StMarkIS Community
Open in Telegram
St. Mark Int. school offers its service in accordance with national and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info #StMarkIntSchool ☎️ 0912-506470/71 Telegram Message - @StMarkSchool
Show more1 694
Subscribers
+424 hours
+567 days
+7230 days
Posts Archive
1 694
መልእክት ለተማሪዎች
ለመጪው የማጠቃለያ ፈተና (Qr4 Final Exam) ዝግጅት እንዲረዳችሁ፣ ከዛሬ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በኦንላይን (Online) የሚለቀቁ ወርክሽቶችን እንድትሰሩ እናበረታታለን።
ወርክሽቶቹን ከመስራታችሁ በፊት የተማራችሁትን ትምህርት በደንብ መከለስ እንዳለባችሁ አትርሱ።
ት/ቤቱ
1 694
3️⃣🔠🔠 🔣 🔠🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
ማስታወቂያ ለAfter Class Program (ACP) ወላጆች በሙሉ፦
ውድ ወላጆች፤ የግንቦት ACP ክፍያ እስከ ሐሙስ፣ የሰኔ ወር ደግሞ ፈተና (ሰኔ 15) ከመጀመሩ በፊት እንዲከፈል እናሳስባለን። ያልተከፈለ የመደበኛም ሆነ ACP ክፍያ ያለበት ተማሪ የማጠቃለያ ፈተና ላይ አይቀመጥም።እንዲሁም ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ኦሪጅናል የሚኒስትሪ መግቢያ ካርድ (Admission Card) የማይሰጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። (የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል (ACP) ተማሪዎች የሰኔ ወር ክፍያ አይካተትም / መክፈል አይጠበቅባቸውም።)
ክፍያዎን አስቀድመው ላጠናቀቁ እናመሰግናለን!
ከአክብሮት ሠላምታ ጋር!
ሴንት ማርክ ስኩል
1 694
ቅድሚያ ለነባር ተማሪዎቻችን - የምዝገባ ማስታወቂያ
የተከበራችሁ የሴንት ማርክ ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤
ትምህርት ቤታችን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለነባር ተማሪዎቹ ብቻ ልዩ የቅድሚያ ምዝገባ ጊዜ ከነገ ሐሙስ፣ ሰኔ 4/2018 ዓ.ም. ጀምሮ ክፍት መሆኑን በታላቅ አክብሮት ይገልጻል።
በክፍል ውስጥ የተማሪዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ እና ለነባር ተማሪዎቻችን ቅድሚያ ለመስጠት ስለታሰበ፣ እባክዎን ከነገ ጀምሮ በዚህ የቅድሚያ ምዝገባ ጊዜ ውስጥ በመገኘት የልጆቻችሁን ቦታ ያረጋግጡ።
የምዝገባ ቦታ፡ የትምህርት ቤቱ ቤተ-መጽሐፍት (Library) የስራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ዓርብ፣ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት
ስልክ፡- 0912506470 / 0912506471
ሴንት ማርክ ስኩል
"Attitude Makes a Difference"
1 694
2️⃣🔠🔠 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
ማስታወቂያ ለAfter Class Program (ACP) ወላጆች በሙሉ፦
ውድ ወላጆች፤ የግንቦት ACP ክፍያ እስከ ሐሙስ፣ የሰኔ ወር ደግሞ ፈተና (ሰኔ 15) ከመጀመሩ በፊት እንዲከፈል እናሳስባለን። ያልተከፈለ የመደበኛም ሆነ ACP ክፍያ ያለበት ተማሪ የማጠቃለያ ፈተና ላይ አይቀመጥም።እንዲሁም ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ኦሪጅናል የሚኒስትሪ መግቢያ ካርድ (Admission Card) የማይሰጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። (6ኛ እና 8ኛ ክፍል (ACP) ተማሪዎች የሰኔ ወር ክፍያ አይካተትም / መክፈል አይጠበቅባቸውም።)
ክፍያዎን አስቀድመው ላጠናቀቁ እናመሰግናለን!
ከአክብሮት ሠላምታ ጋር!
ሴንት ማርክ ስኩል
1 694
2️⃣🔠🔠 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
ማስታወቂያ ለAfter Class Program (ACP) ወላጆች በሙሉ፦
ውድ ወላጆች፤ የግንቦት ACP ክፍያ እስከ ሐሙስ፣ የሰኔ ወር ደግሞ ፈተና (ሰኔ 15) ከመጀመሩ በፊት እንዲከፈል እናሳስባለን። ያልተከፈለ የመደበኛም ሆነ ACP ክፍያ ያለበት ተማሪ የማጠቃለያ ፈተና ላይ አይቀመጥም።እንዲሁም ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ኦሪጅናል የሚኒስትሪ መግቢያ ካርድ (Admission Card) የማይሰጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ክፍያዎን አስቀድመው ላጠናቀቁ እናመሰግናለን!
ከአክብሮት ሠላምታ ጋር!
ሴንት ማርክ ስኩል
1 694
ማስታወቂያ ለAfter Class Program (ACP) ወላጆች በሙሉ
ውድ ወላጆች፤ የልጆቻችሁን የACP ክፍያ በተመለከተ የሚከተሉትን የጊዜ ሰሌዳዎች አክብራችሁ እንድትከፍሉ በትህትና እናሳስባለን፦
1. የግንቦት ወር ክፍያ፦ እስከ ሐሙስ ድረስ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ።
2. የሰኔ ወር ክፍያ፦ የተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከመጀመሩ በፊት አስቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ።
(ማስታወሻ፦ የዓመቱ የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 15 እስከ 19 የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።)
ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ ማንኛውም ያልተከፈለ የመደበኛ ትምህርትም ሆነ የACP ክፍያ ካለ፣ ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ላይ የማይቀመጡ መሆኑን እናሳውቃለን። እንዲሁም ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ኦሪጅናል የሚኒስትሪ መግቢያ ካርድ (Admission Card) የማይሰጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
ከአክብሮት ሠላምታ ጋር!
ሴንት ማርክ ስኩል
1 694
ማስታወቂያ ለAfter Class Program (ACP) ወላጆች በሙሉ
ውድ ወላጆች፤ የልጆቻችሁን የACP ክፍያ በተመለከተ የሚከተሉትን የጊዜ ሰሌዳዎች አክብራችሁ እንድትከፍሉ በትህትና እናሳስባለን፦
1. የግንቦት ወር ክፍያ፦ እስከ ሐሙስ ድረስ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ።
2. የሰኔ ወር ክፍያ፦ የተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከመጀመሩ በፊት አስቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ።
(ማስታወሻ፦ የዓመቱ የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 15 እስከ 19 የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።)
ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ ማንኛውም ያልተከፈለ የመደበኛ ትምህርትም ሆነ የACP ክፍያ ካለ፣ ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ላይ የማይቀመጡ መሆኑን እናሳውቃለን።
ከአክብሮት ሠላምታ ጋር!
ሴንት ማርክ ስኩል
1 694
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
Reminder for ALL Grade 6 and Grade 8 Students:
There will be an after-class tutorial program tomorrow, Saturday, June 6, 2026.
Please come prepared!
1 694
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
Reminder for Grade 6 and Grade 8 ACP Students:
There will be an after-class tutorial program tomorrow, Saturday, May 30, 2026.
Please come prepared!
1 694
Repost from StMarkIS Community
ማስታወቂያ
የ4ኛ ሩብ ዓመት ክፍያ:-
ውድ ወላጆች፣ የ4ኛ ሩብ ዓመት የትምህርት ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች ክፍያችሁን እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።
ክፍያውን ሲፈጽሙ 500 (አምስት መቶ) ብር ቅጣት ጨምራችሁ እንድትከፍሉ እናሳውቃለን።
ክፍያውን በአቢሲኒያ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 163193477 ብቻ ይፈጽሙ።
የደረሰኝ ቅጂ በቴሌግራም (0912-50-64-71) ወይም በአካል ያቅርቡ።
ት/ቤቱ
1 694
Repost from StMarkIS Community
ማስታወቂያ
የ4ኛ ሩብ ዓመት ክፍያ:-
ውድ ወላጆች፣ የ4ኛ ሩብ ዓመት የትምህርት ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች ክፍያችሁን እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።
ክፍያውን ሲፈጽሙ 500 (አምስት መቶ) ብር ቅጣት ጨምራችሁ እንድትከፍሉ እናሳውቃለን።
ክፍያውን በአቢሲኒያ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 163193477 ብቻ ይፈጽሙ።
የደረሰኝ ቅጂ በቴሌግራም (0912-50-64-71) ወይም በአካል ያቅርቡ።
ት/ቤቱ
1 694
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
Reminder for Grade 6 and Grade 8 ACP Students:
There will be an after-class tutorial program tomorrow, Saturday, May 16, 2026.
Please come prepared!
1 694
ውድ ወላጆች፣
የAfter Class Program (ACP) ክፍያ ቀሪ ሂሳብ ካለብዎት እንዲከፍሉ በትህትና እናሳስባለን። ያልተከፈለ ቀሪ ሂሳብዎን እና የክፍያ ማጠቃለያዎን (ከጥቅምት-ሚያዝያ) በቀላሉ በቴሌግራም ቦት ማወቅ ይችላሉ።
ቦቱን ተጠቅመው መረጃዎን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👉 https://t.me/StMarkACP_bot
ቦቱን Start ካደረጉ በኋላ፣ መክፈል ያለብዎትን ቀሪ ሂሳብ ማየት ይችላሉ። ክፍያዎን ሲፈጽሙ የልጅዎን ሙሉ ስም በምክንያትነት (Reason) መፃፍዎን አይርሱ።
እናመሰግናለን!
1 694
ማስታወቂያ
የ4ኛ ሩብ ዓመት ክፍያ:-
ውድ ወላጆች፣ የ4ኛ ሩብ ዓመት የትምህርት ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች ክፍያችሁን እንድትፈጽሙ እናሳስባለን።
ክፍያውን ሲፈጽሙ 500 (አምስት መቶ) ብር ቅጣት ጨምራችሁ እንድትከፍሉ እናሳውቃለን።
ክፍያውን በአቢሲኒያ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 163193477 ብቻ ይፈጽሙ።
የደረሰኝ ቅጂ በቴሌግራም (0912-50-64-71) ወይም በአካል ያቅርቡ።
ት/ቤቱ
1 694
ማስታወቂያ
ዓርብ፣ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም
ውድ የሴንት ማርክ ት/ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች፤
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሊጀመር የቀረው ጊዜ ጥቂት ነው። በመሆኑም የእናንተ ቤተሰብ (ልጆች ወይም የቤተሰብ ልጆች) ሆነው አዲስ ጀማሪ የኬጂ ተማሪዎች ካሉ፣ ለእናንተ ቅድሚያ ስለምንሰጥ ከሰኞ ጀምሮ በአካል ትምህርት ቤታችን ቅጥር ግቢ በመገኘት እንድታመለክቱ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፦
ይህ ማስታወቂያ የሚመለከተው የኬጂ ተማሪዎችን ብቻ ነው።
ት/ቤቱ
1 694
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
Reminder for Grade 6 and Grade 8 ACP Students:
There will be an after-class tutorial program tomorrow, Saturday, May 2, 2026.
Please come prepared!
