ደማቅ ዱካዎች (ኢክራም ሰኢድ)
Open in Telegram
ብዙ የረገጥናቸው ትላንቶች አሉ ....አንዳንዶቹ ብቻ ዱካቸው ደምቆ ዛሬም አለ !
Show more208
Subscribers
No data24 hours
-47 days
+630 days
Posts Archive
Уезжайте из Питера. Я серьезно.
...если тусуетесь только на Невском проспекте и ничего не знаете кроме Эрмитажа и Дворцовой площади.
Фишка в том, что в Питере есть места в 100 раз круче, о которых знают только старожилы. И как раз о них пишут в канале — Питер сейчас.
Там собрали тысячу бюджетных способов развлечь себя: от секретных музеев и выставок до бесплатных ресторанов и небанальных мест для прогулок.
Подписывайтесь, чтобы не потерять: @piter_now
ያለነው መምሰል መሆን በሚመስልበት አለም ነው....ገፅታቸውን በምላሳቸው ቀባብተው ያሳመሩ፤ ቆዳቸውን እንደ እባብ አለስልሰው መርዛቸውን የሸፈኑ፤ በልቦቻቸው ያለውን ሹል ጩቤ አፋቸውን በሞላው ቅቤ ቀባብተው እያሳሳቁ ወግተው የእምባ ማቅ የሚያለብሱ ክፉወችም ጨለማ የሚመስሉ ብርሃን ሰዎችም ያሉባት...
በአጋጣሚ...ብቸኛው ጓደኛችን ብቸኝነታችን ይሆናል ለሰዎች ራሳችን የሰራነውን ብልጭታ ከጥርሳችን ስናሳይ ለሱ ግን ስብራታችንን አስዳሰን እንባችንን እናካፍለዋለን በራሱ ቋንቋ አብሮን ያለቅሳል...
"በድንገት በሰዎች መናደድ አቆምኩ። ከአሁን በኋላ መገኘታቸውን አላስተውልም። ሰው ስለ ህይወት ያለው ግንዛቤ እና ማወቅ ሲጠናቀቅ ለዘላለም በዝምታ ይኖራል ወይም በሁሉም ነገር ፊት አመጸኛነት ይታይበታል..!"
ዶይስቶቭስኪ
አለመኖራችን የማያጎድልበት ቦታ ላይ መኖራችን አላስፈላጊ ነው። ስንሄድ ካልጎደለ መኖራችን የሞላው ክፍተት አልነበረም ማለት ነው። ትርፍ ሆኖ ከመፍሰስ ደፍነን ዋጋ የምናገኝበትን ቀዳዳ መፈለግ ይሻላል.....🙂
" እናቴ የሚያስደስተኝን ነገር በዓይነ ሕሊናዋ በመሳል የተካነች ነበረች እና አንድ ጊዜ ሾርባ አምጥታ በእጇ እየመገበችኝ ነበር። እየበላሁ አማርራለው በድንገት በማማረሬ አፈርኩኝ እና ለራሴ እንዲህ አልኩ፡- ምናልባት እሷ ብቻ ናት የምትወደኝ፤ እኔ ግን በጣም የከፋውን ክፋቴን እሰጣታለሁ። አዎ እውነት ነው እናት ከሰዎች በላይ የምንወዳት ከሌሎች በላይ የምናሰቃያት ፍጡር ናት..!"
Dostoyevsky ❤️
The house of the dead
አንዳንዴ በራስ እጅ ከራስ መጥፋት አለ..... ልክ ውሀ ሊቀዳ እንደሄደ ጨው ሟሙቶ መቅረት!
https://t.me/Demaq_Dukawech
ስቅ ስቅ ...
መንታ ጭንቅ
ነይ ባይ አስማጭ ባህር ተስፋ
አለቅም ባይ ፍም ትዝታ የሲቃ አልፋ
እልፍ ቀለም ሁለት ስእል በአንድ ሸራ
ሙንጭርጭር ገፅ ትርጉም ያልሰራ
.
.
ስእልህ ቀለም ዘሎ ቃል አልተፋም ድኩማን ተራ
"ሰአሊ" ሆይ መሳል ትተህ እባክህ አውራ!!
https://t.me/Demaq_Dukawech
ዋጋችን ትልቅ ነው ብለን በትምክህት ያበጥን ቀን አንዳንድ ዋጋዎችን በገዛ እጃችን አጥተናቸዋል!
ምንም መሆን 😁
https://t.me/Demaq_Dukawech
"ፅጌረዳ እሾህ አላት ብለው የሚያማርሩ አሉ፤ ከእሾህ በላይ ፅጌረዳ አለ ብለው ተስፋ የሚያደርጉም አሉ "
ካህሊል ጅብራን❤️
ትንሽ መሸነፍ እና ትእግስት ከእድሜ ልክ ፀፀት መዳኛ ናቸው። መቻል ህመም ቢሆንም ፀፀት ግን ሞት ነው..... ትንሽ ዋጥ ማድረግ ብንለምድ ልብም የልብ ሰውም ከፀፀት እንዲድን....
https://t.me/Demaq_Dukawech
መውደድ የሚችል ልብ እና እውነተኛ ወዳጅ ከህይወት ውብ ስጦታዎች ውስጥ ናቸው 😊
https://t.me/Demaq_Dukawech
በጊዜ ሂደት ውስጥ የሰዎች መቀያየር የማያስገርመው እና የማያሳምመው ሰው በእርግጥም በስሏል...
https://t.me/Demaq_Dukawech
