en
Feedback
ደማቅ ዱካዎች (ኢክራም ሰኢድ)

ደማቅ ዱካዎች (ኢክራም ሰኢድ)

Open in Telegram

ብዙ የረገጥናቸው ትላንቶች አሉ ....አንዳንዶቹ ብቻ ዱካቸው ደምቆ ዛሬም አለ !

Show more
208
Subscribers
No data24 hours
-47 days
+630 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
March '25
March '25
+2
in 0 channels
February '25
+12
in 0 channels
Get PRO
January '25
+7
in 0 channels
Get PRO
December '24
+218
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
20 March0
19 March0
18 March0
17 March0
16 March0
15 March0
14 March0
13 March0
12 March0
11 March0
10 March0
09 March0
08 March0
07 March0
06 March0
05 March0
04 March+1
03 March0
02 March0
01 March+1
Channel Posts
Уезжайте из Питера. Я серьезно. ...если тусуетесь только на Невском проспекте и ничего не знаете кроме Эрмитажа и Дворцовой п
Уезжайте из Питера. Я серьезно. ...если тусуетесь только на Невском проспекте и ничего не знаете кроме Эрмитажа и Дворцовой площади. Фишка в том, что в Питере есть места в 100 раз круче, о которых знают только старожилы. И как раз о них пишут в канале — Питер сейчас. Там собрали тысячу бюджетных способов развлечь себя: от секретных музеев и выставок до бесплатных ресторанов и небанальных мест для прогулок. Подписывайтесь, чтобы не потерять: @piter_now

2
ያለነው መምሰል መሆን በሚመስልበት አለም ነው....ገፅታቸውን በምላሳቸው ቀባብተው ያሳመሩ፤ ቆዳቸውን እንደ እባብ አለስልሰው መርዛቸውን የሸፈኑ፤ በልቦቻቸው ያለውን ሹል ጩቤ አፋቸውን በሞላው ቅቤ ቀ
ያለነው መምሰል መሆን በሚመስልበት አለም ነው....ገፅታቸውን በምላሳቸው ቀባብተው ያሳመሩ፤ ቆዳቸውን እንደ እባብ አለስልሰው መርዛቸውን የሸፈኑ፤ በልቦቻቸው ያለውን ሹል ጩቤ አፋቸውን በሞላው ቅቤ ቀባብተው እያሳሳቁ ወግተው የእምባ ማቅ የሚያለብሱ ክፉወችም ጨለማ የሚመስሉ ብርሃን ሰዎችም ያሉባት...
86
3
ባንቀልድስ ቆይ 😫
132
4
በአጋጣሚ...ብቸኛው ጓደኛችን ብቸኝነታችን ይሆናል ለሰዎች ራሳችን የሰራነውን ብልጭታ ከጥርሳችን ስናሳይ ለሱ ግን ስብራታችንን አስዳሰን እንባችንን እናካፍለዋለን በራሱ ቋንቋ አብሮን ያለቅሳል...
በአጋጣሚ...ብቸኛው ጓደኛችን ብቸኝነታችን ይሆናል ለሰዎች ራሳችን የሰራነውን ብልጭታ ከጥርሳችን ስናሳይ ለሱ ግን ስብራታችንን አስዳሰን እንባችንን እናካፍለዋለን በራሱ ቋንቋ አብሮን ያለቅሳል...
141
5
"በድንገት በሰዎች መናደድ አቆምኩ። ከአሁን በኋላ መገኘታቸውን አላስተውልም። ሰው ስለ ህይወት ያለው ግንዛቤ እና ማወቅ ሲጠናቀቅ ለዘላለም በዝምታ ይኖራል ወይም በሁሉም ነገር ፊት አመጸኛነት ይታይበታል..!"                   ዶይስቶቭስኪ
145
6
አለመኖራችን የማያጎድልበት ቦታ ላይ መኖራችን አላስፈላጊ ነው። ስንሄድ ካልጎደለ መኖራችን የሞላው ክፍተት አልነበረም ማለት ነው። ትርፍ ሆኖ ከመፍሰስ ደፍነን ዋጋ የምናገኝበትን ቀዳዳ መፈለግ ይሻላል.....🙂
168
7
"ይህ በዝምታው ሰምጦ ከራሱ ጋር ፈገግ ብሎ የምታየው ሰው እብድ አይደለም፤ የሚወደውን ነጠብጣብ እያነበበ ነው.."            ሩሚ
154
8
ከአይን የራቀ ግን ከአይን ብቻ ነው ሚርቀው ☹️
148
9
ገዳይ ካልናቸው ቀናት ተወለድን ከዚያም የሞትን አየር እየፈገጉ መማግን ወደድን.....በመጨረሻም እየሞቱ መኖርን ለመድን 🤝
ገዳይ ካልናቸው ቀናት ተወለድን ከዚያም የሞትን አየር እየፈገጉ መማግን ወደድን.....በመጨረሻም እየሞቱ መኖርን ለመድን 🤝
181
10
" እናቴ የሚያስደስተኝን ነገር በዓይነ ሕሊናዋ በመሳል የተካነች ነበረች እና አንድ ጊዜ ሾርባ አምጥታ በእጇ እየመገበችኝ ነበር። እየበላሁ አማርራለው በድንገት በማማረሬ አፈርኩኝ እና ለራሴ እንዲህ አልኩ፡- ምናልባት እሷ ብቻ ናት የምትወደኝ፤ እኔ ግን በጣም የከፋውን ክፋቴን እሰጣታለሁ። አዎ እውነት ነው እናት ከሰዎች በላይ የምንወዳት ከሌሎች በላይ የምናሰቃያት ፍጡር ናት..!"        Dostoyevsky ❤️      The house of the dead
158
11
አንዳንድ ሰዎች ብዙ የሚቆዩት ከሄዱ ስለማይመለሱ ነው! https://t.me/Demaq_Dukawech
195
12
ዝም.....
198
13
አንዳንዴ በራስ እጅ ከራስ መጥፋት አለ..... ልክ ውሀ ሊቀዳ እንደሄደ ጨው ሟሙቶ መቅረት! https://t.me/Demaq_Dukawech
211
14
" ውሻ ፍርሃትህን ሰውም ፍላጎትህን እንዳያሸት ሁለቱም ይነክሱሃል! "                  ጀርመኖች
212
15
ስቅ ስቅ ... መንታ ጭንቅ ነይ ባይ አስማጭ ባህር ተስፋ አለቅም ባይ ፍም ትዝታ የሲቃ አልፋ እልፍ ቀለም ሁለት ስእል በአንድ ሸራ ሙንጭርጭር ገፅ ትርጉም ያልሰራ . . ስእልህ ቀለም ዘሎ ቃል አል
ስቅ ስቅ ... መንታ ጭንቅ ነይ ባይ አስማጭ ባህር ተስፋ አለቅም ባይ ፍም ትዝታ የሲቃ አልፋ እልፍ ቀለም ሁለት ስእል በአንድ ሸራ ሙንጭርጭር ገፅ ትርጉም ያልሰራ . . ስእልህ ቀለም ዘሎ ቃል አልተፋም ድኩማን ተራ "ሰአሊ" ሆይ መሳል ትተህ እባክህ አውራ!! https://t.me/Demaq_Dukawech
207
16
ዋጋችን ትልቅ ነው ብለን በትምክህት ያበጥን ቀን አንዳንድ ዋጋዎችን በገዛ እጃችን አጥተናቸዋል! ምንም መሆን 😁 https://t.me/Demaq_Dukawech
161
17
"ፅጌረዳ እሾህ አላት ብለው የሚያማርሩ አሉ፤ ከእሾህ በላይ ፅጌረዳ አለ ብለው ተስፋ የሚያደርጉም አሉ "                 ካህሊል ጅብራን❤️
213
18
ትንሽ መሸነፍ እና ትእግስት ከእድሜ ልክ ፀፀት መዳኛ ናቸው። መቻል ህመም ቢሆንም ፀፀት ግን ሞት ነው..... ትንሽ ዋጥ ማድረግ ብንለምድ ልብም የልብ ሰውም ከፀፀት እንዲድን.... https://t.me/Demaq_Dukawech
228
19
መውደድ የሚችል ልብ እና እውነተኛ ወዳጅ ከህይወት ውብ ስጦታዎች ውስጥ ናቸው 😊 https://t.me/Demaq_Dukawech
219
20
በጊዜ ሂደት ውስጥ የሰዎች መቀያየር የማያስገርመው እና የማያሳምመው ሰው በእርግጥም በስሏል... https://t.me/Demaq_Dukawech
203