JO-TECH
Open in Telegram
Tech Talk with John🫡 Welcome to Jo-Tech Where we explore the latest tech gadgets, software, and trends. we aim to make technology accessible and enjoyable for everyone. YOUR TECH YOUR WAY!!
Show more227
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+430 days
Posts Archive
227
አንድ አዲስ ስልክ ለምን ያህል ጊዜ ነዉ Software Update የሚያገኘው?
የዚህም መልስ እንደ ስልኩ አይነት እና ብራንድ ይለያያል የሚል ነዉ ለምሳሌም ብንመለከት:-
🟢Samsung አዲስ ለሚያወጣቸው A,M,F ቤት ስልኮች 2 እመት ሲሆን Software Update የሚያደርገው ምናልባ እነዚህ ስልኮች 5G ሲሆኑ እና እንደሚመረቱበት ሀገር 3-4አመት Update ሊያገኙ ይችላል።
🟢S እና Z Series ላይ ያሉ የ Samsung ስልኮች ደሞ ከS24 በታች ያሉት 4 አመት Update ያላቸዉ ሲሆን S24 Series እስከ 7 አመት Update እንደሚያገኝ Samsung ቃል ገብቷል።
🟢ሀገራችን ላይ ያሉት Tecno, Infinix, itel ስልኮች ለነዚህ ስልኮች ካምፓኒው የዚህን ያህል አመት Update አደርጋለሁ ብሎ ቃል የማይገባ ሲሆን በተለምዶ ግን 1 ወይም 2 አመት Update ሊያገኙ ይችላል። ለዚህም ነዉ እነዚህን ስልኮች ተጠቅማችሁ መሸጥ ብትፈልጉ ዋጋቸው በጣም የሚረክሰዉ።
🟢IPhone ጋር ስንመጣ ሁሉም ስልኮቹ በሚባል ደረጃ 5 አመት የ Software Update ያገኛሉ።
Note👇
ስልክ ስትገዙ Software Update የሚያሳስባቹ ከሆነ መጀመሪያ የምትገዙት ስልክ ምንያህል የ Software Update እንደሚያገኝ ማወቅ ይጠቅማችኋል። ይሄንንም በቀላሉ Google በማድረግ ማወቅ ትችላላችሁ።
@Jo_TechTalk
227
5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ ነፃ ስልጠናን ለመከታተል ይመዝገቡ።
ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ይውሰዱ።
የስልጠና ዘርፎች፦
► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ
ስልጠናውን በስምንት ሳምንት ያጠናቀቁ ሰልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል።
ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/
@Jo_TechTalk
227
🍏 The best feature of iOS 18: now the calculator is available EVERYWHERE you can enter numbers.
👉 It even works in Telegram.
Subscribe 🔹 Donate 🔹 Advertise
🚀 More Tech News
@Jo_TechTalk
227
🧠 Chinese Scientists Defeat DEATH!
ከሞተ በኋላ ከ 50 ደቂቃዎች በኋላ የአሳማ አንጎል ወደ ሕይወት አመጡ.
ብዙውን ጊዜ የሰው እና የአሳማ አንጎል ልብ ካቆመ በኋላ ከ5-8 ደቂቃዎች ውስጥ ከ 5-8 ደቂቃዎች ውስጥ ይሞታል, ይህም በቀላሉ ለመሰብሰብ መስኮቱ ነው. ነገር ግን ቻይናውያን ይህን መስኮት ሰው ሰራሽ ልብ, ያልተፈታ የአሳማው ጉበት እና ልዩ ፈሳሽ በመጠቀም ወደ አንድ ሰዓት ያህል ሰራ.
👉 ቀጥሎ የሰው ልጆች ናቸው, ሳይንቲስቶች ሙከራዎች እንዲጀምሩ "ትክክለኛ" ጊዜ እየጠበቁ ናቸው..
@Jo_TechTalk
227
ሩስያ ጎግል የምድር አጠቃላይ ገንዘብ ተሰብስቦ ሊሞላው የማይችለውን ገንዘብ እንዲቀጣ ወሰነች
ጎግል 17 የሩስያ መንግስት መገናኛ ብዙሀንን ከዩትዩብ ላይ ማገዱን ተከትሎ 20 ዴሲሊየን ዶላር😳 ቅጣት እንዲከፍል ተወስኖበታል። ሞስኮ የጠየቀችው ክፍያ ከትሪሊየን ቀጥሎ 7ተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የ34 ዜሮ ባለቤት ከፍተኛ ቁጥር ነው።
@Jo_TechTalk
227
Google lm (notebook lm)
Google በቅርቡ ያስተዋወቀው ai ሲሆን ለተማሪዎች ፣ ለresearch ሰሪዎች እና በተለያየ የስራ መስክ ላሉ ሰዎች ታስቦ የተሰራ ነው።
ይህ ai እኛ ያስገባንለትን document ላይ በመመስረት
⚫Summarize ማድረግ
⚫ጥያቄ መጠየት
⚫ጥያቄ ማውጣት
በሁለት ai models አማካኝነት እንደ አስጠኚ በሁለት ሰዎች ድምፅ በደንብ አብራርቶ ማስረዳት የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ይሰጣል።
እንዲሁም ከDocument በተጨማሪ የyoutube video add ማድረግ እንዲሁም ማሳጠር እና ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ።
ሞክሩት!
ይህንን ai ወደ https://notebooklm.google.com በመሄድ መጠቀም ትችላላችሁ።
©@Jo_TechTalk
227
Microsoft ለWindows 10 የonline support እና security update ቀጣይ አመት October 2025 ጀምሮ ያቋርጣል።
⚫እንደሚታወቀው Microsoft ኮምፒውተራችን ለሳይበር ተጋላጭ እንዳይሆንና በየጊዜው የሚወጡ ዘመናዊ ፊቸሮችን እንድንጠቀም ሁሌም የመጨረሻውን ዊንዶውስ እንድንጭ ይመክራል።
⚫ከዚህ በተጨማሪ የonline support እና በየጊዜው የሴኩሪቲ ማዘመኛውችን ይለቃል።ነገር ግን አዲስ ዊንዶውስ በለቀቁ ቂጥር ከዛ በፊት ለነበሩ ዊንዶሶች ሲሰጥ የነበረው እገዛ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይቋረጣል።
⚫ማይክሮሶፍትም ለwindows 7 January 14, 2020 ለwindows 8.1 January 10, 2023 ሙሉ በሙሉ አቋርጧል። የwindows 10 ደግሞ በቀጣይ አመት October 2025 ይቋረጣል። ስለዚህ ኮምፒውተራችሁን ወደ windows 11 ማሳደግ ይኖርባችኋል።
@Jo_TechTalk
227
የቴሌግራም ቻናል ካላችሁ ማስታወቂያ እየሰራችሁ ገንዘብ ልትሰሩበት የምትችሉበት አንድ platform አለ።
Telega.io ይባላል።
ማስታወቂያ አስነጋሪዎችንና የቻናልና የቦት ባለቤቶችን የሚያገናኝ platform ነው።
አካውንት ከፍታችሁ ያላችሁን ቻናል ወይም ቦት ካስመዘገባችሁ በኋላ የሚመጣላችሁን ማስታወቂያ ቻናል ወይም ቦታችሁ ላይ በመለጠፍ ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ። ክፍያውን በUSDT (TRC 20 network) መቀበል ትችላላችሁ!
@Jo_TechTalk
227
ሰሞኑን ከጓደኞቻችሁ ቴሌግራም ላይ እንደዚህ አይነት message ከደረሳችሁ click አድርጋችሁ login እንዳታደርጉ።❌
"There are photos of your youth here http://sample.top/login
твои семейные фотографии"
ይህ ቆየት ያለ የphishing attack አይነት ነው። አንዴ login ካደረጋችሁ telegram አካውንታችሁ hack ይደረጋል።
⚫Hack ከተደረጋችሁ በተመሳሳይ ለኮንታክታችሁ በሙሉ እንደዚህ አይነት message ይልካል። ስለዚህ login አታድርጉ።
⚫2-step verification on ካላደረጋችሁ መልሳችሁ ለማግኘት በጣም ከባድ ነው። ስለዚህ አሁንኑ የቴሌግራም አካውንታችሁን 2 step verification on አድርጉ።
@Jo_TechTalk
227
ለGraphics Designing የሚጠቅሙ ምርጥ ድረ-ገፆች
FOR STOCK IMAGES:
www.freepik.com
www.unsplash.com
www.pexels.com
www.rawpixel.com
www.flickr.com
www.pixabay.com
www.pikwizard.com
www.vecteezy.com
FOR IDEAS:
www.behance.com
www.pinterest.com
www.dribbble.com
www.awwwards.com
www.abduzeedo.com
www.logoed.com
www.logopond.com
www.freepik.com
FOR FONTS:
www.fontsquirrel.com
www.fontspace.com
www.dafont.com
www.befonts.com
www.fontspring.com
www.1001fonts.com
www.urbanfonts.com
www.fontm.com
www.abstractfonts.com
FOR MOCKUPS:
www.freepik.com
www.smartmockups.com
www.photopea.com
www.placeit.com
www.unblast.com
www.365psd.com
www.freebiesbug.com
www.pixeden.com
www.mockupbro.com
www.graphicsfamily.com
FOR PNGs:
www.pngegg.com
www.toppng.com
www.pngplay.com
www.icons8.com
www.pngtree.com
www.flaticon.com
www.kindpng.com
www.freepngs.com
www.vexels.com
www.pikpng.com
Note: አንዳንድ ድረገፆች paid ሲሆኑ አብዛኛዎቹ ነፃ ናቸው።
@Jo_TechTalk
227
Telegram update
Verification Platform
እንደምታውቁት የተለያዩ ፕላትፎርሞች ላይ አካውንት በምንከፍትበት ጊዜ ስልክ ቁጥራችንን በማስገባት verification CODE በsms ይላክልናል።
Telegram ባስተዋወቀው አዲሱ feature አማካኝነት የተለያዩ ድርጅቶች ለደምበኞቻቸው verification code በtelegram መላክ ያስችላቸዋል።
ይህ የtelegram verification feature ከsms verification አንፃር ፈጣን፣ ርካሽ እና ደህንነቱ አስተማማኝ ነው። ዋጋውም በአንድ verification code 0.01$ መሆኑንም አስታውቀዋል።
©@Jo_TechTalk
227
🇺🇸 DV-2026 Lottery ተመዝግበዋል‼️
ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀሩት !
ጥንቃቄ በተሞላው መንገድ ለማስሞላት
@name4uther በዚህ Account ያናግሩን
227
Update!!
📹YouTube የTikTokን ፈለግ በመከተል ከOctober 15 ጀምሮ የshorts video ከ59 ሰከንድ ወደ 3 ደቂቃ ማርዘሙን አስታውቋል።
ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ የሚለቀቅ ማንኛውም ከ3 ደቂቃ በታች የሆነ ቪዲዮ በshorts category የሚመደብ ይሆናል።
Monetize የሚሆነውም በShorts revenue sharing model እንደሚሆን YouTube አስታውቋል።
ከዚህ በፊት ከ3 ደቂቃ በታች የነበሩት ቪዲዮዎች ግን በነባሩ ሁኔታ ይቀጥላሉ ተብሏል።
ይህን የ3 ደቂቃ shorts video ለመስራት ከዚህ በፊት እንደነበረው በሞባይል shorts camera app መጠቀም የማይቻል ሲሆን ልክ እንደ ኖርማል video በdesktop ወይም በYouTube studio መጠቀም ግዴታ ይሆናል።
227
Google ስልካችን ላይ የተለያዩ የprivacy ፊቸሮችን አካቷል።
እነዚህ ፊቸሮች Theft detection lock, Offline Device lock እና Remote lock ናቸው።
⚫Theft detection lock: ሌባ ስልካችሁን ከእጃችሁ ላይ መንትፚችሁ ሲሮጥ በmotion sensor አማካኝነት automatically lock ያደርጋል።
⚫Offline device lock: ሌባው ሎኬሽኑን track እንዳታደርጉት Data ወይም WiFi ካጠፋ ስልኩ automatically lock ያደርጋል።
⚫Remote lock፡ ይህን on ካደረጋችሁት android.com/lock ላይ ገብታችሁ ስልክ ቁጥራችሁን በማስገባት ስልኩን Remotely lock ማድረግ ትችላላችሁ።
ሁሉንም ፊቸሮች የምታገኟቸው
⚫Settings ላይ ከገባችሁ በኋላ Google የሚለው አማራጭ ትመርጣላችሁ።
⚫ከዛ All services የሚል ምርጫ አለ እሱን መርጣችሁ ታች ላይ Theft protection የሚል አለላችሁ።
Check it.
227
⚫ከዚህ በፊት ቴሌግራም አካውንታችሁን በአዲስ ስልክ login ለማድረግ ስትሞክሩ በስልክ ቁጥራችሁ Login code በtext message ይላክላችሁ ነበር። አሁን ግን country to country text message ዋጋው ውድ ስለሆነ ይህንን አሰራር Telegram አቋርጧል።
⚫ስለዚህ ቴሌግራም አካውንታችሁ two-step verfication ከሌለው ወይም two-step verification የሞላችሁትን gmail አካውንት ከረሳችሁት ወደ ቴሌግራም አካውንታችሁ ለመግባት ያላችሁ ዕድል 1 ብቻ ነው።
⚫እሱም የቴሌግራም አካውንታችሁን premium በማስደረግ text message በሲሙ እንዲላክላችሁ ማድረግ ነው። ይህን ለማድረግም አካውንታችሁ የግድ username ሊኖረው ይገባል። username ከሌለው ሰው premium ሊያደርግላችሁ አይችልም።
⚫Premium ካደረጋችሁት ቴሌግራም ከፕሪምየሙ ገንዘብ ሲለሚያገኝ Text message ይልክላችኋል።
⚠️ስለዚህ ሁልጊዜም ቢሆን two-step verification on ማድረግ እንዳትረሱ።
⚠️የኢሜላችሁንም password እንዳትረሱት።
