cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

HAYU _ Tube

ምርጥ ምርጥ ኢስላማዊ ታሪኮች ግጥሞች የሶኃቦች የነብያት ታሪክ በአንድ አጣምሮ የያዘ Hayu _ tube. https://t.me/+61G82SaeImBlNjk0

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
209
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የነሶኋቦች ታሪክ ╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗           ....... የመልዕክተኛው ልጅ ዘይነብ...              ✎ ፀሐፊ፦ ሀያት ╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═       ╔════•| ✿ |•════╗           ክፍል አንድ       ╚════•| ✿ |•════╝ ዘይነብ የተወለደችው ሙሀመድ አለይሂ ወሰላት ወሰላም መልዕክተኛ ተደርገው ከመላካቸው አስር አመታት ቀደም ብሎ ነው። ዘይነብ ከከዲጃ ( ረ.ዐ)ከተወለዱ ልጆች የመጀመሪያዋ ናት ።ያደገችው እጅግ በጣም የተከበሩ በሆኑት ወላጆቿ እንክብካቤ ስር ሆና ነው።ስለሆነም ዘይነብ የመልካም ስነ ምግባር ተምሳሌት ለመሆን አልተቸገረችም።በዚህ አይነት ሁኔታ እያደገች ሳለ ለአቅመ ሄዋን ስትደርስ በእናቷ በኩል የአጎቷን ልጅ የሆነውን አቡል አስ ኢብኑራኢብ አጫት ።አቡል አስ ከታወቁ የቁረይሽ ሹማምንት አንዱ ሲሆን በአባቱ በኩል የዘር ሀረጉ የሚመዘዘው የነብዩ አለይሂ ወሰላት ወሰላም ቅድመ አያት ከሆኑት ከአብዱ መናፍ ኢብኑ ቀይስ ነው ።ስለሆነም አቡል አስ እና ዘይነብ እርስ በእርሳቸው በሚገባ የሚተዋወቁና የዘር ግንዳቸውን ማንነት ለይተው የሚገነዘቡ ነበር ።በዚህ አይነት ሁኔታ የተገናኙ ተጓዳኞች ጋብቻቸውን መስርተው በደስታ ሲኖሩ አሊይ እና ኡመማ የተባሉ ሁለት ልጆችን ወለዱ።በአንድ ወቅት አቡል አስ እንደተለመደው ለንግድ እንቅስቃሴ ከሀገር ወጥቶ እንደ ሄደ በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ታላቅ የተባለው ክስተት ደረሰ ።ይህም ሙሀመድ አለይሂ ወሰላት ወሰላም ለመላው የሰው ዘር መልዕክተኛ ተደርገው ከፈጣሪያቸው ዘንድ መላካቸው ነበር ።ዘይነብ በአባቷ ላይ የእውነት ጥሪ ከሰማይ ሰማያት በላይ መውረድ እንደተረጋገጠ ኢስላምን ለመቀበል ለቅፅበት አላመነታችም ነበር።አቡል አስ ከጉዞ ሲመለስ ባለቤቱ.......... ክፍል ሁለት ይቀጥላል
Show all...
🤲አላህዬ  የፊርዓውን ፈተና ተቋቁማ  በተውሂዷ ፀንታ  ጀነትል የተሸለመችው የአሲያን ፅናት ለእኛም አጎናፅፈን ጀነትንም ሸልመን 🤲አላህዬ ሙሳን ከፊርዓውን ነፃ ያልክ ሀያል ጌታዬ  ከአለንበት የቀልብ ጨለማ ነፃ በለን! 🤲አላህዬ ነብዩላህ ዩኑስን ከ3ስት ጨለማ ሲጠራህ ለበይክ ያልክ ጌታዬ ሆይ   እኛም ተከፍተን እርዳታህን ሽተን ስንጠራህ ለበይክ ባሪያዎቼ በለን 🤲አላህዬ  ዩሱፍን ከጉርጓድ አውተህ ንግስና ላይ ያስቀመጥ ጌታዬ ሆይ   እኛንም ከድህነት ከችግር  አውጥተህ የሀላል ሪዝቅ ወፍቀሄን የሀብት ማማ ላይ አስቀምጠን  ያረብ በዱዓ አንረሳሳ ውዶቼ
Show all...
🌼በምትሠራው ነገር አለመፀፀት ከፈለግክ ያንን ነገር ለአላህ ብቻ ብለህ ሥራው። ለሰው ብለው የሠሩት ነገር ትችት አያጣውምና። ካሳነስክ ገብጋባ ይሉሃል። ካበዛህ ደግሞ ለጉራ ነው ብለው ያስወሩብሃል።🫵 اجعل خير عملك لوجهه الكريم 🫴 الجنة منازل المسغفرين استغفروا 🤍. °°° ‏إستغفْروا فلا تعلِمون كم ذنباً سيُمحى
Show all...
የሰው ልጅ ዝቅ ስትልለት ይንቅሃል አሏህ ግን ለሱ ዝቅ ስንል ከፍ ያደርገናል::❤️
Show all...
🧿 ለትዳር የሚጠሉ ሦስት ዐይነት ሴቶች……… 1ኛዋ; «አናና» ትባላለች፦ ችግር፣ ወቀሳ እና ብሶት ማውራት የምታበዛ ናት። 2ኛዋ; «መናና» ትባላለች፦ በሀብትዋም ይሁን በየትኛውም ነገሯ ባሏ ላይ የምትመፃደቅ ናት። 3ኛዋ; «ኸናና» ትባላለች፦ ከዚህ በፊት አግብታ የፈታች ወይም አግብታ የሞተባት ትሆንና ስለ ቀድሞው ባሏ አብዝታ የምታወሳ ናት። https://t.me/hamdquante
Show all...
😁 1
የአሹራ ፃም ደረጃዎች
☞ይበልጥ የተወደደው የአሹራ አፃፃም «ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።» 📝የአሹራ ፃም አራት ደረጃዎች አሉት። የመጀመርያውና ዋናው ደረጃ « ይህም የሚሆነው ዘጠነኛው፣ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን መፃም ነው። እነዚህ ሶስት ቀናቶች በተከታታይ መፃም ከሁሉም የተሻለና ትልቁ ደረጃም ነው። በዚህ ላይ የሚጠቁም መረጃ መቷል። ኢማሙ አህመድ ሙስነዳቸው ላይ እንዳሰፈረቱ የአላህ መልእክተኛ (ከአሹራ በፊትና በኋላ በመፃም አይሁዶችን ተቃረኗቸው) ብለዋል። ⁍አንድ ሰው እነዚህን ቀናቶች ከፃመ በየወሩ ሶስት ቀን መፃም የሚያስገኘውን ትልቅ ትሩፋትንም ያገኛል። ሁለተኛው ደረጃ ይህም ዘጠነኛውና አስረኛውን ቀን መፃም ነው። የአላህ መልእክተኛም ይህን አስመልክቶ አይሁዶች አስረኛውን ቀን ብቻ ነው የሚፃሙት ሲባሉ፦ አይሁዶችን መፃረር ይወዱ ነበርና {ቀጣይ አመት አላህ ካኖረን ዘጠነኛውንም ጨምረን እንፃማለን ብለው ነበርና}። ይህ ማድረግ ደሞ ሁሉንም ካፊሮች መፃረርም ጭምር ነው። ሶስተኛው ደረጃ ⁍ አስረኛውና አስራ አንደኛው ቀን መፃም ነው። አራተኛውና የመጨረሻው ደረጃ ይህም አስረኛውን ቀን ብቻ መፃም ነው። «ስረኛውን ቀን ብቻ ነጥሎ መፃም በተመለከተ ከፊል ኡለማዎች የተፈቀደ ነው ሲሉ ከፊሎቹ ደሞ የተጠላ ነው ብለዋል።» 👉ከመረጃ አንፃር ይጠላል የሚለው ጠንካራ ስለሆነ ከዚህ ጭቅጭቅ ለመውጣት ሲባል ከአሹራው ቀን በፊት አንድ ቀን ማስቀደም ወይም ከአሹራ ቀን በኋላ አንድ ቀን ማስከተል ያስፈልጋል።
[سلسلة لقاء الباب المفتوح (٩٥)]
ማሳሰቢያ‼️ 〰〰〰〰〰 አንዳንድ ኡለማዎች አስረኛውን ቀን ብቻውን መፃም ይጠላል ማለታቸው፦ ፃሙ ተቀባይነት የለውም ወይም ውድቅ ነው ማለት እንዳልሆነ መረዳት ያስፈልጋል። = http://t.me/tewhedandsuna
Show all...
Repost from N/a
╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ 👉THE BEST ISLAMIC  CHANNEL ON               TELEGRAM ‼            ┏━━━━━━━━┓ 🌹ሐዲስ በአማርኛ. 🌹             ┗━━━━━━━━┛             ┏━━━━━━━━┓      🌹YEALLAHBARYAWOCH🫀             ┗━━━━━━━━┛             ┏━━━━━━━━┓           🌹ኢስላማዊ ህይወት .  🌹             ┗━━━━━━━━┛                         ┏━━━━━━━━┓             🌹HAYU _ TUBE 🌹             ┗━━━━━━━━┛          ┏━━━━━━━━━┓      🌹 ✌S‌O‌R‌I‌A‌'S‌ A‌R‌T‌😘 🌹          ┗━━━━━━━━━┛         ┏━━━━━━━━━━━┓   🌹 FAAYAA_ISLAMUMAA 🌹         ┗━━━━━━━━━━━┛                ┏━━━━━━━━━┓      🌺AKHI AYMAN 🌺                ┗━━━━━━━━━┛           ┏━━━━━━━━━━┓      📖መንሐጁ ሰለፉሷሊሕ አናጂያሕ 📖           ┗━━━━━━━━━━┛ 🌹. ምርጥ ኢስላሚክ ቻናል የሚፈልግ ብቻ!🌹 ✅FREE WAVE :-@HUDHUD_WAVER
Show all...
😍OPEN🥰
የመልዕክተኛው ልጅ ዘይነብ
Show all...
🥰 4
«ከሚስቶችዎ ሁሉ ማንን አብልጠው ይወዳሉ?» ዐኢሻ ረ.ዐ ነብዩ ﷺ ጠየቀቻቸው። «አንችን ነዋ❤️» አሏት ነቢ አይዋሹም «እሺ እንዲህ ብለው አሁን ለሁሉም ሚስቶችዎ ይንገሩልኝ» የበላይነቷን ልታረጋግጥ ጓግታለች። ነብዩ ﷺ ፈገግ እያሉ በእጃቸው ከያዙት ተምር አንዷን ሰጧት፦«በቃ ማታ ላይ ሁሉንም ሰብስቤያቸው በነሱ ፊት አረጋግጥልሻለሁ። ግን ተምር እንደሰጠሁሽ ለማናቸውም እንዳትናገሪ» አሏት። ትተው ወጡ። ወድያው ወደ ሁሉም ሚስቶታቸው ዘንድ ተራ በተራ ሄደው አንዳንድ ተምር በማከፋፈል፦«ተምር እንደሰጠሁሽ ለማንም እንዳትናገሪ» አሉ። ቀኑ ጨለመ፤ ሁሉም ተሰብስቧል። ዐኢሻ ረ.ዐ የበላይነቷ ሊረጋገጥላት በጉጉት ጠብቃለች። «ከሚስቶችዎ ማናችንን ነው አብልጠው የሚወዱት?» ብላ ጠየቀች። መልሱ ከባድ ነው...ሁሉም ሚስቶች የነቢን ﷺ መልስ ለማዳመጥ ፈዘዙ። ነብዩ ﷺ ፈገግ...ፈገግ አሉ። «በጣም የምወዳት ቅድም ተምር የሰጠኋትን ነው» አሉ። ተምሩን ቀን ላይ የተቀበሉት ሁሉም ነብዩ ﷺ ሚስቶች ደስታቸው ልቦቻቸውን እስኪፈነቅል ድረስ ተደሰቱ። ግን ለማንም አትንገሪ ተብለዋል! ፍትህ 🥰 ፍቅር 😍 ብልሀት...ነበራቸው ነብዩ ﷺ «اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ».🥰🥰       💚 @sadaqhatuljaariyaa       🤍 @sadaqhatuljaariyaa        ═══ʝσиє   ѕнαяє ═══
Show all...
3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.