቋርጥ ክብ ነዉ ።"
©#ከፍልስፍና_ዓለም
331
"የምንኖረው ቀብር ከሟቹ ይበልጥ ፣ ሰርግ ከፍቅር ይበልጥ በሚያሳስብበት እና ቁሳዊ ነገሮች ከአእምሮ ብስለት ይበልጥ የሚከበርበት ዓለም ውስጥ ነው። ይዘቱን በሚንቅ የማሸጊያ ባህል ውስጥ ነው የምንኖረው።"ኤድዋርዶ ጋሊያኖ ©zephilosophy
331
መዝሙረ ዳዊት 91 ---------- 1፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። 2፤ እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።>>>❤️🔥
