en
Feedback
✨ ቅዱሳት አንስት ☀️

✨ ቅዱሳት አንስት ☀️

Open in Telegram

"በፍጹም ልብሽ በእግዚአብሔር ታመኚ፥ በራስሽም ማስተዋል አትደገፊ፤ በመንገድሽ ሁሉ እርሱን እወቂ እርሱም ጎዳናሽን ያቀናልሻል፡፡ " ምሳ 3 ፤ 5-6 ✨

Show more
1 564
Subscribers
-324 hours
-107 days
-430 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+4
in 0 channels
August '26
+35
in 1 channels
Get PRO
July '26
+31
in 2 channels
Get PRO
June '26
+45
in 3 channels
Get PRO
May '26
+53
in 3 channels
Get PRO
April '26
+75
in 3 channels
Get PRO
March '26
+57
in 3 channels
Get PRO
February '26
+76
in 3 channels
Get PRO
January '26
+89
in 4 channels
Get PRO
December '25
+85
in 4 channels
Get PRO
November '25
+124
in 5 channels
Get PRO
October '25
+119
in 5 channels
Get PRO
September '25
+88
in 1 channels
Get PRO
August '25
+138
in 5 channels
Get PRO
July '25
+130
in 4 channels
Get PRO
June '25
+168
in 4 channels
Get PRO
May '25
+159
in 3 channels
Get PRO
April '25
+95
in 3 channels
Get PRO
March '25
+123
in 1 channels
Get PRO
February '25
+151
in 2 channels
Get PRO
January '25
+31
in 0 channels
Get PRO
December '24
+213
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September0
07 September0
06 September+1
05 September+1
04 September+1
03 September0
02 September0
01 September+1
Channel Posts
🤍 አንዳንድ ችግሮች አሉ ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ ብቻ የሚፈቱ 🤍
🤍 አንዳንድ ችግሮች አሉ ግን  በእግዚአብሔር ፈቃድ ብቻ የሚፈቱ 🤍

2
ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር ተገናኝቶ መወያየት፥ አብሮ መሳቅ፥ ልብን ለልብ ማቀራረብ እነዚህም ድሎች ናቸው! ነገር ግን ድልን በገንዘብ፥ ባለጠግነትን በንዋይ ብዛት ብቻ ለመለካት ስንጥር ቀስ በቀስ ከተፈ
ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር ተገናኝቶ መወያየት፥ አብሮ መሳቅ፥ ልብን ለልብ ማቀራረብ እነዚህም ድሎች ናቸው! ነገር ግን ድልን በገንዘብ፥ ባለጠግነትን በንዋይ ብዛት ብቻ ለመለካት ስንጥር ቀስ በቀስ ከተፈጥሯችን፥ ከራሳችንም ሆነ ከእርስ በርሳችን ራቅን። ደስታን በሩቅ አንፈልገው፥ ሰማይ ላይም አንስቀለው ከምር መካከላችን አለ፥ ፍቅር ባለበት ሁሉ ደስታ አለ፥ የፍቅር ሚዛን ገንዘብ፥ ቁስ አይደለም፤ ፍቅር የሚመዘነው በልብ ነው። የመንግሥተ ሰማይ DNA  በመካከላችን ያለው ፍቅር ነው! ስለዚህ ደስታን ከውጭ አንፈልግ፥ በፍቅራችን ውስጥ እናግኘው! ✍️   ዳዊት እንዳሻው    ✨         ☀️ https://t.me/Kdusat_Anst ☀️
573
3
2ኛ ቆሮ 12 : 9 ✨ ..... እርሱም ጸጋዬ ይበቃሻል ኀይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኀይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ..... በድካሜ ልመካ እወዳለኹ ። ❤️‍🩹 ☀️ ht
2ኛ ቆሮ 12 : 9  ✨ .....  እርሱም ጸጋዬ ይበቃሻል ኀይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኀይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ..... በድካሜ ልመካ እወዳለኹ ። ❤️‍🩹         ☀️ https://t.me/Kdusat_Anst ☀️
620
4
✨ ዓለሙን እና በአለም ያለውን አትውደዱ ዓለሙን የሚወድ ግን የአብ ፍቅር በእርሱ የለም።ዓለሙም ያልፋል ምኞቱም ያልፋል የእግዚአብሔርን ፍቃድ የሚያደርግ ግን ለዘለአለም ይኖራል።ዮሐ ፪፥፲፭ 💞 🤍
✨ ዓለሙን እና በአለም ያለውን አትውደዱ ዓለሙን የሚወድ ግን የአብ ፍቅር በእርሱ የለም።ዓለሙም ያልፋል ምኞቱም ያልፋል የእግዚአብሔርን ፍቃድ የሚያደርግ ግን ለዘለአለም ይኖራል።ዮሐ ፪፥፲፭ 💞  🤍                             @Kdusat_Anst✨
685
5
🫶 ........ መታቀፍ መታቀፍ ብቻ አይደለም። ራሱን የቻለ ቋንቋ ነው። የፍቅር ቋንቋ .... የምቾት ቋንቋ .... ቃልኪዳን .... የማይደበዝዝ ትዝታ ነው።💞 🤍💞 @Kdusat_Anst✨
🫶  ........ መታቀፍ መታቀፍ ብቻ አይደለም። ራሱን የቻለ ቋንቋ ነው። የፍቅር ቋንቋ .... የምቾት ቋንቋ .... ቃልኪዳን .... የማይደበዝዝ ትዝታ ነው።💞 🤍💞                                                @Kdusat_Anst✨
835
6
💞 የኔ ተክለአብ አንተ ሁሉን ታውቃለህ 🤍 @Kdusat_Anst✨
💞 የኔ ተክለአብ አንተ ሁሉን ታውቃለህ   🤍             @Kdusat_Anst✨
941
7
🌸 ሁሉ ባንተ እንዳለ ገብቶኛል ትርጉሙ በሀዘን በመከራ የማመስገን ጣዕሙ መዛል ድካም ባይጠፋም በሕይወቴ አትተወኝ አማኑኤል አባቴ በዘመኔ ሁሌ አለህ ከኔ ጋራ ✨ ጉልበቴ ነህ እንዳልወድቅ እንዳልፈራ
🌸          ሁሉ ባንተ እንዳለ ገብቶኛል ትርጉሙ                በሀዘን በመከራ የማመስገን ጣዕሙ                መዛል ድካም ባይጠፋም በሕይወቴ                አትተወኝ አማኑኤል አባቴ                በዘመኔ ሁሌ አለህ ከኔ ጋራ ✨  ጉልበቴ ነህ እንዳልወድቅ እንዳልፈራ  ❤️‍🩹                    ☀️  https://t.me/Kdusat_Anst
864
8
🤍 ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቾቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም 🤍 መድኃኔዓለም
🤍 ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቾቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም 🤍 መድኃኔዓለም
1 008
9
🤍 @Kdusat_Anst✨
  🤍            @Kdusat_Anst✨
1 074
10
✨ አንተ ያደረግህልኝን ማሰብ እንዳልተው አመስጋኝ ነፍስን ስጠኝ፤በሐዘኔም ውስጥ አጽናኝ፤ በድካሜ ውስጥ ጉልበትን ስጠኝ፣ በቸርነት የላቅህ ጌታ ሆይ፤ በደሎቼን ሁሉ ይቅር በለኝ እንጂ ብዙ የሆኑትን
    ✨    አንተ ያደረግህልኝን ማሰብ እንዳልተው አመስጋኝ ነፍስን ስጠኝ፤በሐዘኔም ውስጥ አጽናኝ፤ በድካሜ ውስጥ ጉልበትን ስጠኝ፣  በቸርነት የላቅህ ጌታ ሆይ፤  በደሎቼን ሁሉ ይቅር በለኝ እንጂ ብዙ የሆኑትን ኃጢአቶቼን አታስብብኝ::  አቤቱ ጌታዬ፤ የኔ የክፉውን ኃጢአተኛ ጸሎት አትናቀው:: ከዚህ በፊት እንደጠበቀኝ ሁሉ ለወደፊትም እንዲጠብቀኝ በጸጋህ እስከመጨረሻው አጽናኝ:: ጥበብን ያስተማረኝ ያንተ ጸጋ ነው፤ የእርሷን [የጥበብን] መንገድ የሚከተሉ ብጹዓን ናቸው፤ የክብር አክሊልን ይቀዳጃሉና:: ጌታ ሆይ፤ ምንም የማልረባ ብሆንም ስንኳ አመሰግንሃለሁ፤ አከብርሃለውም፤ ለእኔ ያለህ ምህረት ገደብ የለውምና:: ረዳቴና ጠባቂዬ አንተ ነህ:: ስምህ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን:: ወይኩነነ በከመ ፈቃድከ አምላክነ 🤍             @Kdusat_Anst✨
1 177
11
💔...... እነዚያ መሸሸጊያ ያጣሁባቸው ቀናት ፤ በመኖርና ባለመኖር ሳለሁ አንተ ብቻ ነበርክ ተክለአብ 🤍! ...... አንተ ብቻ ። ታምሜ መድሀኒት ባጣሁባቸው ዓመታት ፤ እነዚያ ቸር እጆችህ ያ
💔...... እነዚያ መሸሸጊያ ያጣሁባቸው ቀናት ፤ በመኖርና ባለመኖር ሳለሁ አንተ ብቻ ነበርክ ተክለአብ 🤍! ...... አንተ ብቻ ።  ታምሜ መድሀኒት ባጣሁባቸው ዓመታት ፤ እነዚያ ቸር እጆችህ ያቀፉኝ አንተ ብቻ ነበርክ 🤍 ቀንና ሌት ስርህ ተደፍቼ ባነባሁበት ሁሉ እንባዬን እየጠረጉ ሐዘኔን ያስረሱኝ ክንዶችህ በእድሜ ዘመኔ አልዘነጋቸውም።  ተስፋ ባልነበረኝ ነገር ሁሉ ገብተህ እነሆ ዛሬ የምስጋና ቃል ከአፌ አይጠፋም። እስከሞት ህቅታ አመሰግንሃለሁ። አንተ ከእኔ ጋር ነህና የማያልቅ በረከትን ከእጅህ አግኝቻለሁና ! በነፍስም በሥጋም ጠብቀኸኛልና! አባ ተክለሃይማኖት ሆይ ተመስገን! ተመስገን! ተመስገን!🤍                ☀️ https://t.me/Kdusat_Anst  💫
1 185
12
አይኔ እንባን ያፍስ ላልቅስ ስለ ሀጢያቴ የንስሀ ትሁን ቀሪዋ ህይወቴ በመዳኔ ሰአት በዛሬዋ ለት ፍቅርህን አስቤ መጣሁ ከአንተ ፊት 🤍 @Kdusat_Anst✨
አይኔ እንባን ያፍስ ላልቅስ ስለ ሀጢያቴ የንስሀ ትሁን ቀሪዋ ህይወቴ በመዳኔ ሰአት በዛሬዋ ለት ፍቅርህን አስቤ መጣሁ ከአንተ ፊት  🤍            @Kdusat_Anst✨
1 311
13
🤍 አደራ 🤍 @Kdusat_Anst✨
🤍   አደራ 🤍             @Kdusat_Anst✨
1 561
14
🤍 ይመስለናል እንጂ የሚያኖርስ እግዚአብሔር ነው 🤍 @Kdusat_Anst✨
🤍   ይመስለናል እንጂ የሚያኖርስ እግዚአብሔር ነው 🤍           @Kdusat_Anst✨
1 487
15
🤍 ቅዱስ ገብርኤል ✨ @Kdusat_Anst+1
🤍   ቅዱስ ገብርኤል ✨        @Kdusat_Anst
1 687
16
🤍................. እግዚአብሔር ይመስገን🥰🙏 ☀️ https://t.me/Kdusat_Anst 💫
🤍.................  እግዚአብሔር ይመስገን🥰🙏         ☀️ https://t.me/Kdusat_Anst  💫
1 653
17
💞 ልዩ የሆነ ታሪክ ስላላት ስሟ ስንቅ 🤍 ✨https://t.me/Kdusat_Anst💫
💞   ልዩ የሆነ ታሪክ ስላላት ስሟ ስንቅ  🤍      ✨https://t.me/Kdusat_Anst💫
1 309
18
🤍 ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት ✨ ☀️ https://t.me/Kdusat_Anst 💫
🤍  ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕት   ✨        ☀️ https://t.me/Kdusat_Anst  💫
1 671
19
✨ ጌታ በአልዐዛር ሞት አዝኖ ካለቀሰ ፤ አልዐዛርንም “አልዐዛር አልዐዛር” ብሎ ጠርቶ ከመቃብር ካስነሳ ፤ለእናቱ ይህን ማድረጉ ምን ይገርማል? ከአልዐዛር ድንግል ማርያም አትቀርበውምን? ለአልዐዛር
✨  ጌታ በአልዐዛር ሞት አዝኖ ካለቀሰ ፤ አልዐዛርንም “አልዐዛር አልዐዛር” ብሎ ጠርቶ ከመቃብር ካስነሳ ፤ለእናቱ ይህን ማድረጉ ምን ይገርማል? ከአልዐዛር ድንግል ማርያም አትቀርበውምን? ለአልዐዛር ያዘነሰ በእናቱ ይጨክናልን? 💞     ✨ የድንግል ማርያም ማረጓ ሳይሆን የሚገርመው መሞቷ ነው  🤍  አርጋለች ማርያም ተነስታለች✨ ከተራራው አናት  ከደጅሽ መጥቼ ሰምሮልኛል ስምሽን ጠርቼ🥰🥰                        እንኳን አደረሳችሁ 🥰                     እንጦጦ ኪዳነምህረት🤍         ✨https://t.me/Kdusat_Anst💫
1 570
20
ሐዋርያት አበው እንኩዋን ደስ አላችሁ😍 በክብር አረገች ማርያም ሞገሳችሁ🥹 ወደ ዓለምም ውጡ ሰበኑዋን ይዛችሁ የድንግል እርገቷን ንገሩ ተግታችሁ 🥀 አርጋለች ማርያም ተነስታለች✨🤍 ስለ ቸርነትሽ
ሐዋርያት አበው እንኩዋን ደስ አላችሁ😍 በክብር አረገች ማርያም ሞገሳችሁ🥹 ወደ ዓለምም ውጡ ሰበኑዋን ይዛችሁ የድንግል እርገቷን ንገሩ ተግታችሁ             🥀  አርጋለች ማርያም ተነስታለች✨🤍     ስለ ቸርነትሽ ለእኔ እናቴ ነሽ🙌           🌸 ኪ  ዳ  ነ    ም  ህ ረ ት  💝               ✨https://t.me/Kdusat_Anst💫
1 440