en
Feedback
𝑒𝑥𝑜 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑🛸

𝑒𝑥𝑜 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑🛸

Open in Telegram

This thoughtful mind made me Exo-world🧡 for more~ @verses_can_heal ✨ ~ @forgiven_young💞💫

Show more
331
Subscribers
-124 hours
-37 days
-630 days
Posts Archive
የሁልጊዜ ነው ወዳድነትህ🥹❤️‍🩹

ከመዳፍህ ካልጠፋው ካወከኝ ይበቃኛል የተረሳሁ ሲመስለኝ መንፈስህ ያፀናኛል🔥❤️‍🩹 >>>🎧

I repeat እግዚአብሔር ብቻ ነው የልብ ወዳጅ🙌🏾❤️‍🩹

የሄደ ሰው ሁሉ የነበረበትን አይደለም የጠላ መፍሰስ ግድ ሆኖ እንጂ ያልቻሉት ሲሞላ
-ዘውድአክሊል🤎

የሆነውን ሁሉ የሆነው በአጋጣሚ አይደለም🥀

smn said " መረጋጋት መቻል ከእግዜር የሚሰጥ ነው"🔥

ራሱን ስለሆነ የሞተ የለም🩶

ዛሬም ቢሆን ነገ እግዚአብሔር ስላለ ተስፋ አንቆርጥም🙌🏾🔥

ሁላችንም ታሪካችን እንደ ተረት ከእለታት አንድ ቀን ጀምሮ ከእለታት አንድ ቀን ያበቃል፣ ህይወት ግን በበርካታ ግማሽ ቀናት የተሞላች መንገድ ናት...መኖር ማለት ደግሞ ይኽችኑ ግማሽነት ለመሙላት የሚደረግ ትግል ነው!🩶 Alex Abraham ❤️

እውነትም የሞተ ተጎዳ ህዝቤ መድባ ሁላ አይደል እንዴ ካርታ የምትጫወተው😭

"Idiocracy" ደደቦች ተጋብተው ደደብ ይወልዳሉ! በዝተው ተባዝተው ምድርን ይወርሳሉ! (አሌክስ አብርሃም) 2006  በዳይሬክተር ማይክ ጃጅ  የተሰራ የሳይንስ ልብ ወለድ ኮሜዲ ሲሆን፣ ዋናው ጭብጡ "የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታ በሂደት እየቀነሰ ቢሄድ ዓለማችን ምን ትመስላለች?" የሚል ነው። አስገራሚው ነገር ፊልሙ ቅልብጭ ያለ ትንቢት መሆኑ ነው። ​ ዝግመተ ለውጥ  ሲባል ሰምታችኋል መቸም ...የሰው ልጅ አካላዊም አዕምሯዊም እድገቱ እያደገ መሄድ ማለት ነው። Eugenics ይሉታል።  ግልባጩን ነው በዚህ ፊልም የምታዮት Dysgenics ነገሩን በቋንቋ ስርዓት ብዙም አንጠቀምበትም።  ፊልሙ የሚጀምረው ብልህና የተማሩ ሰዎች ልጅ ለመውለድ በጣም ሲጠነቀቁ እና ሲዘገዩ፣ በተቃራኒው ብዙም ግንዛቤ የሌላቸው ሰዎች ግን በብዛት መውለዳቸውን እንደሚቀጥሉ በማሳየት ነው። ማለት ...ደደብ ባልና ደደብ ሚስት ድል ባለ ሰርግ ብዙ ደደብ እልል እያለ ተጋብተው ስድስት ደደብ ልጆች ይወልዳሉ። ደህና ሰው ስለማይኖር  ደደብ በሆነ አስተማሪ ይማራሉ፣ የደደበ ማህበረሰብ ውስጥ ያድጋሉ፣ ይህም በትውልዶች ሂደት የሰው ልጅ አማካይ የአእምሮ ብቃት (IQ) እንዲቀንስ ያደርጋል ይላል። በፊልሙ ውስጥ የሚታየው የወደፊት ዓለም  በ2505  በትላልቅ ኮርፖሬሽኖች ቁጥጥር ስር የወደቀች ናት። (ገና ከአሁኑ ወድቃለች እነፌስቡክ፣ ቲክቶክ ወዘተ ) ሰዎች ማስታወቂያ የሚያዟቸውን ብቻ የሚያደርጉ፣ ሳይንስ እና እውነት የሚደክማቸው ፣ የማያነቡ የአመጋገብ ስርዓታቸው የተበላሸ እና ለጤና ጎጂ የሆኑ ነገሮችን ብቻ የሚመርጡ ይሆናሉ። ለምሳሌ፦ ተክሎችን በውሃ ፋንታ "Brawndo" በሚባል የስፖርት መጠጥ ለማጠጣት ሲሞክሩ ፊልሙ  ያሳያችኋል።  የቲቪ ፕሮግራሞች እና ፊልሞች ምንም ዓይነት ቁም ነገር የሌላቸው፣ በሰው መውደቅና መሰቃየት ላይ ብቻ የሚያተኩሩ ይሆናሉ። ቋንቋው ራሱ እየተበላሸ ሄዶ ሰዎች በምልክት እና በቀላል ቃላት ብቻ መግባባት ላይ ይደርሳሉ። በጣም ደደብ የሆኑ ሰወች በጣም ታዋቂ ይሆናሉ። እንደውም የሀገር መሪዎች ሳይቀሩ በዕውቀት ሳይሆን በታዋቂነት እና በሰውነት ግንባታ /Celebrity culture/ የሚመረጡበትን ሁኔታ ያሳያል።​ባጭሩ "Idiocracy" ሰዎች ለማሰብ እና ለመመራመር ያላቸውን ፍላጎት ትተው፣ በቴክኖሎጂ እና በምቾት ላይ ብቻ ጥገኛ ቢሆኑ ሊመጣ የሚችለውን ማህበራዊ ውድቀት በፈገግታ የሚያሳይ ፊልም ነው። ብዙዎች ፊልሙ ዛሬ በዓለማችን ላይ የሚታዩ አንዳንድ እውነታዎችን (ለምሳሌ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ እና የፖለቲካ ሁኔታዎች) አስቀድሞ ተንብዮአል ብለው ያምናሉ። እኔ እንዳየሁት አሳምሮ ተንብይዋል። ©አሌክስ አብረሃም 🩶

ሀገር አፈር ነው አፈርም ሰው❤️‍🩹 #reposted

'ጊዜ የለኝም' አይባልም ከተጠቀምንበት 1 ደቂቃ እንኳ ዋጋ አለው🌪

📌 የውሀ ጠብታ አለት ይሰብራል🔥

የሰው ማንነት በአጋጣሚ የመጣ አይደለም

ቡና ሳልጠጣ ስለማወራው ወሬ ተጠያቂ አይደለሁም 👐🏾❤️

የማያልፍ ምን አለ?
የማያልፍ ምን አለ?

God is Good ❤️
God is Good ❤️

They didn't leave God removed 'em🔥