en
Feedback
JO-TECH

JO-TECH

Open in Telegram

Tech Talk with John🫡 Welcome to Jo-Tech Where we explore the latest tech gadgets, software, and trends. we aim to make technology accessible and enjoyable for everyone. YOUR TECH YOUR WAY!!

Show more
227
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+430 days
Posts Archive
🛩️ ቼሪ የሚበር መኪና አሳይታለች! የቻይናው ኩባንያ ቼሪ በግሎባል ኢኖቬሽን ኮንፈረንስ 2024 የመጀመሪያውን በራሪ የኤሌክትሪክ መሬት እና አየር ተሽከርካሪ አሳይቷል፣ ይህም ፈተናዎችን በተሳካ ሁ
🛩️ ቼሪ የሚበር መኪና አሳይታለች! የቻይናው ኩባንያ ቼሪ በግሎባል ኢኖቬሽን ኮንፈረንስ 2024 የመጀመሪያውን በራሪ የኤሌክትሪክ መሬት እና አየር ተሽከርካሪ አሳይቷል፣ ይህም ፈተናዎችን በተሳካ ሁኔታ አልፏል። መኪናው ተነስቶ በራሱ በማረፍ እስከ 1 ኪሎ ሜትር ከፍታ እና በሰአት እስከ 120 ኪ.ሜ ፍጥነት ይደርሳል። ለ40 ደቂቃ ያህል በአየር ላይ የሚቆይ እና ሁለት መንገደኞችን ማስተናገድ ይችላል። መኪናውን አውቶፓይሎት ይቆጣጠራል:: የጅምላ ምርት እንዲሁም ሽያጭ ትክክለኛ ጊዜ ገና አልተገለጸም, ነገር ግን የኢንዱስትሪው ፈጣን እድገት ብሩህ ተስፋን ያነሳሳል:: 👇 @Jo_TechTalk

#Tinkercad ለዲዛይነሮች ለፈጠራ ስራዎች፡ 3D ዲዛይን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮዲግ የሚሰጥ ነፃ መተግበሪያ ነው። ☆ለሁሉም ሰው ነፃ • ለሁሉም ዕድሜዎች ደህንነቱ የተጠበቀ፡ ከማስታወቂያ ነጻ። K
#Tinkercad ለዲዛይነሮች ለፈጠራ ስራዎች፡ 3D ዲዛይን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮዲግ የሚሰጥ ነፃ መተግበሪያ ነው። ☆ለሁሉም ሰው ነፃ • ለሁሉም ዕድሜዎች ደህንነቱ የተጠበቀ፡ ከማስታወቂያ ነጻ። KidSAFE የተረጋገጠ። • ለመሳሪያዎ በተመቻቹ መቆጣጠሪያዎች በቀላሉ 3D ንድፎችን ይገንቡ። • Tinkercad Codeblocksን በመጠቀም 3D ንድፎችን በኮድ ይስሩ። • የሚያስፈልው ስልክ እና የበይነመረብ ግንኙነት ብቻ ነው። https://www.tinkercad.com 👇 @Jo_TechTalk

የመጀመሪያው የእንጨት ሳተላይት ወደ ሕዋ ተወነጨፈ!! First Wooden Satellite Launched የአለም የመጀመሪያ የእንጨት ሳተላይት በ Stopx ሮኬት ላይ ተሞክራል :: ይህም የሆነው በዚ
የመጀመሪያው የእንጨት ሳተላይት ወደ ሕዋ ተወነጨፈ!! First Wooden Satellite Launched የአለም የመጀመሪያ የእንጨት ሳተላይት በ Stopx ሮኬት ላይ ተሞክራል :: ይህም የሆነው በዚሁ ሳምንት November 5 2024 በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ምሁራኖች እንደተናገሩት መሣሪያው ወደ ከባቢ አየር በገባበት ጊዜ ከአገልግሎት የወጡ ሳተላይት ወደ ምድር ሲመለስ የብረት ቅንጣቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችል መንገድ እንዲሰጥ ለማድረግ ነው:: እነዚህ ቅንጣቶች በአካባቢም ሆነ በቴሌኮሙኒኬሽን ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራሉ ገንቢዎቹ እንደሚሉት::

#REMINDER 🇺🇸 ⏰ ዛሬ የመጨረሻው የዲቪ 2026 ቀን ነው ዛሬ ሀሙስ ማታ 2 ሰአት ላይ ይዘጋል❌ 🇺🇸 ዲቪ ለመሙላት የመጨረሻ ቀናት ስትጠብቁ ለነበራቹህ ሊጠናቀቅ ሰኣታት ብቻ ቀርቶታል።
#REMINDER 🇺🇸 ⏰ ዛሬ የመጨረሻው የዲቪ 2026 ቀን ነው ዛሬ ሀሙስ ማታ 2 ሰአት ላይ ይዘጋል❌ 🇺🇸 ዲቪ ለመሙላት የመጨረሻ ቀናት ስትጠብቁ ለነበራቹህ ሊጠናቀቅ ሰኣታት ብቻ ቀርቶታል። እንዳያልፋችሁ ባላችሁ ሽርፍራፊ ፈጥናችሁ እድላችን ሞክሩ። ለሞላችሁ ሰዎች መልካም ዕድል እያልን ያልሞላችሁ ሰዎች ካላችሁ መጨረሻ ላይ በመሙላት ዕድላችሁን ሞክሩ። DV የመጨረሻ ሰኣታት መሙላት ይበልጥ እድለኛ እንደሚያደርገን ስንቶቻችን እናውቃለን🤔 GOOD LUCK!! @Jo_TechTalk

የግል ዋይፋያችን #WiFi እንዳይጠለፍ እና ለመረጃ ጥቃት እንዳያጋልጠን በምን መልኩ መከላከል እንችላለን? በመሆኑም ከአገልግሎት መስተጓጎል እና ከጠላፊዎች ለመጠበቅ የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይ
የግል ዋይፋያችን #WiFi እንዳይጠለፍ እና ለመረጃ ጥቃት እንዳያጋልጠን በምን መልኩ መከላከል እንችላለን? በመሆኑም ከአገልግሎት መስተጓጎል እና ከጠላፊዎች ለመጠበቅ የሚከተሉትን አማራጮች መጠቀም ይመከራል፡፡ 🔹️ ጠንካራ የይለፍ ቃል /password/ ይጠቀሙ የዋይፋይ ራውተሮች ሲመረቱ ነባሪ መጠቀሚያ ስም /default username/ እና ሚስጥራዊ የይለፍ-ቃል ይኖራቸዋል። የራዉተሩ አምራች ከታወቀ እነዚህን የዲፎልት መጠቀሚያ ስሞችን እና ሚስጥራዊ የይለፍ-ቃላትን ለመገመት በጣም ቀላል ነው፡፡ በመሆኑም የግል ዋይፋዮቻችን ደህንነት ለማረጋገጥ “default username” በመቀየር ጠንካራ የይለፍ-ቃሎችን መጠቀም ይገባል፡፡ 🔹️የበይነ-መረብ አገልግሎት መስጫ መለያ ይቀይሩ /service set identifier - SSID/ እያንዳንዱ ራውተር ከነባሪ መጠቀሚያ ስም /default/ ጋር ስለሚመጣ የአውታረ መረባችንን አገልግሎት መስጫ መለያ ስም /SSID/ መለወጥ ያስፈልጋል። 🔹️አውታረ-መረባችንን መመስጠር የዋይፋይ ራውተራችን ከመረጃ ጠለፋ እና የአገልግሎት መስተጓጎል ለመከላከል የአውታረ-መረብ ምስጠራን መተግበር አስፈላጊ ነዉ፡፡ 🔹️ ሎጊንግ መፍቀድ (Enable Logging) ሎጊንግ አማራጭን ስንፈቅድ (Enable) ስናደርግ የዋይፋይ ኔትወርካችንን እንዳይጠለፍ ለማድረግ ከሚያግዙ መንገዶች አንዱ ነዉ፡፡ ይህንን ስርዓት "Enable" ማድረግ ይገባናል፡፡ 🔹️የዋይፋይ ሲግናል ማስተካከል የዋይፋይ ሲግናላችን ጠንካራ እና በአጭር የቆዳ ስፋት ብቻ ለመጠቀም የዋይፋዩን ሲግናል አቅም መቀነስ ይኖርብናል፡፡ ይህን ለማድረግ የራውተራችንን ሞድ 802.11n ወይም 802.11b ምትክ 802.11g መጠቀም ይመከራል፡፡ 👇👇 @Jo_TechTalk

#BREAKING: 🇺🇸 Donald Trump officially elected President of the United States of America. @Jo_TechTalk
#BREAKING: 🇺🇸 Donald Trump officially elected President of the United States of America. @Jo_TechTalk

➡️ምርጥ 5 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች 1️⃣) Download https://download.cnet.com የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተ
➡️ምርጥ 5 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች 1️⃣) Download https://download.cnet.com የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ 2️⃣) FileHippo https://filehippo.com ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡ 3️⃣) ZDNet https://downloads.zdnet.com ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡ 4️⃣) Softpedia https://www.softpedia.com Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ 5️⃣) Tucows https://www.tucows.com/downloads ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ 👇👇 @Jo_TechTalk

#TELEGRAM_PRIVACY ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level ✅ Device Passcode ተጠቀሙ። ይህን ለማስተካካል Settin
#TELEGRAM_PRIVACY ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level ✅ Device Passcode ተጠቀሙ። ይህን ለማስተካካል Settings - privacy and security - passcode ✅ 2-step verification ተጠቀሙ። 2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው። Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት። ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ። ✅ ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል። ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው። ✅ በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ። ✅ ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ። ✅ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ። Phone number - Nobody Last seen & online - My contacts Profile photos - My contacts Forwarded message - Nobody Calls - My contacts Group & channels - Nobody 👇👇 @Jo_TechTalk

#TEN_IMPORTANT_WEBSITE 10 በጣም ጠቃሚ ድረገፆች 1. themarkup.org/series/blacklight = Real Time website privacy inspector. ማንኛውንም ድረገፅ
#TEN_IMPORTANT_WEBSITE 10 በጣም ጠቃሚ ድረገፆች 1. themarkup.org/series/blacklight = Real Time website privacy inspector. ማንኛውንም ድረገፅ ከመክፈታችሁ በፊት ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ይጠቅማችኋል። 2. codingame.com = ጌም እየተጫወታችሁ ኮዲንግ የምትለማመዱበት 3. Remotists.com = በአለም አቀፍ ደረጃ remote ስራዎችን search የምታደርጉበት 4. hacksplaining.com = Hacking ቀላል በሆነ መንገድ የምትማሩበት 5 Typelit.io = የተለያዩ ፅሁፎችን Type እያደረጋችሁ የምትለማመዱበት 6. coveryourtracks.eff.org = የምትጥቀሙት browser ምን አይነት መረጃ አሳልፎ እንደሚሰጥና track ያደርግ እንደሆነ check የምታደርጉበት 7. www.startrek.com/ የቴክ ዜናዎች ዶክመንተሪዎችና ታሪኮች በፅሁፍ የምታገኙበት 8. musclewiki.com = የሰውነት እንቅስቃሴ በምናደርግበት ጊዜ ምን አይነት ስፖርት መስራት እንዳለብንና የትኛውን የሰውነታችን ክፍል ለማዳበር እንደሚጠቅመን ስዕላዊ በሆነ መንገድ የሚያሳየን 9. codepen.io = የተለያዩ ኮዲንግ ፕሮጀችቶችን የምታገኙበት እንዲሁም ድረገፁ ላይ ኮድ ፅፋችሁ run  ታደርጉበታላችሁ። 10. litsolutions.org = የተለያዩ መፅህፍትን ጥያቄዎች መልስ የምታገኙበት #Programming 👇 @Jo_TechTalk

🌐 Website Development በነፃ ✅ Website Development በነፃ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ ❇️ 1. HTML - w3schools.com 2. CSS - we
🌐 Website Development በነፃ ✅ Website Development በነፃ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ ❇️ 1. HTML - w3schools.com 2. CSS - web.dev 3. JavaScript - scrimba.com 4. React - react-tutorial.app 5. Next - nextjs.org 6. TailwindCSS - tailwindcss.com 7. Git & GitHub - git-scm.com 8. SQL - sqlbolt.com 9. Python - PythonTutorial.net 10. API - rapidapi.com 11. Node - nodejs.dev @Jo_TechTalk @Jo_TechTalk

✳️እጅግ ጠቃሚ የድረ-ገፅ ጥቆማ❗️ 🔺የትምህርታዊ ድረገፆች www.khanacademy.org www.academicearths.org www.coursera.com www.edx.org 🔺የመፀሀፍት ድረገፆች
✳️እጅግ ጠቃሚ የድረ-ገፅ ጥቆማ❗️ 🔺የትምህርታዊ ድረገፆች www.khanacademy.org www.academicearths.org www.coursera.com www.edx.org 🔺የመፀሀፍት ድረገፆች www.bookboon.com http://sharebookfree.com http://m.freebooks.com www.obooko.com 🔺Online ትምህርታዊ ድጋፎች www.ocwconsortium.org www.ocwconsortium.org http://ocw.tufts.edu 👇👇👇 @Jo_TechTalk #Technology

⭐️ Video to Animation AI Website ✅️የቀረፃችሁትን ቪድዮ ወደ አኒሜሽን ቪድዮ የሚቀይርላችሁ የኤአይ ድረ-ገፅ❗️ 🔗 https://lensgo.ai/style-transfer #Share
⭐️ Video to Animation AI Website ✅️የቀረፃችሁትን ቪድዮ ወደ አኒሜሽን ቪድዮ የሚቀይርላችሁ የኤአይ ድረ-ገፅ❗️ 🔗 https://lensgo.ai/style-transfer #Share_Our_Channel @Jo_TechTalk

🤖ምርጥ 4 ብዙ ስራዎችን ሊያቀሉላችሁ የሚችሉ ዌብሳይቶች ✅ Perplexity.ai በማንኛውም ርዕሰ ጉዳይ ላይ ጥልቅ ምርምሮችን ጥናቶችን  እንድናደርግ የሚያችል ነፃ መሳሪያ ✅ Logodiffusion.com professional logo ለመስራት በጣም ምርጥ ai ነው ሞክሩት ✅ Dora.ai የምትፈልጉትን በመፃፍ በሰከንዶች ውስጥ የ3D animated website ለመስራት ✅ suno.ai በነፃ የፈለጋችሁትን ሙዚቃ መስራት ትችላላችሁ በፈለጋችሁት ቋንቋ @Jo_TechTalk

🇺🇸 DV-2026 Lottery ሊያልቅ 3 ቀን ብቻ ነው የቀረው በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ሚመጣ እድል ነው ባሉበት ቦታ ሆናችሁ መምላት ትችላላችሁ ፈጥነው እድሎን ይሞክሩ🔥 TELEGRAM: @name
🇺🇸 DV-2026 Lottery ሊያልቅ 3 ቀን ብቻ ነው የቀረው በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ሚመጣ እድል ነው ባሉበት ቦታ ሆናችሁ መምላት ትችላላችሁ ፈጥነው እድሎን ይሞክሩ🔥 TELEGRAM: @name4uther

በኮዲንግ እንደ ፕሮፌሽናል ለመሆን ለኮዲንግ ትምህርት እና ለቃለ መጠይቅ ዝግጅት የሚጠቅሙ የድህረ ገፆች❗️ 🔺ለጀማሪዎች ኮዲንግ ለመማር እነዚህን ዌብሳይቶች ተመራጭ ናቸው። ከትምህርቱ አልፎ በዘርፉ
በኮዲንግ እንደ ፕሮፌሽናል ለመሆን ለኮዲንግ ትምህርት እና ለቃለ መጠይቅ ዝግጅት የሚጠቅሙ የድህረ ገፆች❗️ 🔺ለጀማሪዎች ኮዲንግ ለመማር እነዚህን ዌብሳይቶች ተመራጭ ናቸው። ከትምህርቱ አልፎ በዘርፉ ላይ የኮዲንግ ቃለ መጠይቅም አካትቷል። ይህም ቀጣይ ለሚመጣው ጥያቄ ለመዘጋጀት ይረድዎታል። 1) LeetCode      🔺 https://leetcode.com/ 2) InterviewBit     🔺 https://www.interviewbit.com/ 3) Topcoder       🔺https://www.topcoder.com/ 4) Coder Bit 🔺https://www.hackerrank.com/ @Jo_TechTalk #Your_Tech_Your_Way #Share_Our_Channel #PROGRAMMING

🔥 Developer Roadmaps 2024 Part 🚩 ከየት መጀመር እና እንዴት በቀላሉ መማር እንዳለብን የሚረዳን ሮድማፕ/ ፍኖተ ካርታ 😵‍💫 Step by step guides and paths t
🔥 Developer Roadmaps 2024 Part 🚩 ከየት መጀመር እና እንዴት በቀላሉ መማር እንዳለብን የሚረዳን ሮድማፕ/ ፍኖተ ካርታ 😵‍💫 Step by step guides and paths to learn different tools or technologies . ✔️ 🚩🚩 iOS Developer 🔗 https://roadmap.sh/ios 🚩🚩 Product Manager 🔗 https://roadmap.sh/product-manager 🚩🚩 Cyber Security Expert 🔗 https://roadmap.sh/cyber-security 🚩🚩 Software Architect 🔗 https://roadmap.sh/software-architect 🚩🚩 DevOps Roadmap 🔗https://roadmap.sh/devops 🚩🚩 UX Design 🔗 https://roadmap.sh/ux-design 🔤🔤 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩 @Jo_TechTalk #Join_us #WebDevelopment #practice #skills #roadmap

🎓ማንኛውም የትምህርት ደረጃ ተማሪዎች ከሆናችሁ ትምህርታችሁን ለማቅለል እነዚህን ተጠቀሙ በጣም ይጠቅማችኋል ➡️ምርጥ 10 AI Tools ለተማሪዎች 1. Perplexity.ai ➡️ Research ለመ
🎓ማንኛውም የትምህርት ደረጃ ተማሪዎች ከሆናችሁ ትምህርታችሁን ለማቅለል እነዚህን ተጠቀሙ በጣም ይጠቅማችኋል ➡️ምርጥ  10 AI Tools ለተማሪዎች 1. Perplexity.ai ➡️ Research ለመስራት በጣም አሪፍ ነው 2. Hissab.io ➡️ ማንኛውንም Calculate ያደርግላችኋል 3. Otter.ai ➡️ Automate Lecture Notes 4. Stepwisemath.a ➡️ Math ቲቶሪያል ከፈለጋችሁ ገባ በሉ 5. Scholarcy.com ➡️ Article Summarizer 6. Caktus.ai ➡️ Study Tool ካስፈለጋችሁ አለላችሁ 7. Bookai.chat ➡️Chat with Books በሉት መፅሀፋችሁን አስገብታችሁ የፈለጋችሁትን መጠየቅ ትችላላችሁ 8. Chatdoc.com ➡️ Chat with Documents በሉት ደሞ ይሔንን ከድክመንት ጋር ማውራት ትችላላችሁ 9. Textero.ai ➡️Essay ይሰራላችኋል ብቻ ርዕስ ስጡት ይሔ በተለይ መፃፍ ለማትወዱ ፍቱን መድሀኒት ነው 10. Jenni.ai ➡️ Research Papers ለመፃፍ ይጠቅማችኋል #Share_Our_Channel #Your_Tech_Your_way @Jo_TechTalk

DV-2026 LOTTERY 5️⃣days only
DV-2026 LOTTERY 5️⃣days only

🎆🎆 Best telegram bots 🎆🎆 🔵@Crypto_Price_Checkerbot አሁን ላይ ያለውን የcrypto ዋጋ ቀጥታ ለማወቅ። 🔵@PinterestVideoDlBot ከ Pinterest ላ
🎆🎆 Best telegram bots 🎆🎆 🔵@Crypto_Price_Checkerbot አሁን ላይ ያለውን የcrypto ዋጋ ቀጥታ ለማወቅ። 🔵@PinterestVideoDlBot ከ Pinterest ላይ video or photo ለማውረድ even dawnload የማይሆነውን ራሱ። 🔵@translategrambot ከዚሁ ከ telegram ሳትወጡ ከ150 በላይ ቋንቋዎችን ይተረጉምላችኋል። 🔵@Secret_Chatting_Xbot ከጓደኞቻችሁ ጋር በዚህ bot በድብቅ ማውራት ያስችላችኋል። 🔵@ResizeVideoBot በተለያየ resolution (144p,240p,360p,480p,720p) video enhance ወይም compress ያደርጋል። 🔵@KhImageToPdfBot image ወደ pdf የሚቀይር bot። 🔵@TypingGameBot typing skill ለመጨመር። 🔵@cricbuzz_bot እንደ Live score app የእግር ኳስ ውጤቶችን የምታገኙበት። 🔵@memingbot chat ላይ እንዳላችሁ meme ይሰራላችኋል። 🔵@screenshotit_bot የምታዩት video በጣም ፈጣን እና ለscreenshot የማይመች ከሆነ ይሄ bot ተጠቀሙ። 🔵@Tasu_RemBg_Bot የፎቷችሁን back ground removeያደርግላችኋል። #Share @Jo_TechTalk

#PROGRAMMING በራሳችሁ መማር ከፈለጋችሁ ምርጥ የተባለ Website ልጠቁማችሁ:: http://Coddy.tech ይባላል:: የፈለጋችሁን language መርጣችሁ መማር ትችላላችሁ:: 🔸️Python 🔸️HTML 🔸️C++ 🔸️JavaScript And more በስልክም ሆነ በኮምፒውተር መማር ትችላላችሁ:: #Share_Our_Channel #TECH_WITH_JOHN @Jo_TechTalk