en
Feedback
JO-TECH

JO-TECH

Open in Telegram

Tech Talk with John🫡 Welcome to Jo-Tech Where we explore the latest tech gadgets, software, and trends. we aim to make technology accessible and enjoyable for everyone. YOUR TECH YOUR WAY!!

Show more
227
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+430 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '26
August '260
in 12 channels
July '260
in 0 channels
Get PRO
June '260
in 0 channels
Get PRO
May '260
in 0 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '260
in 0 channels
Get PRO
January '260
in 0 channels
Get PRO
December '250
in 0 channels
Get PRO
November '250
in 0 channels
Get PRO
October '250
in 0 channels
Get PRO
September '250
in 0 channels
Get PRO
August '250
in 0 channels
Get PRO
July '250
in 0 channels
Get PRO
June '250
in 0 channels
Get PRO
May '250
in 0 channels
Get PRO
April '250
in 0 channels
Get PRO
March '250
in 0 channels
Get PRO
February '250
in 0 channels
Get PRO
January '25
+233
in 0 channels
Channel Posts
X (twitter) Grok የተሰኘ አዲስ Generative ai X platform ላይ አካቷል። በዚህ platform የተለያዩ ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ። ⚫Answer questions ⚫Web and
X (twitter) Grok የተሰኘ አዲስ Generative ai X platform ላይ አካቷል። በዚህ platform የተለያዩ ስራዎችን መስራት ትችላላችሁ። ⚫Answer questions ⚫Web and Real-time Access ⚫Image generation ⚫Technical and Mathematical Assistance: ⚫Objective Analysis on Controversial Topics X የምትጠቀሙ ከሆነ update አድርጉና check ማድረግ ትችላላችሁ። 👇 @Jo_TechTalk

2
https://youtube.com/@jtubers1?si=Kb15S5Q0zwmf3a04
229
3
Subscribe our YouTube channel 👇
60
4
ለGraphics Designing የሚጠቅሙ ምርጥ ድረ-ገፆች FOR STOCK IMAGES: www.freepik.com www.unsplash.com www.pexels.com www.rawpixel.com www.f
ለGraphics Designing የሚጠቅሙ ምርጥ ድረ-ገፆች FOR STOCK IMAGES: www.freepik.com www.unsplash.com www.pexels.com www.rawpixel.com www.flickr.com www.pixabay.com www.pikwizard.com www.vecteezy.com FOR IDEAS: www.behance.com www.pinterest.com www.dribbble.com www.awwwards.com www.abduzeedo.com www.logoed.com www.logopond.com www.freepik.com FOR FONTS: www.fontsquirrel.com www.fontspace.com www.dafont.com www.befonts.com www.fontspring.com www.1001fonts.com www.urbanfonts.com www.fontm.com www.abstractfonts.com FOR MOCKUPS: www.freepik.com www.smartmockups.com www.photopea.com www.placeit.com www.unblast.com www.365psd.com www.freebiesbug.com www.pixeden.com www.mockupbro.com www.graphicsfamily.com FOR PNGs: www.pngegg.com www.toppng.com www.pngplay.com www.icons8.com www.pngtree.com www.flaticon.com www.kindpng.com www.freepngs.com www.vexels.com www.pikpng.com Note: አንዳንድ ድረገፆች paid ሲሆኑ አብዛኛዎቹ ነፃ ናቸው። @Jo_TechTalk
1
5
🚨#update ቲክቶክ በአሜሪካ እንደገና መስራት ጀምሯል‼️ ቲክቶክ ከታገደ ከሰዓታት በኋላ በአሜሪካ ውስጥ እንደገና መስራት ጀምሯል። 👇 @Jo_TechTalk
🚨#update ቲክቶክ በአሜሪካ እንደገና መስራት ጀምሯል‼️ ቲክቶክ ከታገደ ከሰዓታት በኋላ በአሜሪካ ውስጥ እንደገና መስራት ጀምሯል። 👇 @Jo_TechTalk
108
6
#Update " ያለ አሜሪካ ፍቃድ/ይሁንታ ቲክቶክ የለም " - ትራምፕ 👉 " 50% የቲክቶክን ድርሻ አሜሪካ መያዝ አለባት ! " ትራምፕ ቲክቶክ አሜሪካ ውስጥ በጊዜያዊነት መስራት እንዲቀጥል ሊያደ
#Update " ያለ አሜሪካ ፍቃድ/ይሁንታ ቲክቶክ የለም " - ትራምፕ 👉 " 50% የቲክቶክን ድርሻ አሜሪካ መያዝ አለባት ! " ትራምፕ ቲክቶክ አሜሪካ ውስጥ በጊዜያዊነት መስራት እንዲቀጥል ሊያደርጉ ነው። ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ ገጻቸው ላይ ዛሬ ባወጡት ፅሁፍ ፤ ቲክቶክ በአሜሪካ ውስጥ በጊዜያዊነት መስራቱን እንዲቀጥል እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል። ለዚህም በስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያ ቀን (ነገ ማለት ነው) ቲክቶክ በጊዜያዊነት መስራት እንዲቀጥል የሚያስችል እርምጃ ይወስዳሉ / ልዩ የሆነ ትዕዛዝ ይሰጣሉ። ትራምፕ በዚሁ ፅሁፋቸው አሜሪካ የማህበራዊ ድረ-ገፁን ግማሽ (50%) በባለቤትነት መያዝ እንዳለበት ጠቁመዋል። ነገ ወደ ቢሮ ገብቼ ስራ ከጀምርኩ በኃላ " ቲክቶክ እንዲጨልም አልፈልግም " ሲሉ ገልጸዋል። ትራምፕ እንደ ጋራ ሽርክና አሜሪካ በቲክቶክ ውስጥ የ50% የባለቤትነት ድርሻ እንድትወስድ ሀሳብ አቅርበዋል። ይህ ማለት ከወላጅ ኩባንያው ባይትዳንስ ወይም ከአዳዲስ ባለቤቶች ጋር " በአሜሪካ እና በመረጠችው ግዢ መካከል ትብብር ሊፈጥር ይችላል። ትራምፕ " ይህንን በማድረግ ቲክቶክን እንታደገዋለን ፣ በጥሩ እጆች ውስጥ እናቆየዋለን " ብለዋል። " ያለ አሜሪካ ፍቃድ ቲክቶክ የለም " ያሉት ትራምፕ " ከኛ ይሁንታ ጋር በመቶ ቢሊዮን ዶላር ምናልባትም ትሪሊዮን የሚቆጠር ዋጋ አለው " ሲሉ ጽፈዋል። 👇 @Jo_TechTalk
93
7
ቲክቶክ በአሜሪካ አገልግሎቱ ተቋረጠ ቲክቶክ ከደቂቃዎች በፊት በአሜሪካ መስራት አቁሟል። ከቻይና መንግስት ጋር ግንኙነት እንዳለው በአሜሪካ መንግስት ክስ የቀረበበት የቲክቶክ ዋና ድርጅት ባይት ዳንስ
ቲክቶክ በአሜሪካ አገልግሎቱ ተቋረጠ ቲክቶክ ከደቂቃዎች በፊት በአሜሪካ መስራት አቁሟል። ከቻይና መንግስት ጋር ግንኙነት እንዳለው በአሜሪካ መንግስት ክስ የቀረበበት የቲክቶክ ዋና ድርጅት ባይት ዳንስ ማስተካከያ እንዲያደርግ ወይም የድርጅቱን የአሜሪካ ቅርንጫፍ ለአሜሪካ እንዲሸጥ ተጠይቆ ነበር። ቲክቶክ አገልግሎቱ ለ175 ሚልዮን አሜሪካውያን ዛሬ ቢቋረጥም ሰኞ እለት ወደ ስልጣን የሚመጡት ዶናልድ ትራምፕ እገዳውን እንደሚያስቆሙት ይጠበቃል። 👇 @Jo_TechTalk
87
8
🚨#Breaking_Tiktok Donald Trump ለቲክቶክ የ90 ተጨማሪ ቀን ዕድል ሊሰጡ እንደሚችሉ አስታወቁ። በመጪው ሰኞ በይፋ የፕሬዘዳንትነት ወንበሩን ከጆ ባይደን የሚረከቡት ትራምፕ ቢሮ እን+1
🚨#Breaking_Tiktok Donald Trump ለቲክቶክ የ90 ተጨማሪ ቀን ዕድል ሊሰጡ እንደሚችሉ አስታወቁ። በመጪው ሰኞ በይፋ የፕሬዘዳንትነት ወንበሩን ከጆ ባይደን የሚረከቡት ትራምፕ ቢሮ እንደገቡ የሚያሳልፉት የመጀመርያ executive order ቲክቶክ ሳይዘጋ መፍትሄ የሚያገኝበትን የ90 ቀን እድል መስጠት እንደሆነ ተናግረዋል። "የቲክቶክን መዘጋት በጥንቃቄ ልናየው ይገባል። በጣም ወሳኝ ነገር ነው። ውሳኔየን የማሳልፍ ከሆነ ሰኞ አሳውቃለሁ" በማለት ለNBC ቃላቸውን ሰጥተዋል። 👇 @Jo_TechTalk
79
9
No text...
75
10
#ChatGpt_Update OpenAI እንዳስታወቀው ChatGpt text generate ከማድረግ በተጨማሪ ከስልካችን ላይ የተለያዩ ተግባራት ለመሰራት እንዲያነቃን ማድረግ የሚያስችል feature አካቷ
#ChatGpt_Update OpenAI እንዳስታወቀው ChatGpt text generate ከማድረግ በተጨማሪ ከስልካችን ላይ የተለያዩ ተግባራት ለመሰራት እንዲያነቃን ማድረግ የሚያስችል feature አካቷል። Tasks ሲል የሰየመው ይህ capability ⚫Alarm መሙላት ⚫Reminder መሙላት ⚫schedule ማድረግ እንደሚችል ይፋ አድርጓል። ይህ feature ለጊዜው ለPlus፣ ለPro እና ለTeams ተጠቃሚዎች ሲሆን ለነፃ ተጠቃሚዎች መቼ እንደሚለቅ አልታወቀም። 👇 @Jo_TechTalk
86
11
⭐አዲሱ የሞት ማምለጫ ቴክኖሎጂ ይሳካለት ይሆን? ▶️ በቴክኖሎጂ ብዙ አዳዲስ ነገሮች እየተሰሩ ቢሆንም አሁን ላይ ደሞ ሰዎች ከሞቱ በኋላ ዳግም ህይወት ሊዘሩ የሚችሉበትን መፍትሄ ላይ እየሰራው ነው የሚል ኩባንያ ብቅ ብሏል፡፡ ይህ ኩባንያ አንድ ቀን ይሳካልኝ ይሆናል በሚል መሞታቸው በሐኪሞች የተረጋገጡ ሰዎችን አስከሬን በማጠራቀም ላይ ይገኛል። ሰዎች ይህን አገልግሎት ለማግኘት 💵 200 ሺህ ዶላር ቅድሚያ መክፈል የጀመሩ ሲሆን ሞተው ከተነሱ ላስነሳቸው ኩባንያ ዳጎስ ያለ 💰 ገንዘብ እና ምስጋና እንደሚያቸሩት እየተናገሩ ነው 👇 @Jo_TechTalk
76
12
ጠቃሚ ዌብሳይቶች ስለሚጠቅሟችሁ ማስቀመጥ እንዳትረሱ 1. ifixit.com 🤖 ➡️ማንኛውም የተሰበረ ወይም የተበላሸ እቃ ካላችሁ በራሳችሁ እንዴት መጠገን እንዳለባችሁ ያሳያችኋል። ለመኪና ፣ ለስልክ ፣ለካሜራ ፣ ለታብሌት እንዲሁም ለተለያዩ እቃዎች ይሆናል ። 2. ninite.com 🤖 ➡️እዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ኮምፒውተራችሁ ላይ መጫን የምትፈልጓቸውን ሶፍትዌሮች በመምረጥ በአንድ ጊዜ ማውረድ ትችላላችሁ ። 3. tinywow.com 🤖 ➡️ማንኛውንም ቪድዮ ኤዲት ለማድረግ ወሳኝ ዌብሳይት ነው፤በውስጡም የተለያዩ የPDF ፣ የቪዲዮ ፣እንዲሁም የAi መሳሪያዎችን ይዟል ተጠቀሙት 4. filecr.com 🤖 ➡️ሁሉንም ሶፍትዌሮች ማለትም በክፍያ የሚሰሩትንም ያለ ክፍያ የሚሰሩትን በነፃ ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ:: 👇 @Jo_TechTalk
95
13
#TIKTOK የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ወደ ሌላኛው የቻይና አፕሊኬሽን እየጎረፉ ነው። ቲክቶክ በአሜሪካ ምድር ሊዘጋ ቀናት ቀርተውታል። በዚህ ምክንያት ብዙ የTiktok ተጠቃሚዎች ወደሌላኛው የቻይና App
#TIKTOK የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ወደ ሌላኛው የቻይና አፕሊኬሽን እየጎረፉ ነው። ቲክቶክ በአሜሪካ ምድር ሊዘጋ ቀናት ቀርተውታል። በዚህ ምክንያት ብዙ የTiktok ተጠቃሚዎች ወደሌላኛው የቻይና App RedNote እየጎረፉ ነው። ይህ application ሙሉ በሙሉ ከቲክቶክ ጋር ተመሳሳይ ሲሆን በቻይናና በታይዋን እንዲሁም በሌሎች የማንዳሪን ቋንቋ ተናጋሪ ሀገሮች ይዘወተር ነበር። አፕሊኬሽኑ በዚህ ሳምንት ብቻ play store እና app store ላይ በብዙ ሚሊዮን ዳውንሎድ ሊደርግ ችሏል። አሜሪካ ይሆንንም አፕሊኬሽን ለመዝጋት ቲክቶክን ለመዝጋት የሄዱትን እርቀት ያክል መጓዝ ይጠበቅባቸዋል። #Source: BBC 👇 @Jo_TechTalk
93
14
መጠቀም ያለባችሁ 6 ምርጥ AI መሳሪያዎች 1.NoteGPT.io - ጊዜአችሁን ለመቆጠብ ማንኛውንም የዩቲዩብ ቪድዮ, PDF, PPT እና ሌሎችንም በጥሩ ሁኔታ summarize ለማድረግ ይጠቅማችኋ ጊዜአ
መጠቀም ያለባችሁ 6 ምርጥ  AI መሳሪያዎች 1.NoteGPT.io  - ጊዜአችሁን ለመቆጠብ ማንኛውንም የዩቲዩብ ቪድዮ, PDF, PPT እና ሌሎችንም  በጥሩ ሁኔታ summarize ለማድረግ ይጠቅማችኋ ጊዜአችሁን የምትፈልጉት ተጠቀሙበት 2. PNGTree.com - ለፕሮጀክቶቻቸው  ጥራት ያላቸው ምስሎችን ለሚፈልጉ ዲዛይነሮች እና social media crators ጠቃሚ የሆነ ሰፊ የPNG ምስሎችን ለማግኘት የሚያስችል ምርጥ AI. ከ20 ሚሊየን በላይ ጥራት ያለቸው ምስሎችን አካቷል ሞክሩት ትወዱታላችሁ 3. Plag.AI -  ጸሃፊዎችን እና አስተማሪዎች የስራዎቻቸውን  ኦሪጅናልነት እንዲያረጋግጡ በAI የተጎላበተ tool ነው  በጣም ጠቃሚ tool ነው ሞክሩት 4. PicWish.com - ምስሎችን በፍጥነት እና በብቃት ለማሻሻል፣ ለማሳመር  የተነደፈ AI powerd የፎቶ ኢዲተር ነው። ፎቶ ትልካላችሁ እራሱ በጥራት edit ያደርግላችኋል የእናንተ ስራ download ማድረግ ብቻ🤷‍♂ 5. TopApps.AI  - ከ 900 በላይ ነፃ የAI መሳሪያዎችን ታገኙበታላችሁ ሞክሩት ትወዱታላችሁ ከተመቻቹ +👍 👇 @Jo_TechTalk
97
15
Microsoft አዲስ ለየት ያለ የኮምፒውተር keyboard አስተዋወቀ። ይህ ገመድ አልባ ኪቦርድ መሃል ላይ እብጥ ያለና ዳርና ዳር ላይ ስርጉድ ያለ ያልተለመደ አይነት ቅርፅ ሲኖረው የኮፓይለት bu
Microsoft አዲስ ለየት ያለ የኮምፒውተር keyboard አስተዋወቀ። ይህ ገመድ አልባ ኪቦርድ መሃል ላይ እብጥ ያለና ዳርና ዳር ላይ ስርጉድ ያለ ያልተለመደ አይነት ቅርፅ ሲኖረው የኮፓይለት button ተካቶለታል። ይህ ergonomic keyboard ከእጃችን ተፈጥሯዊ አቀማመጥ ጋር እንዲስማማ ተደርጎ የተሰራ ሲሆን ቁልፎችን በምንጫንበት ጊዜ በጣም ፈጣን መልስ አላቸው ተብሏል። በ2025 መጨረሻ ላይ ለገበያ እንደሚቀርብ የተገለፀው ይህ ኪቦርድ 120 ዶላር ዋጋ ወጦለታል። 👇 @Jo_TechTalk
102
16
Do you Know? Babies born in this year will begin the newest generation called Generation Beta.
Do you Know? Babies born in this year will begin the newest generation called Generation Beta.
135
17
Happy New Year!
Happy New Year!
123
18
ጠቃሚ AI & Bot ካስፈለጋችሁ ✅ Sci-Hub.com በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጥናታዊ ፅሁፎችን በነፃ የሚያቀርብ ምርጥ ዌብሳይት። ✅ ProjectGutenberg.com ላይብረሪ በሉት ከ 70 ሺ በላይ መፅሐፎችን ታገኙበታላችሁ። ✅ Cymath.com ማንኛውንም የማትስ ጥያቄ በቀላሉ ለመፍታት ይረዳል። ✅ Oceanofpdf.com የፈለጋችሁትን Pdf በነፃ የምታገኙበት ዌብሳይት ነው ✅ @translategrambot ማድረግ የምትፈልጉትን ፅሁፎች አንድ ላይ ኮፒ በማድረግ ለቦቱ በመላክ ወደ አማርኛ እና ወደፈለጋችሁት ለማስተርጎም የሚጠቅም ቦት:: 👇 @Jo_TechTalk
140
19
#ለጥንቃቄ በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ እንደሆነ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር / ኢንሳ አሳውቋል። ኢንሳ በዛሬው ዕለት በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ በመሆኑ ተጠቃሚዎች ተገቢውን
#ለጥንቃቄ በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ እንደሆነ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር / ኢንሳ አሳውቋል። ኢንሳ በዛሬው ዕለት በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ በመሆኑ ተጠቃሚዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ሲል አሳስቧል። ኢንሳ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች በተለያዩ ማስገሪያ (ፊሺንግ ሊንክ) አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ እንደሆነ ገልጷል። በመሆኑንም ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከሚያውቁትም ሆነ ከማያውቁት) ግለሰብ ሊንክ ቢላክ መክፈት ተገቢ እንዳልሆነ እና ወዲያውኑ ማጥፋት እንደሚገባ አሳስቧል: : 👇 @Jo_TechTalk
126
20
Eye protection mode አሁን አሁን አብዛኞቻችን ስልካችን ላይ የምናሳልፈው የጊዜ መጠን እየጨመረ መጥቷል። ታዲያ እጃችን ላይ ያለው ስልክ ምንም ያክል በርካታ ጥቅም ቢኖረውም የተለያዩ ጉዳቶች አሉት። የጤና ጉዳትም ስልክ ከሚያመጣቸው ጉዳቶች አንዱ ነው። ይህንን ጉዳት ለመቀነስ አንዳንድ የስልክ አምራች ድርጅቶች Eye protection mode የተሰኘ feature ካስተዋወቁ ሰነባብተዋል። Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው። ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል። 👇 @Jo_TechTalk
110