es
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Ir al canal en Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Mostrar más
3 197
Suscriptores
-624 horas
-57 días
-5830 días
Archivo de publicaciones
❇️Don't Give Up
❇️Don't Give Up

....................................................................... 👀በትኩረት የማጥናት ልማዳችንን ማጠናከር እንችላለን? ....................................................................... 1. ተስማሚ የጥናት አካባቢን ማዘጋጀት🏣 2. ግልፅና ትክክለኛ ግቦችን ማውጣት📄 3. የጥናት መርሃግብርን ማዘጋጀት🧾 4. ከጓደኞች ጋር የጥናት መርሃግብር መፍጠር👥 5. የሚረብሹ ነገሮችን ያስወግዱ🚫 6. የፖምዶሮ ዘዴ ይጠቀሙ🕞 7. ያጠናቀቁትን ሥራዎች ሁሉ ይገምግሙ✍ ✅ለተጨማሪ የጥናት ዘዴ ይቀላቀሉን https://t.me/ESS_Exam_Center

Share 'flashcard Strategies guide .pdf'

Share 'Exam Preparation guide .pdf'

✅ተማሪ ሁልጊዜ ለመማር ዝግጁ ነው ምክንያቱም በተማረ ቁጥር ብዙ ነገር ያውቃል አዲስ ነገር ይፈጥራል!!
ተማሪ ሁልጊዜ ለመማር ዝግጁ ነው ምክንያቱም በተማረ ቁጥር ብዙ ነገር ያውቃል አዲስ ነገር ይፈጥራል!!

እንደተለመደው የ 3ኛ ቀን ቻሌንጅ እስቲ ምን ያህሉን አሳካቹ አሁኑኑ Vote አድርጉ
Anonymous voting

photo content

photo content

....................................................................... 👉4 4 4 = 400 ✍እንዴት እንደመጣ እስቲ comment ........................................................................

አንድ ሰው በዓመታት ልፋት ያመጣውን የሰውነት ቅርፅ አንተ በአንድ ቀን ለረጅም ሰዓታት የሰውነት እንቅስቃሴ ስለሰራህ አታመጣውም እውነተኛ ለውጥ ከፈለክ ሳትሰላች ሁሌም መስራት አለብህ! በህይወትህም
አንድ ሰው በዓመታት ልፋት ያመጣውን የሰውነት ቅርፅ አንተ በአንድ ቀን ለረጅም ሰዓታት የሰውነት እንቅስቃሴ ስለሰራህ አታመጣውም እውነተኛ ለውጥ ከፈለክ ሳትሰላች ሁሌም መስራት  አለብህ! በህይወትህም ላይ ከዚህ የተለየ እንድታደርግ አይጠበቅብህም።

photo content

ምርጦቼ ከዛሬው ቻሌንጃችን ምን ያህሉን አሳክታቹሃል?
Anonymous voting

Share 'Exam Preparation and Test - Taking Mastery .pdf'

ቻሌንጃችን እንደ ቀጠለ ነው day 2 ላይ ነን እስቲ ምን ያህል አሳክታቹሃል
Anonymous voting

Grade_12_Mathematics_Ch_3_5_EUEE_and_ESSLCE_Solutions_By_Eyasu_G.pdf9.36 MB

photo content
+7

❇️አዕምሮአችን የኛን መለወጥ አይፈልግም ምክንያቱም የሱ ስራ እኛን በህይወት ማስቀጠል ብቻ ስለሆነ እሱ በልተን እየተደሰትን እንድንቀጥል ይፈልጋል ስለዚህ ከሱ ቁጥጥር ውስጥ ወጥተን እራሳችንን እንም
❇️አዕምሮአችን የኛን መለወጥ አይፈልግም ምክንያቱም የሱ ስራ እኛን በህይወት ማስቀጠል ብቻ ስለሆነ እሱ በልተን እየተደሰትን እንድንቀጥል ይፈልጋል ስለዚህ ከሱ ቁጥጥር ውስጥ ወጥተን እራሳችንን እንምራ እያስጠላቹም አንብቡ ወደ ስኬታቹም ተጓዙ አሁኑኑ🫴

🎇ምርጦች ደና አደራቹ ዛሬ 🗓2 ቀናችን ነው በዛሬው ቀን ሁሉንም ቻሌንጅ 👊እናሳካለን ተስፋ መቁረጥ የለም 👍ጀምሩ ! 🫡መልካም ቀን ተመኘሁላቹ
🎇ምርጦች ደና አደራቹ ዛሬ 🗓2 ቀናችን ነው  በዛሬው ቀን ሁሉንም ቻሌንጅ 👊እናሳካለን ተስፋ መቁረጥ የለም 👍ጀምሩ ! 🫡መልካም ቀን ተመኘሁላቹ

photo content

ከ day 1 challenge ምን ያህሉን አከናወናቹ። ማንም እንዳያልፈው
Anonymous voting

ESS Study Tips - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @ess_study_tips