አል በያን የቁርኣን አካዳሚ
Open in Telegram
➲ ቁርኣን ➲ ሀዲስ ➲ ተጅዊድ ➲ ፊቅህ ➲ ዐረበኛ ቋንቋ ➲ ዐቂዳ ➾ አጫጭር ስልጠናዎች 📱0914620048 → Ethiopia 📱0557540209 → saudi arabia
Show more6 384
Subscribers
-724 hours
-247 days
-5830 days
Posts Archive
6 382
አሰላም አለይኩም
የፎቶሾፕ እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ባለሙያ የሆነ እና የመድረሳዎችን ፕሮግራሞች በቋሚነት መስራት የሚችል ሰው ስለሚያስፈልገን
ከታች ባሉት አካውንት አናግሩን!
@Felah12018
6 382
https://t.me/mishkat2018
አሰላም አለይኩም
ዐረብኛና እንግሊዘኛ ቋንቋዎችን በኦንላይንም ለመማር ያሰባችሁ ምርጥ ትኝህርት ቤት ልጠቁማችሁ
የቴሌግራም ቻናላቸውን ጎብኙና መረጃ እየወሰዳችሁ ተመዝገቡ
እድሉን ተጠቀሙ!
6 382
https://t.me/mishkat2018
አሰላም አለይኩም
ዐረብኛና እንግሊዘኛ ቋንቋዎችን በኦንላይንም ለመማር ያሰባችሁ ምርጥ ትኝህርት ቤት ልጠቁማችሁ
የቴሌግራም ቻናላቸውን ጎብኙና መረጃ እየወሰዳችሁ ተመዝገቡ
እድሉን ተጠቀሙ!
6 382
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!
✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።
🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።
✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?
ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪
✔️ ማሳሰቢያ፦
ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።
👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ ⬇
👉 @fkr_eske_Jenet_Bot 👈
= t.me/FKR_ESKE_JENET
6 382
🌙🕋 ዑምራ ለማድረግ ልብዎ ናፍቆታል? 🤍
የአላህን ቤት ለመጎብኘት፣ በመዲና አል-ሙነወራ ሰላምታዎን ለማቅረብ ያሰቡት ጊዜ ደርሷል! ✨
ከመስከረም 20 _ 30
ከጉዞው መጀመሪያ እስከ መመለሻዎ ድረስ በምቾትና በተሟላ አገልግሎት ከእርስዎ ጋር። 🤲
🛂 ቪዛ + ✈️ የደርሶ መልስ ትኬት
🏨 ለሁለቱም ሀረሞች ቅርብ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች
🚌 ሙሉ ትራንስፖርት
🕌 የታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ
📖 የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና
🤝 የልምድ ልውውጥ
🛍️ ሾፒንግ ያካተተ ፓኬጅ
💭 “አንድ ቀን ዑምራ አደርጋለሁ…” ያሉት ቀን ዛሬ ሊሆን ይችላል። 🕋❤️
📞 ቦታዎን ከመሙላቱ በፊት ዛሬውኑ ያስይዙ!
0973660787 | 0911228335 | 0911255218
🌙 መናሲክ
በሰላም ሄደው፣ በሰላም ይመለሱ! 🤲
6 382
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
6 382
አሰላም አለይኩም
የፎቶሾፕ እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ባለሙያ የሆነ እና የመድረሳዎችን ፕሮግራሞች በቋሚነት መስራት የሚችል ሰው ስለሚያስፈልገን
ከታች ባሉት አካውንቶች አናግሩን!
@beyanquran
@Felah12018
6 382
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
6 382
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡
6 382
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
6 382
Repost from 𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨 𝑨𝑳-𝑯𝒂𝒏𝒂𝒏𝒊 (ራማስ)
✅ ማስታወቂያ
ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አዲስ ምዝገባ ጀምሯል ! 🟢
አረብኛ ቋንቋን ቁርዓንን እንዲሁም የተለያዩ የውጭ ቋንቋዎችን በቀላሉ እና ጥራት ባለው መንገድ መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት ለእርስዎ በተሻለ ዝግጅት አጠናቆ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል! ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ብቁ በሆኑ መምህራን እና ምቹ በሆነ የትምህርት ሰዓት እናስተምራለን።
🌟 የምንሰጣቸው ትምህርቶች 👇
❶ ቃኢደቱ ኑራንያ
❷ አረበኛ ፅሁፍ (ኸጥ)
❸ ቁርዓን ንባብ
❹ ተጅዊድ
❺ አረበኛ መሰረታዊ ንግግር
❻ ሶርፍ
❼ ነህው
❽ በላጋ
❾ መንጢቅ
❿ እንግሊዝኛ
❶❶ የፈረንሳይ ቋንቋ
❶❷ የቱርክ ቋንቋ
📍 ለመመዝገብ ⬇️
@Sobrarabic_bot
✅ ለበለጠ መረጃ ⬇️
@sobrTyake_bot
📱 ቴሌግራም ቻናል ⬇
https://t.me/Sobrarabic
6 382
Repost from 𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨 𝑨𝑳-𝑯𝒂𝒏𝒂𝒏𝒊 (ራማስ)
✅ ማስታወቂያ
ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት አዲስ ምዝገባ ጀምሯል ! 🟢
አረብኛ ቋንቋን ቁርዓንን እንዲሁም የተለያዩ የውጭ ቋንቋዎችን በቀላሉ እና ጥራት ባለው መንገድ መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ሶብር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት ለእርስዎ በተሻለ ዝግጅት አጠናቆ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል! ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ብቁ በሆኑ መምህራን እና ምቹ በሆነ የትምህርት ሰዓት እናስተምራለን።
🌟 የምንሰጣቸው ትምህርቶች 👇
❶ ቃኢደቱ ኑራንያ
❷ አረበኛ ፅሁፍ (ኸጥ)
❸ ቁርዓን ንባብ
❹ ተጅዊድ
❺ አረበኛ መሰረታዊ ንግግር
❻ ሶርፍ
❼ ነህው
❽ በላጋ
❾ መንጢቅ
❿ እንግሊዝኛ
❶❶ የፈረንሳይ ቋንቋ
❶❷ የቱርክ ቋንቋ
📍 ለመመዝገብ ⬇️
@Sobrarabic_bot
✅ ለበለጠ መረጃ ⬇️
@sobrTyake_bot
📱 ቴሌግራም ቻናል ⬇
https://t.me/Sobrarabic
6 382
የሀገራዊ ምክክሩ ተቋቁሞ ወደ ስራ ሲገባ እንደ ሙስሊም በበቂ ሁኔታ አልተወከልንም ቅሬታችን ነበር። ያ አልፎ የአጀንዳ ማሰባሰቡ ሲጀመር ደግሞ አጀንዳዎቻችን በበቂ ሁኔታ አልተያዙምን በቅሬታ መልኩ አቅርበን ነበር። ያ ሁሉ ታልፎ ምክክሩ ከተቋጨ ሳምንት ሞላው።
እኛም 5 አመታትን ስለፈጀው የምክክር ኮሚሽኑ ሂደት እና ስለሚጠበቀው ውጤት ውይይት ልናደርግ ቀጠሮ ይዘናል። የሀገራዊ ምክክሩ አንደምታ 24 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል። እንዲነሱ የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ @Niqab_issueBot ላኩልን። መልዕክቱ ለሁሉም ይደርስ ዘንድም በሁሉም መንገድ አሰራጩ። የስቶሪ እና ፕሮፋይል ቻለንጁንም ተቀላቀሉ።
ነገ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ... በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ (@aaumsu) እንገናኝ።
@aaumsu
6 382
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ከጀነት በሮች ውስጥ ፆመኞች ብቻ የሚገቡበት ልዩ በር ረያን ይባላል ።
6 382
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ማነው ?
6 382
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
6 382
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
አል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
6 382
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት
የመጀመሪያው ኃጢአት (ወንጀል) ኩራት ነው፡፡
6 382
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
"ኡሉል ዓዝም" ጽናት ያላቸው ነቢያት በመባል የሚታወቁት ስንት ናቸው ?
