.𝆺𝅥⃝📚ሐዲስ ብቻ
Open in Telegram
“ከኔ የሰማቹትን አንዲትም አርፍተ ነገር ብትሆን አስተላልፉ።” ረሱል (ﷺ) በቀን አንድ ሐዲስ post ይደረጋል። Share በማረግ የሃጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
Show more2 378
Subscribers
+524 hours
+217 days
+9030 days
Posts Archive
2 378
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿منْ أفتي بفُتيا غيرِ ثبتٍ فإنما إثمهُ على منْ أفتاهُ﴾
“ያለ በቂ እውቀት (ያለ ትክክለኛ ማስረጃ) ፈትዋ የተሰጠው ሰው (ተሳስቶ በዚያ ቢሰራ)፣ ወንጀሉ (ኃጢአቱ) ፈትዋውን በሰጠው ሰው ላይ ነው የሚሆነው።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል፡ 47
2 378
𝐍𝐀𝐌𝐎𝐎𝐓𝐀 𝐁𝐀𝐑𝐀𝐂𝐇𝐔𝐔 𝐁𝐀𝐑𝐁𝐀𝐀𝐃𝐔𝐔𝐅❕
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐢 𝐖𝐨𝐥 𝐁𝐢𝐫𝐚 𝐐𝐚𝐛𝐮𝐮𝐝𝐡𝐚𝐚𝐧 𝐍𝐚𝐦𝐚 𝐁𝐚𝐫𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐅𝐞𝐝𝐡𝐚 𝐐𝐚𝐛𝐮𝐮𝐟 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐆𝐨𝐝𝐡𝐚𝐝𝐡𝐚𝐚.
𝐁𝐚𝐫𝐧𝐨𝐨𝐭𝐚 𝐀𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐢 𝐊𝐚𝐦𝐢𝐢 𝐛𝐚𝐫𝐮𝐮 𝐛𝐚𝐫𝐛𝐚𝐚𝐝𝐝𝐮𝐮⁉️
𝐀𝐝𝐬: 👇👇👇
https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0
https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0
𝐇𝐨𝐩𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐢𝐨𝐧:👇👇👇
https://t.me/+_F8t5ldqfDxlZDY0
2 378
Repost from RAFIQUL ISLAM PROMOTION
⚡⚡ 25K+ Channels! ⚡⚡
↓Click and join us↓
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿 👉🏾👉🏽 Click Here 👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿
👉🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👈🏿
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Waver: @Rafiqul_Islaam
𝗛𝗢𝗣𝗘 𝗣𝗥𝗢𝗠𝗢𝗧𝗜𝗢𝗡
𝐀𝐝𝐯𝐞𝐫𝐭𝐢𝐬𝐢𝐧𝐠 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥𝐬/𝐆𝐫𝐨𝐮𝐩𝐬
@Rafiqul_Islam_Promotion
2 378
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَنْ يَدْخُلُ الْجَنَّةَ يَنْعَمُ لَا يَبْأَسُ، لَا تَبْلَى ثِيَابُهُ، وَلَا يَفْنَى شَبَابُهُ﴾
“ጀነት የሚገባ ሰው በፀጋ (በደስታና በተድላ ይኖራል)። አይቸገርም (አይከፋም)፤ ልብሶቹ አይረጁም፤ ወጣትነቱም አያልቅበትም (አያረጅም)።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2836
2 378
Repost from RAFIQUL ISLAM PROMOTION
💫 Urjii kana yommuu gadi tuqxu Channel baay'ee barbaachisaa tokko argatta; «JOIN» taasisuun irraa gargaarami!👇👇
⇣
☆
☆ ☆
☆ 🌑.°.● .
☆ ●★:.¸. ●.
☆ . * ●.°☆ ☆.
☆●●● ★ *°☆.
☆ ●* ● 🌚 ●°☆.
☆● *° .°●☆●°°☆.
.°● ★ * °☆.
.●¸.★°●☆.
.● ★ °☆ ●.
.●*●°° ☆●.
. * ¸★°☆ ●.
. *●¸. ★° °●.
. ★ ° °☆★●.
.○: . * .° °☆★ ° °☆ ¸..★¸ ● ★.
.○★ . . . ★ ° °☆★ °☆ ¸. ● ★.
.○° °☆ ¸. ● . ★°°★°☆ ☆ ● ★.
.○ °☆ . * ● ¸ .★ ★°°☆°★● ★.
.○° :. * •○ °★¸ ●★°°☆ .★●★.
Nu waliin yoo turtan dhugumatti ni gammaddu!
Adds: 👇👇👇
@Rafiiqul_Islaam
@Rafiqul_Islam_Promotion
Advertizer👇
@Rafiqul_Islaam
2 378
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من حُسنِ إسلامِ المرءِ تركُه ما لا يَعْنيه.﴾
“የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።”
📚 ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል: 2317
2 378
✨ 𝐀𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚𝐚𝐦𝐮 𝐀𝐥𝐚𝐲𝐢𝐤𝐮𝐦 𝐖𝐨𝐫𝐚𝐡𝐦𝐚𝐭𝐮𝐥𝐥𝐚𝐚𝐡𝐢 𝐖𝐨𝐛𝐚𝐫𝐚𝐤𝐚𝐚𝐭𝐮𝐡𝐮𝐮 ✨
📢 𝐂𝐡𝐚𝐚𝐧𝐚𝐚𝐥𝐢𝐢 𝐀𝐣𝐚𝐚'𝐢𝐛𝐚𝐚 𝐤𝐚𝐧𝐚 𝐢𝐬𝐢𝐧𝐢𝐢𝐟 𝐪𝐚𝐛𝐚𝐧𝐧𝐞𝐞 𝐝𝐡𝐮𝐟𝐧𝐞𝐞𝐫𝐫𝐚𝐚, 𝐣𝐨𝐢𝐧 𝐠𝐨𝐜𝐡𝐮𝐮𝐝𝐡𝐚𝐚𝐧 𝐞𝐫𝐠𝐚 𝐢𝐧𝐧𝐢 𝐪𝐚𝐛𝐮 𝐚𝐤𝐤𝐚 𝐢𝐫𝐫𝐚𝐚 𝐟𝐚𝐲𝐲𝐚𝐝𝐚𝐦𝐧𝐮𝐮.
👇 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐤𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚 𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐠𝐨𝐜𝐡𝐮𝐮𝐟: 👇
https://t.me/+n_WpZjgOc4lkNDlk
https://t.me/+LjQDHUqKPAYzYjE0
https://t.me/+1a9c55bufmpiZjk0
2 378
𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑨𝑲𝑲𝑨𝑴𝑰𝑰 𝑩𝑨𝑹𝑩𝑨𝑨𝑫𝑫𝑼⁉️
𝑾𝑯𝑨𝑻 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑫𝑶 𝑻𝑯𝑬𝒀 𝑾𝑨𝑵𝑻⁉️
Channel/Group 30K+ 𝐒𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝒓: @Rafiqul_Islaam
Adds:👇👇👇
My Channel @Rafiiqul_Islaam
HP: @Rafiqul_Islam_Promotion
2 378
ከአቡ ዘር አልገፋሪ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ አሉኝ ይላል፦
﴿ألا أُخبِرُكَ بأحَبِّ الكَلامِ إلى اللهِ؟ قُلتُ: يا رَسولَ اللهِ، أخبِرني بأحَبِّ الكَلامِ إلى اللهِ، فقال: إنَّ أحَبَّ الكَلامِ إلى اللهِ: سُبحانَ اللهِ وبحَمدِه﴾
“አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን ንግግር አልነግርህምን? አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን ንግግር ይንገሩኝ አልኳቸው። አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ንግግር ሱብሃነላህ ወቢሃሚዲሂ የሚለው ነው አሉኝ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2731
2 378
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا أسلَمَ العَبدُ فحَسُنَ إسلامُه، يُكَفِّرُ اللهُ عنه كُلَّ سَيِّئةٍ كان زَلَفَها، وكان بَعدَ ذلك القِصاصُ: الحَسَنةُ بعَشرِ أمثالِها إلى سَبعِ مِئةِ ضِعفٍ، والسَّيِّئةُ بمِثلِها، إلّا أن يَتَجاوزَ اللهُ عَنها﴾
“አንድ ባሪያ የሰለመ ግዜ እስልምናውም ሲያምር አላህ ያለፈ ወንጀሎቹን ሁሉ ይምረዋል። ከዚያም በኋላ (እንደ አዲስ) ስራው ሒሳብ ውስጥ ይገባል። የመልካም ስራው ሽልማት ከአስር እጥፍ እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ይደርሳል። ወንጀሉ አምሳያውን አንድ ብቻ ተደርጎ ይመዘገባል። አላህ ከሱ ይቅር ካላለው በቀር።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 41
2 378
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَا يَزَالُ قَوْمٌ يَتَأَخَّرُونَ عَنِ الصَّفِّ الْأَوَّلِ حَتَّى يُؤَخِّرَهُمُ اللَّهُ فِي النَّارِ﴾
“ሰዎች ከመጀመሪያ የሶላት ሶፍ ከመገኝት አይቀሩም (አይወገዱም)፤ አላህ ከራህመቱ በማራቅ እሳት የሚያስገባቸው ቢሆን እንጂ።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 6790
2 378
ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن عادَ مريضًا، أو زارَ أخًا لَهُ في اللَّهِ ناداهُ مُنادٍ: أن طِبتَ وطابَ مَمشاكَ وتبوَّأتَ مِنَ الجنَّةِ منزلًا﴾
“የታመመን የጎበኝ ወይም ደግሞ ለአላህ ሲል የተወዳጀው ወንድሙን የጠየቀ፤ ከሰማይ የሆነ ተጣሪ መላእክት እንዲህ ሲል ይጣራል፦ ‘አማርክ፣ አካሄድህም አማረ፣ ከጀነትም ማረፊያ ተዘጋጀልህ’ በማለት።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2008
2 378
📢 𝐎𝐃𝐔𝐔 𝐆𝐀𝐌𝐌𝐀𝐂𝐇𝐈𝐈𝐒𝐀𝐀!
𝑨𝒔𝒔𝒂𝒍𝒂𝒂𝒎𝒖 𝑨𝒍𝒆𝒚𝒊𝒌𝒖𝒎 𝑾𝒂𝒓𝒂𝒉𝒎𝒂𝒕𝒖𝒍𝒍𝒂𝒂𝒉𝒊 𝑾𝒂𝒃𝒂𝒓𝒂𝒌𝒂𝒂𝒕𝒖𝒉𝒖𝒖
Akkuma suuraa armaan olii irratti argaa jirtan, namni barnoota Amantaa Islaamaa galmaa'ee barachuuf fedha qabu hundi, odeeffannoo suuraa irra jiru ilaaluun galmaa'aalee akka barattan isin afeerra!
👇 Galmaa'uuf liinkii kana tuqaa:
https://t.me/+n_WpZjgOc4lkNDlk
https://t.me/+n_WpZjgOc4lkNDlk
2 378
Repost from RAFIQUL ISLAM PROMOTION
⚡⚡ 25K+ Channels! ⚡⚡
↓Click and join us↓
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿 👉🏾👉🏽 Click Here 👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿
👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿
👉🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👈🏿
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Waver: @Rafiqul_Islaam
𝗛𝗢𝗣𝗘 𝗣𝗥𝗢𝗠𝗢𝗧𝗜𝗢𝗡
𝐀𝐝𝐯𝐞𝐫𝐭𝐢𝐬𝐢𝐧𝐠 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦
𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥𝐬/𝐆𝐫𝐨𝐮𝐩𝐬
@Rafiqul_Islam_Promotion
2 378
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يا أَيُّها الناسُ إنَّ أحدَكم لن يموتَ حتى يَستكملَ رِزقَه فلا تَستبطِئُوا الرِّزقَ خُذُوا ما حَلَّ ودَعُوا ما حُرِّمَ﴾
“እናንተ ሰዎች ሆይ! አንዳችሁ ሞት አያገኝውም ሪዝቁን ተጠቅሞ ሳይጨርስ። ሪዝቄ ለምን ዘገየ አትበሉ (ከመድረስ ቅሮት የላትምና)። ሃላል (ከተፈቀደ) ነገር ብቻ ደግሞ ያዙ (ተጠቀሙ)። ሃራም (የተከለከለን) ነገር ደሞ ተው (ራቁ)።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2144
2 378
𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑨𝑲𝑲𝑨𝑴𝑰𝑰 𝑩𝑨𝑹𝑩𝑨𝑨𝑫𝑫𝑼⁉️
𝑾𝑯𝑨𝑻 𝑪𝑯𝑨𝑵𝑵𝑬𝑳 𝑫𝑶 𝑻𝑯𝑬𝒀 𝑾𝑨𝑵𝑻⁉️
Channel/Group 30K+ 𝐒𝐮𝐛𝐬𝐜𝐫𝐢𝐛𝐞𝐫𝐬
𝐅𝐫𝐞𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞𝒓: @Rafiqul_Islaam
Adds:👇👇👇
My Channel @Rafiiqul_Islaam
HP: @Rafiqul_Islam_Promotion
2 378
ከዘይድ ቢን ሐሪስ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من قال: أستغفرُ اللهَ العظيمَ الذي لا إلهَ إلّا هو الحيَّ القيومَ وأتوبُ إليه غُفِرَ له وإنْ كان فرَّ من الزحفِ﴾
“ከርሱ ውጭ ሌላ አምላክ የሌለ ህያውና ራሱን ቻይ የሆነውን አላህን ምህረት እለምነዋለሁ፤ ወደርሱም ተውበት (ንስሃ) አደርጋለሁ ያለ፤ ወንጀሉን ይማርለታል ከውጊያ መሐል የመሸሽ (ጥፋት) ቢፈፅም እንኳ።”
📚 ቲርሚዚ (3567) አቡ ዳውድ (1517)ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል
