en
Feedback
ስለ ጎንደር ዝም አልልም

ስለ ጎንደር ዝም አልልም

Open in Telegram

በመላው አለም የምትኖሩ የጎንደር ልጆች ጎንደር ከተማ ላይ ባለው እገታ ከተማችን እና ህዝባችን ችግር ላይ ስለሆኑ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ለመወያየት የተከፈተ የቴሌግራም ጉርፕ ነው ሁሉም ሰው ጆይን እያደረገ ይግባ ሸር ይደረግ!!

Show more
Ethiopia12 827The category is not specified
901
Subscribers
No data24 hours
+27 days
-230 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
February '25
February '25
+9
in 0 channels
January '25
+11
in 1 channels
Get PRO
December '24
+16
in 0 channels
Get PRO
November '24
+14
in 0 channels
Get PRO
October '24
+20
in 0 channels
Get PRO
September '24
+1 045
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
15 February0
14 February+2
13 February+1
12 February+1
11 February0
10 February+1
09 February+1
08 February0
07 February+1
06 February0
05 February0
04 February+2
03 February0
02 February0
01 February0
Channel Posts
#ጎንደርየ ከዚህ የበለጠ አምሮብሽ ማየት እፈልጋለው እናትዋ ጎንደር!! አንዳንድ የአማራ ወገኖቻችን በጎንደር የኮሪደር ልማት ጉዳይ ብዙ ባትሉ መልካም ነው ምክንያቱም ጎንደርን ከእኛ በላይ የሚያውቃት
+3
#ጎንደርየ ከዚህ የበለጠ አምሮብሽ ማየት እፈልጋለው እናትዋ ጎንደር!! አንዳንድ የአማራ ወገኖቻችን በጎንደር የኮሪደር ልማት ጉዳይ ብዙ ባትሉ መልካም ነው ምክንያቱም ጎንደርን ከእኛ በላይ የሚያውቃት የለም የመጣ የሄደው ፖለቲካ የሚሰራባት ለዘመናት ልማት አይቷት የማታውቅ ምንም የለላት ከተማ ነች እና ወገኖቸ የጎንደር ልማት ለእናንተም ደስታ ሊሆን ሲገባ በየቲክቶኩ ጎንደርን መሳደብ አንድነታችን ከማፍረስ ውጭ ሌላ የሚመጣ ነገር የለም እናም ተግ ብትሉ መልካም ነው። በተለይ በጎንደር መልማት አይናችሁ የሚንፈረፈር እነ ስልጣን ጥሙ ሰከን በሉ። #የጎንደርን ልማት እንደግፋለን አልን እጅ ብልፅግናን እንደግፋለን አላልነም ! ለማንኛውም ገፍታችሁ ገፍታችሁ እዚህ አድርሳችሁናል!! #እናትዋ ጎንደር ሁሌም ይመርብሽ!!

2
No text...
787
3
No text...
727
4
የጎንደር ህዝብ በኢኮነሚ እንዱቀሳቀስ ይፈልጋሉ ሸር ሸር ያድርጉት #ጥምቀት በጎንደር ሁሉም ሰው እንዳይቀር ጎንደር ያላችሁ የብልፅግና አመራር እንዲሁም ከፌደራል የመጣችሁ የአሳሬ ቡድን ባስቸኳይ ጥምቀት ሳይደርስ ምንም ያላጠፉትን #ወንድሞቻችን_ፍቱልን ? #ጥምቀት በጎንደር ሁሉም ሰው እንዳይቀር ለጎንደር እንግዳ የሆናችሁ ከሀገር ቤትም ይሁን ከውጭም ማንኛውንም ነገር የምትፈልጉት ካለ ልተበበራችሁ ዝግጁ ነኝ። #ነገሩ እንዲህ ነው የዛሬ አመት ጎንደር ላይ ጥምቀት እንዳይከበር ከቀሰቀሱት ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ ! ነገር ግን እራሴን ጠየኩት የዛሬ አመት የተቃወምኩት #ትክክልም #ስህተትም ነው እያልኩ ጠየኩት? ህሊናየም እንዲህ አለኝ ለፖለቲካው ሲባል ከሆነ ትክክል ነህ አለኝ ! ለተወለድኩበት ለዛ ጀግና እና የዋህ ህዝብ ግን ኢኮነሚው ላይ ችግር ይፈጥራል አለኝ እናም ተሳስቻለው ብየ እራሴን ገመገምኩ ። #ወገኖች አሁን ላይ ከህዝቤ የሚበልጥ ነገር ስለለለ ጥምቀት በደመቀ እንዲከበር እፈልጋለው ። ይሄን አፈናቃይ ገዳይ የብልፅግና ስርዓት በሌላ መንገድ መታግል እንጅ በአመት አንዴ ደምቃ እና አሸብርቃ በምትውለው በእናትዋ ጎንደር የጥምቀት ዝግጅት ላይ ፖለቲካ አልሰራበትም በተለይ ደሞ በኢኮነሚ የተጎዳው ህዝቤ ከሊስትሮ ጀምሮ ፣ አስተናጋጅ ፣ትራንስፖርት ፣ካፌ ፣ሆቴል ፣ሱቆች ወዘተ------- ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ስለምፈልግ ሁሉም ሰው ጎንደር እንዳይቀር !! የተከፋህ የአገው ሸንጎ ስብስብ በሀሰት የጎንደር ልጆችን ስም የምታጠፋ በአማራው ደም እና አጥንት ስልጣን ለመያዝ የምትሞክር የአገው ሸንጎ ጥርቅም ገደል ግባ ከህዝቤ የሚበልጥ የለም ። ብልፅግና ገዳይ አፈናቃይ አሳሪ ነው እሱን እንቃወማለን አጥብቀንም እንታገላለን። መልካም ጥምቀት።
774
5
የጎንደር ህዝብ በኢኮነሚ እንዱቀሳቀስ ይፈልጋሉ ሸር ሸር ያድርጉት #ጥምቀት በጎንደር ሁሉም ሰው እንዳይቀር ጎንደር ያላችሁ የብልፅግና አመራር እንዲሁም ከፌደራል የመጣችሁ የአሳሬ ቡድን ባስቸኳይ ጥም+2
የጎንደር ህዝብ በኢኮነሚ እንዱቀሳቀስ ይፈልጋሉ ሸር ሸር ያድርጉት #ጥምቀት በጎንደር ሁሉም ሰው እንዳይቀር ጎንደር ያላችሁ የብልፅግና አመራር እንዲሁም ከፌደራል የመጣችሁ የአሳሬ ቡድን ባስቸኳይ ጥምቀት ሳይደርስ ምንም ያላጠፉትን #ወንድሞቻችን_ፍቱልን ? #ጥምቀት በጎንደር ሁሉም ሰው እንዳይቀር ለጎንደር እንግዳ የሆናችሁ ከሀገር ቤትም ይሁን ከውጭም ማንኛውንም ነገር የምትፈልጉት ካለ ልተበበራችሁ ዝግጁ ነኝ። #ነገሩ እንዲህ ነው የዛሬ አመት ጎንደር ላይ ጥምቀት እንዳይከበር ከቀሰቀሱት ውስጥ አንዱ እኔ ነኝ ! ነገር ግን እራሴን ጠየኩት የዛሬ አመት የተቃወምኩት #ትክክልም #ስህተትም ነው እያልኩ ጠየኩት? ህሊናየም እንዲህ አለኝ ለፖለቲካው ሲባል ከሆነ ትክክል ነህ አለኝ ! ለተወለድኩበት ለዛ ጀግና እና የዋህ ህዝብ ግን ኢኮነሚው ላይ ችግር ይፈጥራል አለኝ እናም ተሳስቻለው ብየ እራሴን ገመገምኩ ። #ወገኖች አሁን ላይ ከህዝቤ የሚበልጥ ነገር ስለለለ ጥምቀት በደመቀ እንዲከበር እፈልጋለው ። ይሄን አፈናቃይ ገዳይ የብልፅግና ስርዓት በሌላ መንገድ መታግል እንጅ በአመት አንዴ ደምቃ እና አሸብርቃ በምትውለው በእናትዋ ጎንደር የጥምቀት ዝግጅት ላይ ፖለቲካ አልሰራበትም በተለይ ደሞ በኢኮነሚ የተጎዳው ህዝቤ ከሊስትሮ ጀምሮ ፣ አስተናጋጅ ፣ትራንስፖርት ፣ካፌ ፣ሆቴል ፣ሱቆች ወዘተ------- ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ስለምፈልግ ሁሉም ሰው ጎንደር እንዳይቀር !! የተከፋህ የአገው ሸንጎ ስብስብ በሀሰት የጎንደር ልጆችን ስም የምታጠፋ በአማራው ደም እና አጥንት ስልጣን ለመያዝ የምትሞክር የአገው ሸንጎ ጥርቅም ገደል ግባ ከህዝቤ የሚበልጥ የለም ። ብልፅግና ገዳይ አፈናቃይ አሳሪ ነው እሱን እንቃወማለን አጥብቀንም እንታገላለን። መልካም ጥምቀት።
2 333
6
No text...
970
7
No text...
926
8
#የጎንደር_በጌምድር ፋኖ ጉዳይ አሳሳቢ ሁኗል!! የጎንደር በጌምድርን የዲያስፖራውን ደጋፊ ሀይል ከሁለት ከፍሎ እያሰዳደበው ነው! #እኔ በሁለቱም በኩል ያለውን ለማስቆም እየሞከርኩ ነው። እኛ የምንፈልግ የጎንደር በጌምድር ፋኖ እንደ ጎንደር በጌምድር አንድ ሁነው ከሌላው አማራ ጋር ውህደት እንዲፈጥሩ እንጅ አንድ ሳምንት ከእስክንድር ጋር አንድ ሳምንት ከዘመነ ጋር እና የጎንደር በጌምድር ህዝብ መሪ እንደለለው አድርጎ ከሌላ ጋር መለጠፍ ለጎንደር በጌምድርን ህዝብ አይመጥንም። ሌላው ነገር በጎንደር በጌምድር አማራ ዲያስፖራ እየከፋፈሉ ያሉ የዘመነ ደጋፊ ናቸው በተለይ የነ ሀብቴ አደረጃጀት ከእስክንድ ወጥተው በዘመነ ስር እንዲሆኑ አድርገናቸዋል የእኛ ተለጣፊ ናችሁ በማለት አስነዋሪ ንግግር ይናገራሉ። ለማንኛውም እኔ እና እኔን መሳይ የጎንደር በጌምድር ተወላጅ በትግሉ ላይ የቆየነውን ብዙ አስተዋፆ ያደረግነው ለህዝባችን መስራት እየፈለግን ፋኖዎች ከፋኖ አደረጃጀት እንድንወጣ አድርገውናል ምክናቱም እነሱ እየሰሩ ያለው ከአረብ ሀገር እስከ አውሮፓ አሜሪካ ምንም የፖለቲካ ንቃተ ህሊና የለላቸው ዘመድ አዝማድ እና የቀበሌ ስብስብ ሰብስበው ነው እየታገሉ ያሉ እንደዚህ አይነት ትግል ለጎንደር በጌምድር አማራ ትግል ምንም ለውጥ እንደማያመጣ እያየነው ነው። አንተ ምን ትላለህ ካላችሁኝ እኔ የምለው ለጎንደር በጌምድር አማራ ህዝብ የሚጠቅመውም ለውጥም የምናመጣም መጀመሪያ ከሌላ ጋር ከመለጠፍ ከቅርብ ካሉት ወንድሞቻቸው ጋር አንድ ሁነው የጎንደር በጌምድርን ህዝብ በሚመጥን የተማረ መሪ መርጠው ከሌላው አማራ ጋር አንድ ሁነው የሚሰሩበት መንገድ ቢፈጠር ባይ ነኝ ። ከዛ በተረፈ የዘመነ ደጋፊ በጎንደር ትግል ገብታችሁ እርስ በእርስ የምታባሉነን እንድታቆሙልን እጠይቃለው ትናንት እስክንድርን ደገፉ የጎንደር ፋኖ ብላችሁ የሻለቃ ሀብቴን እና የአርበኛ መሳፍንትን ፎቶ ዘቅዝቃችሁ ስትሳደባ የነበሩ ዛሬ ከዘመ ጋር ሁነዋል በማለት የእነ ሀብቴ ደጋፊ በመምሰል የጎንደርን ህዝብም ፋኖንም እየከፋፈላችሁ ነው እና የአማራን ነፃነት የምትፈልጉ ከሆነ በአማራ ስም እንለምናችሁ ጎንደር ላይ ያለውን አንድ እስክናደርግ አይመለከታችሁም አርፋችሁ ቤታችሁ ላይ ያለውን ስራ ስሩ! ከዛ በተረፈ ሁለቱ አደረጃጀት አንድ እስኪሆኑ በአንተ አይታ እና የጎንደር በጌምድርን ህዝብ ክብር ይመጥናናል ያልከው የትኛውን ትደግፋከህ ካላችሁኝ የነ #ሰለሞን አጠና የነ #ደረጀ በላይ የነ ረዳት #ፕሮፌሰር እያሱ እና ረዳት #ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ እና ሌሎችም ያሉበት የጎንደር በጌምድር አማራ ፋኖ ደውየ ሀሳባቸውን ፍላጎታቸውን ስለሰማው እኔ እንደ ሰለሞን እነዚህን እደግፋለው። ሰለሞን ቦጋለ
1 020
9
አለ ነገር ከሆነ __ በኋላ ወደ የድሮ የትግል አቋሜ እመለሳለው ! ለማንኛውም ደስ ብሎኛል ሁሉንም በቅርብ ቀን እናየዋለን!! የመይሳው ልጆች ማተበኞች!
959
10
No text...
1 025
11
https://www.tiktok.com/t/ZTYaHbKbp/
807
12
No text...
1 202
13
https://www.facebook.com/share/v/xfrCf6TscCiotoAw/
1 014
14
ሰላም እንደምን ናችሁ ይሄን እከካም ወፍ ዘራሽ ጎንደሬ ነኝ እያለ ጎንደሬነታችን እያሰደበን እያዋረደን ስለሆነ ቲክቶኩን ሪፖርት በማድረግ እንድናዘጋበት ስል ጥሬየን አቀርባለው።
ሰላም እንደምን ናችሁ ይሄን እከካም ወፍ ዘራሽ ጎንደሬ ነኝ እያለ ጎንደሬነታችን እያሰደበን እያዋረደን ስለሆነ ቲክቶኩን ሪፖርት በማድረግ እንድናዘጋበት ስል ጥሬየን አቀርባለው።
1 132
15
ይች ነገር እንዴት እንደ አዲስ መጣች ሰለሞን እስኪ ከቻልክ የምታውቀው ነገር ካለ አሳውቀን።+2
ይች ነገር እንዴት እንደ አዲስ መጣች ሰለሞን እስኪ ከቻልክ የምታውቀው ነገር ካለ አሳውቀን።
1 019
16
#ማን ቢመረጥ ይሻላል ትላላችሁ ? እኔ ኢምግራንት ነኝ ለኔም ሆነ ለሌላው ኢምግራት ከሚላ ብትመረጥ ጥሩ ነው! እኔ ግን ትራፕ ቢመረጥ እመርጣለው ትራፕ ቢመረጥ ለስደተኛ ያለው ጥላቻ ለኔ ችግር እንደ
#ማን ቢመረጥ ይሻላል ትላላችሁ ? እኔ ኢምግራንት ነኝ ለኔም ሆነ ለሌላው ኢምግራት ከሚላ ብትመረጥ ጥሩ ነው! እኔ ግን ትራፕ ቢመረጥ እመርጣለው ትራፕ ቢመረጥ ለስደተኛ ያለው ጥላቻ ለኔ ችግር እንደሚፈጥርብኝ እረዳለው። ከኔ የኢምግራንት ችግር የትውልድ መዳን ይበልጥብኛል እላለው። የትውልድ መዳን ይበልጥብኛል ስላችሁ ምን ለማለት እንደፈለኩ ልንገራችሁ ትራፕ ከመጣ ሴት እና ሴት ወይም ወንድ እና ወንድ የሚባል ነገር አጠፋለው ብሏል ። አሜሪካ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወንዱ ልጃችሁ አባቢ ወይም ማሚ ሚስቴን ተዋወቃት ብሎ ወንድ ልጅ ይዞ ቢመጣ ወይም ሴት ልጃችሁ ባሌን ተዋወቁት ብላ ሴት ልጅ ብትመጣባችሁ ምን ትላላችሁ ።እናም ትራፕ ቢመረጥ አዲሱ ትውልድ ይድናል ብየ አምናለው። የእናንተን ሀሳብ ፃፉ።
1 135
17
Ethiopian army soldiers executed civilians at point-blank range in Addis Kidam town, East Gojjam, Amhara region, eyewitnesses
Ethiopian army soldiers executed civilians at point-blank range in Addis Kidam town, East Gojjam, Amhara region, eyewitnesses told DNE Africa stop Amhara genocide!
980
18
No text...
1 223
19
አሁን አሁን የአማራ ትግል ግራ ተጋብታል ከአረብ ሀገር እስከ አውሮፓ እና አሜሪካ ያሉ የፖለቲካ እውቀት በለላቸው የእከሌ ፋኖ የገጠር ቀበሌ ሰፈር ነነ ፣ አበልጅ ነነ እና ዘመድ ነነ በሚሉ አላዋቂዎች ስለተጠለፈ እኔ ዝምታን መርጫለው !
1 052
20
No text...
1 091